Abstract:
ይህ ጥናት በሁሇት እጁ እነሴ ወረዲ በዯብረ ማርያም ቀበላ ማህበረሰብ የጾታዊ ሚና አቀራረጽ ሌማዴን በሌጆች ጨዋታ ውስጥ መመርመርን ዋና አሊማው አዴርጎ የተሰራ ነው፡፡ ጥናቱ የሌጆች ባህሊዊ/ሃገረሰባዊ ጨዋታ ሊይ ትኩረት አዴርጎ የሌጆችን ጾታዊ ሚና የሚመረምር ነው፡፡ ይህንን ዋና ዓሊማ መሰረት በማዴረግ የማህበረሰቡ የወንዴነት እና የሴትነት ጾታዊ ሚና እሳቤ ማሳየት፣ በማህበረሰቡ ውስጥ ያለ ባህሊዊ/ሃገረሰባዊ ጨዋታ ዓይነቶችን መግሇጽ፣ ጾታዊ ሚናዎቹ በሌጆች ባህሊዊ/ሃገረሰባዊ ጨዋታ ውስጥ የሚቀረጹበትን መንገዴ ማሳየት እና የሌጆች ጾታዊ ሚና ያሇውን ፋይዲ መግሇጽ የሚለ ዜርዜር ዓሊማዎች ሊይ ጥናት አዴርጓሌ፡፡ የጥናቱ መረጃዎች ከቀዲማይ እና ካሌዓይ የመረጃ ምንጮች የተገኙ ናቸው፡፡ መረጃዎችን ሇመሰብሰብ በዋናነት የተሇያዩ ጥናታዊ ጽሁፎች ዲሰሳ፣ ምሌከታ፣ ቃሇ መጠይቅ እና ተተኳሪ የቡዴን ውይይት ተግባራዊ ተዯርገዋሌ፡፡ በእነዙህ መንገድች የተገኘው መረጃ የማስታወሻ ዯብተርና ብዕር፣ መቅረጸ ዴምጽ፣ የፎቶ ካሜራና የቪዱዮ ካሜራ መረጃውን መዜግቦ በመያዜ በኩሌ አገሌግልት ሊይ ውሇዋሌ፡፡ መረጃዎቹም በተሇያዩ የጾታ ሚና በሚታዩባቸው አውድች ሊይ በመገኘት ተሰብስበዋሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች ዓሊማ ተኮር ዳን በመጠቀም ተመርጠዋሌ፡፡ ሌጅ አሳዲጊ የሆኑ ወሊጆች፣ ሃሳባቸውን መግሇጽ የሚችለ ሌጆች እና በአካባቢው የሚኖሩ በዕዴሜም ሆነ በማህበረሰቡ ውስጥ በተሰጣቸው ሚናና ሃሊፊነት ከፍ ያለ እናቶችና አባቶች በመረጃ ሰጪነት ተሳትፈዋሌ፡፡ መረጃው ከተሰበሰበ በኋሊ የዓይነታዊ ምርምርን ስነ ዳ ተከትል የመረጃ ቅነሳ፣ የመረጃ ቅንብር እና ማጠቃሇያ በሚለ የትንተና ሂዯቶች ውስጥ በማሇፍ ተተንትኖ ቀርቧሌ፡፡ ከዙህም በተጨማሪ የማህበራዊ ትምህርት ንዴፈ ሃሳብ እና የስርዓተ ጾታ ንዴፈ ሃሳብን በመጠቀም መረጃው ተተንትኗሌ፡፡ የጥናቱ ግኝት እንዯሚያመሇክተው ሌጆች ከሌጅነታቸው ጀምረው በሚጫወቷቸው ጨዋታዎች ውስጥ በቤት ውስጥ ቤተሰቦቻቸው ሴቶችና ወንድች በሚውለባቸው ቦታዎች በመሆን ምሌከታ በማዴረግ፣ በመቅዲትና በመኮረጅ እንዱሁም በመሇማመዴ በመጨረሻም ቀሇሌ ያለ ጾታዊ ሚናዎችን መስራት እንዯሚጀምሩ ሇመገንብ ተችሎሌ፡፡ የሌጆች ጾታዊ ሚናዎች በሚጫወቷቸው ጨዋታዎች ውስጥ በአሇባበስ ስርዓት፣ በአመጋገብና በምግብ ምርጫ እንዱሁም በአነጋገር ስርዓት አማካኝነት እንዯሚቀረጹ ሇማወቅ ተችሎሌ፡፡
iii
የይት ማውጫ