BDU IR

Recently added

Folklore/Cultural Studies: Recent submissions

  • ደባልቄ, ሀና (2015-09)
    ይህ ጥናት የሴቶችን ሚና ማደላደያ የሚያሳዩ ቃል ግጥሞች መመርመር በሚል ርዕስ ጥናት የተደረገ ነው፡፡ ይህንን ዋና ዓላማ መሰረት በማድረግ ጥናቱ የሚከተሉት ዝርዝር ዓላማዎችን አካቶ ይዟል፡፡ በቃል ግጥሞች የሚገለጡ የሴቶችን ሚናዎች መለየት፣ማደላደያ ቃል ግጥሞችን መግለፅ እና የሴትንት ሚና ማደላደያ ቃል ግጥሞችን ፋይዳ ማሳየት የሚሉት ናቸው፡፡ ...
  • ንጋቱ, አስረስ (2014-07)
    የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ ‹‹ነፌጠኛ›› የተሰኘው እሳቤ በገንጅ ማህበረሰብ ዗ንዴ ያሇውን ትርጉም መመርመር ነው፡፡ ሇጥናቱ መዯረግ ሁሇት ምክንያቶች አለ፡፡ አንዯኛው ምክንያት አጥኝው ባሇው የህይወት ሌምዴ ውስጥ ‹‹ነፌጠኛ›› የሚባሇው ቃሌ ከቀን ወዯ ቀን እየያ዗ የመጣው አዲዱስ ነገር ግን‹‹የተዚባ›› ትርጉም ስርዓት ሉይዜ ይገባዋሌ ከሚሌ አስተሳሰብ ...
  • በእድላም, ንጉሴ (2011-06)
    ይህ ጥናት የግራር ጃርሶ ወረዳ ማህበረሰብ ፈጫሳን እንደ ህይወት ዑደት ማስጠበቂያ ስርዓት የተጠቀመበት ሁኔታ መመርመር የሚል አብይ አላማ ያለው ሲሆን ለዚህ አላማ ከግብ መድረስ ደግሞ በስርዓተ ከበራው አጀማመር (ሚቱ) እና በስርዓተ ከበራው መካከል ያለውን ግንኙነት መመርመር፣ በክዋኔው ውስጥ ያሉ ልማዶችና ልማዶችን ለመከወን አገልግሎት ...
  • አያሌ, ዋሴ (2011-06)
    ይህ ጥናት “ነውር እንዯሌማዲዊ ህግ በዯራ ወረዲ ማህበረሰብ” በሚሌ ርዕስ የተካሄዯ ሲሆን፤ ዋና አሊማው በዯራ ወረዲ ማህበረሰብ በነውሮች አማካኝነት፣ ሌማዲዊ ህጎችን መመርመር ነው፡፡ አሊማውን ከግብ ሇማዴረስ ሇጥናቱ ጠቃሚ መረጃዎች ከቀዲማይና ከካሌዓይ የመረጃ ምንጮች ተሰብስበው በተግባራዊ መዋቅራዊና በስነሌቦናዊ ቲወሪ ተተንትነዋሌ፡፡ ጥናቱ ...
  • ስለናት, የላይነህ (2011-06)
    የዚህ ጥናት ዋና አሊማ ‹‹ የእናርጅ እናውጋን ማህበረሰብ የህሌምን እሳቤ፣ፌቺ እና ፊይዲ መመርመር›› ሊይ ያተኮረ ሲሆን ሇዚህ አሊማ መሳካት ዯግሞ በእናርጅ እናውጋ ወረዲ ህሌሞች፣ ፌችዎቻቸው እና በውስጥ የያዟቸው ትዕምርቶች ምን ምን ውክሌና እንዲሊቸው ማወቅ፣ ተጠኝው ማህበረሰብ ህሌምን በመጠቀም ያሇውን የህይዎት ፌሌስፌና፣ አመሇካከት፣ አስተሳሰብ፣ ...
  • ንብርት, ብርሃኔ (2014-06)
    ይህ ጥናት "የበትር እሳቤ በስማዳ ወረዳ ማኅበረሰብ" ምን እንደሚመስል በመመርመር ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ ጥናቱ ይዞት የተነሳው ዓላማ በትር በስማዳ ማኅበረሰብ ምን ዓይነት እሳቤ እንዳለው መመርመር ሲሆን፤ ይህንን ጥናት ለማካሄድ ያነሳሱኝ ምክንያቶች፤ ተወልጄ በአደኩበት አካባቢ የሚገኙ ማኅበረሰቦች በትርን ለተለያየ ዓላማና ተግባር ...
  • አጣሇ, ግዚቸው (2014-06)
    ይህ ጥናት ማኅበራዊ መተማመን በአውዴ ማስዯፊት ስርዓት ማሳያነት በ዗ብር ቅደስ ገብርኤሌ ቤተ ክርስቲያን በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን ስርዓቱ የሚዯረገው በአማራ ክሌሌ፣ ሰሜን ሸዋ ዝን፣ በመንዜ ሊል ምዴር ወረዲ፣ በክሇርቦ ቀበላ በሚገኘው ዗ብር ቅደስ ገብርኤሌ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ ስርዓቱ በመተማመን ችግር የተጠረጠረ ሰው በዯብሩ በዯብዲቤ ተጠርቶ ...
  • ይርሳዉ, ጌትነት (2011-06)
    ይህ ጥናት በዋናነት በይጎማ ሁለቱ ማህበረሰብ ዉስጥ የለቅሶ አዉድን በመመልከት ጀግንነት እንዴት እንደተሳለ በፉከራ ቃል- ግጥሞች ይዘትና ክዋኔ አማካይነት እሳቤዉን የመረመረ ነዉ ፡፡ በዚኽም የጀግና ምንነት፣ መገለጫዎች ፣ አፈጣጠር፣ አቀራረጽ፣ የእሴቱ መጠበቂያ ስልትና ፋይዳዎችን ለመዳሰስ ተችሏል ፡፡ እነኚህ የጥናቱ አለማዎች ...
  • እጅጉ, ታሪክ (2011-07)
    የዚህ ጥናት ዋና አላማ የዘመን ለውጥ እሳቤ በዚገም ማሕበረሰብ፤ በደመራ በዓል አከባበር ሥርዓት ውስጥ ምን እንደሚመስል መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ፣ በዚህ ዋና ዓላማ ላይ ተመርኩዞ አሮጌነት በዘመን ለወጥ እሳቤ ውስጥ ምን እንደሆነ፣ ማሕበረሰቡ ለዘመን ሽግግሩ የሚገለገልባቸውን የመሸጋገሪያ ስልቶችን፣ በዘመን ለውጥ እሳቤ ውስጥ አዲስነት ...
  • ንጋቱ, በውቢት (2014-07)
    ይህ ጥናት ሲዘጋጅ በሉቦ ከምከም ወረዲ የሴቶችና የወንድች የአሇባበስ እና አጊያጌጥ እንዱሁም የጸጉር አሰራር ትዕምርታዊ ፊይዲውን በመመርመር በቁሶች እና በማህበረሰቡ መካከሌ ያሇውን ግንኙነት በመረዲት ትዕምርታዊ ፊይዲውን በመተንተን ማሳየት እንዱሁም ተሰንድ እንዱቀመጥ ያሇመ ነው፡፡ ጥናቱ አይነታዊ ገሊጭ የአጠናን ዘዳን ተከትል የተካሄዯ ሲሆን ...
  • ተስፊዬ, አስቻሇው (2014-03)
    vii አጠቃል ይህ ጥናት በጉዱት የእምነት ስርዓት የሚያምኑ የመሏሌ ሳይንት ወረዲ ማህበረሰቦች በአምሌኮ ስርዓተ ከበራው የአከዋወን ሂዯት ውስጥ የሚገያገኙትን ማህበረ ባህሊዊ ፊይዲ መመርመር የሚሌ አብይ አሊማ ያሇው ነው፡፡ ጥናቱ አይነታዊ የምርምር ዘዳን የተከተሇ ሲሆን በጥናቱ ሇመረጃ ሰጭነት የተሳተፈ ሰዎች ዯግሞ በአሊማ ተኮርና ...
  • መለሰ, ደግሰው (2014-03)
    አጠቃሎ ይህ ጥናት በእንጅባራ ከተማ ማህበረሰብ አለባበስና አጊያጊያጥ ውስጥ የተከሰተውን ባይተዋርነት መመርመር የሚል አብይ ዓላማ አለው፡፡ ለዚህ ዓላማ መሳካት ደግሞ የተጠኝው ማህበረሰብ ነባር መገለጫ የሆነውን ሀገረሰባዊ አለባበስና አጊያጊያጥ እንዲሁም የማስቀጠያ ስልቶችን ማሳየት፤ በማህበረሰቡ የአለባበስና አጊያጊያጥ ስርዓት ውስጥ ...
  • ደግሰው, መለሰ (2012-07)
    ይህ ጥናት በእንጅባራ ከተማ ማህበረሰብ አለባበስና አጊያጊያጥ ውስጥ የተከሰተውን ባይተዋርነት መመርመር የሚል አብይ ዓላማ አለው፡፡ ለዚህ ዓላማ መሳካት ደግሞ የተጠኝው ማህበረሰብ ነባር መገለጫ የሆነውን ሀገረሰባዊ አለባበስና አጊያጊያጥ እንዲሁም የማስቀጠያ ስልቶችን ማሳየት፤ በማህበረሰቡ የአለባበስና አጊያጊያጥ ስርዓት ውስጥ የተከሰተውን ...
  • ተስፊዬ, አስቻሇው (2014-03)
    ይህ ጥናት በጉዱት የእምነት ስርዓት የሚያምኑ የመሏሌ ሳይንት ወረዲ ማህበረሰቦች በአምሌኮ ስርዓተ ከበራው የአከዋወን ሂዯት ውስጥ የሚገያገኙትን ማህበረ ባህሊዊ ፊይዲ መመርመር የሚሌ አብይ አሊማ ያሇው ነው፡፡ ጥናቱ አይነታዊ የምርምር ዘዳን የተከተሇ ሲሆን በጥናቱ ሇመረጃ ሰጭነት የተሳተፈ ሰዎች ዯግሞ በአሊማ ተኮርና ጠቋሚ የናሙና አመራረጥ ...
  • ፌቅርተ, አግማስ (2014-03)
    የዙህ ጥናት ትኩረት ስጦታ ነው። ዋና ዓሊማውም ስጦታ በዯብረ ኤሌያስ ከተማ ማኅበረሰብ ሌማዴ (ማኅበራዊ ዯንብ) ውስጥ ሇማኅበራዊ ዯንብ ሇመታ዗ዜ ያሇውን ገጽታ መመርመር ነው፡፡ ከዋናው ዓሊማ በተጨማሪ በአካባቢው ማኅበረሰብ ዗ንዴ ስጦታ ሇመስጠት አነሳሽ የሆነውን ነገር መሇየት፣ ስጦታው የተሸከመውን ትዕምርት መመርመር እና ያሇውን ፊይዲ ...
  • ቀልቤሳ, ነፃነት (2014-03)
    የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የአድአ በርጋ ወረዳ ማህበረሰብ የዛፍ እሳቤ እና ፋይዳ ምን እንደሚመስል መመርመር ሲሆን ዓይነታዊ ምርምርን መሰረት በማድረግ የመስክ መረጃዎች በምልከታ፣ በቃለ መጠይቅና በቡድን ተኮር ውይይት በመታገዝ ተሰብስበዋል። የጥናቱ ተሳታፊ ሰዎች የተመረጡት በዋናነት በዓላማ ተኮርና ጠቋሚ የናሙና ስልት ነው። በዚህ ጥናት ...
  • ሀብታም ተሾመ (2022-03-10)
    ይህ ጥናት በሁሇት እጁ እነሴ ወረዲ በዯብረ ማርያም ቀበላ ማህበረሰብ የጾታዊ ሚና አቀራረጽ ሌማዴን በሌጆች ጨዋታ ውስጥ መመርመርን ዋና አሊማው አዴርጎ የተሰራ ነው፡፡ ጥናቱ የሌጆች ባህሊዊ/ሃገረሰባዊ ጨዋታ ሊይ ትኩረት አዴርጎ የሌጆችን ጾታዊ ሚና የሚመረምር ነው፡፡ ይህንን ዋና ዓሊማ መሰረት በማዴረግ የማህበረሰቡ የወንዴነት እና የሴትነት ጾታዊ ...
  • አምባቸው (አባ), በእንዴርያስ (2021-08-25)
    ይህ ጥናት የግእዛ ቅኔያትን እንዯ ጠባይ ማረቂያ በባሔር ዲር ከተማ ማሳያነት በሚሌ ርእሰ ነገር የቀረበ ሲኾን፣ ግብረ ገብን ከመስበክ አ኱ያ የተዯረጉ የግእዛ ቅኔዎችን ይዖት መመርመር ሊይ ያሇመ ነው። ዒሊማዉን ከግብ ሇማዴረስ ሇጥናቱ የተመረጡት የመረጃ መሰብሰቢያ ዖዳዎችም ቃሇ መጠይቅ፣ ምሌከታና ቡዴን ተኮር ውይይቶች ናቸው። በእነዘህ ዖዳዎች ...
  • ከተማ, ተዘራሽ (2021-07-09)
    በመጀመሪያ ለዚህ ደረጃ እንድበቃ የትምህርት እድሉን ላመቻቸልኝ ለጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው፡፡ በመቀጠልም ለአማካሪዬ ለዶ/ር ሰሎሞን ተሾመ ምስጋና አቀርባለሁ፡፡ ትልመ ጥናት ባቀረብኩበት ወቅት ለጥናቱ የሚሆን ገንቢ አስተያየት በመስጠትና መረጃዎችን በመጠቆም ለተባበረኝ ረዳት አማካሪዬ ዶ/ር ሞላ ጀምበሬ ልባዊ ምስጋናዬን ይድረስልኝ፡፡ ...
  • ጌታቸው, አቡሽ; ጌታቸው, አቡሽ ጌታቸው (2021-07-09)
    በመጀመሪያ ይህን የመማር አጋጣሚ እንዲገኝ እዴለን ሇሰጠኝ ሇጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ምስጋናዬ ከፌ ያሇ ነው፡፡ በመቀጠሌ ከቃሊትና ፉዯሌ ግዴፇት አንስቶ በጽሁፈ ውስጥ ይታዩ የነበሩ ዋና ዋና ስህተቶቼን በማስተካከሌ እና በማረም ጥናቱ ይህን ቅርጽ ይዞ ሇዚህ ዯረጃ እንዱበቃ ሙያዊ ዴጋፊቸውን ሊዯረጉሌኝ ሇውዴ አማካሪዬ ድ/ር ሰልሞን ተሾመ ከሌብ ...