BDU IR

Browsing Folklore/Cultural Studies by Title

Browsing Folklore/Cultural Studies by Title

Sort by: Order: Results:

  • ATNAF, DAGNAW (2018-01-13)
    his study sought to assesses the relationships among occupational stress,job satisfaction ,and professional commitment of secondary school teachers. Teachers of four high schools in Awi . ·- zone were participants of ...
  • ንብርት, ብርሃኔ (2014-06)
    ይህ ጥናት "የበትር እሳቤ በስማዳ ወረዳ ማኅበረሰብ" ምን እንደሚመስል በመመርመር ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ ጥናቱ ይዞት የተነሳው ዓላማ በትር በስማዳ ማኅበረሰብ ምን ዓይነት እሳቤ እንዳለው መመርመር ሲሆን፤ ይህንን ጥናት ለማካሄድ ያነሳሱኝ ምክንያቶች፤ ተወልጄ በአደኩበት አካባቢ የሚገኙ ማኅበረሰቦች በትርን ለተለያየ ዓላማና ተግባር ...
  • BINALF, ANDUALEM (2018-01-13)
    he purpose of this study was to investigate the status of support and academic achievement of orphan and vulnerable children, OVC; general level of orphan and vulnerable children's academic achievement and achievement ...
  • ይህዓሇም, የሺወርቅ (2021-07-09)
    በመጀመሪያ ይህን የትምህርት እዴሌ እንዲገኝ ምቹ ሁኔታ ሇፇጠረሌኝ ሇጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ምስጋና አቀርባሇሁ፡፡ በመቀጠሌም፣ ከፉዯሌ ግዴፇት ጀምሮ ጎሌተው የነበሩ ስህተቶቼን በማስተካከሌ፣ የተጣመመውን በማቃናት፣ በትኩረት እንዴሰራ በማበረታታት ከፍ ያሇ እገዚ ሊዯረጉሌኝ እና ጥናታዊ ጽሁፈ ሇዙህ ዯረጃ እንዱዯርስ እገዚቸው ሊሌተሇየኝ ውዴ አማካሪዬ ድ/ር ...
  • በሀይሉ, ታደሰ (2012-05)
    የዚህ ጥናት አላም በደቡብ ወሎ ዞን በአምባሰል ወርዳከሀገረሰባዊ የህፃናት ህክምና ጋርበተያያዘ የሚስተዋሉት የመድሃኒት አዘገጃጀትናአ ስጠጥን መመርመረ ነው፡፡የጥናቱ መነሻሃሳብበዚህ ረገድ የጥናት ውስንነት ፤ፋይዳዎችና ተግባራዊ ችግሮች መኖር ሲሆን፤የጥናቱ ቦታዎች በወረዳው የሚኙት አራት ከበሌዎች ናቸው፡፡ የትናቱ አይነት አይነታዊ ሲሆን፤ አተያዪ ...
  • በአድማሱ አገኝ አማረ (2021-03-23)
    የሰው ልጅ ከሚያስጨንቀው ቁሳዊና ህሊዊ ጉዳዩ በመነሳት ከሐይማኖቱ ጎን በመቆም ሌሎች የመናፍስት አለምን በድርጊት ሆነ በመንፈሱ ያመልካል። ይህ አምልኮዊ ሂደት ደግሞ እምነት ይሆናል። እምነት ለቆሙለት ነገር ሁሉ መስዋዕት የሚያስፈልገው ጉዳይ ሲሆን መስዋዕቱም እንደ ሁኔታ የተመሰረተ ነው። በተተኳሪ ማህበረሰብ መስዋዕት ከሚቀርብላቸውና ከሚታመኑ መንፈሶች ...
  • ከፋለ ዘውዱ (2021-03-18)
    ይህ ጥናት በሰሜን አቸፈር ወረዳ ማህበረሰብ ልማዳዊ የምርታማነት መጨመር እሳቤን በመተንተንና በማብራራት የማህበረሰቡ አባላት በህይወት ዑደታቸው ውስጥ የምርት መቀነስ እንዳይገጥማቸው የተለያዩ ልማዳዊ እምነቶችን በአዝመራቸው ላይ በመፈፀም ምርታቸው እንዴት እንደሚጨምር እሳቤያቸውን የሚያሳይ ነው፡፡ በመሆኑም ጥናቱ የሰሜን አቸፈር ወረዳ ማህበረሰብ ምርት ...
  • መሰለ, ሞገስ (በባባረ ደዳረ ነኒቨቭረሪሰተቴ, 2019-08-16)
    የመጀመሪያው ክፍል የትርጉም ሥነ ጽሑፍ የታየበት፤ የሠለጠነው ዓለም ሃይማኖት ክርስትና ይበልጡን የጎላበት ፣ ኢትዮጵያ የክርስትና ሐይማኖትን የተቀበለችበት እና የኢትዮጵያ ከፍተኛ የሥልጣኔ ዘመን እንደነበር እንረዳለን፡፡ በመሆኑም ሥልጣኔው ከሐይማኖት ጋር ተዋህደው በሃገሪቱ ላይአብዛኛው ጽሑፎች ሐይማኖትን የሚመለከቱ እንደነበሩ መረዳት ይቻላል፡፡ ...
  • አጣሇ, ግዚቸው (2014-06)
    ይህ ጥናት ማኅበራዊ መተማመን በአውዴ ማስዯፊት ስርዓት ማሳያነት በ዗ብር ቅደስ ገብርኤሌ ቤተ ክርስቲያን በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን ስርዓቱ የሚዯረገው በአማራ ክሌሌ፣ ሰሜን ሸዋ ዝን፣ በመንዜ ሊል ምዴር ወረዲ፣ በክሇርቦ ቀበላ በሚገኘው ዗ብር ቅደስ ገብርኤሌ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ ስርዓቱ በመተማመን ችግር የተጠረጠረ ሰው በዯብሩ በዯብዲቤ ተጠርቶ ...
  • ፌቅርተ, አግማስ (2014-03)
    የዙህ ጥናት ትኩረት ስጦታ ነው። ዋና ዓሊማውም ስጦታ በዯብረ ኤሌያስ ከተማ ማኅበረሰብ ሌማዴ (ማኅበራዊ ዯንብ) ውስጥ ሇማኅበራዊ ዯንብ ሇመታ዗ዜ ያሇውን ገጽታ መመርመር ነው፡፡ ከዋናው ዓሊማ በተጨማሪ በአካባቢው ማኅበረሰብ ዗ንዴ ስጦታ ሇመስጠት አነሳሽ የሆነውን ነገር መሇየት፣ ስጦታው የተሸከመውን ትዕምርት መመርመር እና ያሇውን ፊይዲ ...
  • በባህሩ, ሙሉነህ (2014-05)
    ይህ ጥናት ቃል ግጥም ለባህል እሴት ግንባታ ያለው ፋይዳ በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ዙሪያ ወረዳ በሚል ርዕስ የተደረገ ጥናት ነው፡፡ ለጥናቱ አነሳሽ የሆነኝ ምክንያት ጥናቱ ትኩርት ያደረገባቸው አካባቢዎች፡-የኦሮሞ፣የአገው እና የአማራ ብሔርሰብ ክፍሎች ለረጅም ዘመናት በጋራ ተከባብረው፣ ተዋደው በአብሮነት ይኖራሉ፡፡ ይህን ማህበርሰብ በጋራ ...
  • ገነት ስመኝ (2021-04-05)
    የዚህ ጥናት ዓብይ ዓላማ በእነብሴ ሳርምድር ወረዳ በሳርምድር ቀጠና ማህበረሰብ በባህላዊ ጋብቻ ስርዓት ውስጥ የሚከወኑ ሀገረሰባዊ እምነቶች አንድምታና ፋይዳ ተንትኖ ማሳየት ነው፡፡ ይህንን ዓላማ ከግብ ለማድረስ የባህላዊ ጋብቻ ስርዓት ክዋኔ ምን ይመስላል? በባህላዊ የጋብቻ ስርዓት ውስጥ የሚከወኑ ሃገረ ሰባዊ እምነቶች አንድምታ ምን ይመስላል? ...
  • በማተቤ, ጥላሁን (2015-06)
    ይህ ጥናት “በጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ማኅበረሰብ ለቤት እንስሳት ደኅንነት የሚደረግ ሥርዓተ ከበራ በሐምሌ ኪሮስ ማሳያነት” በሚል ርእስ የሐምሌ ኪሮስ ሥርዓተ ከበራ ክዋኔን በመመርመር ማህበረሰቡ ስርዓተ ከበራውን ለቤት እንስሳት ደኅንነት ማስጠበቂያነት የሚገለገሉበትን እውቀትና ሥርዓት ማሳየት የሚል ዐቢይ ዓላማ ያለው ሲሆን የኪሮስ ስርዓተ ከበራ ...
  • ይርጋዓለም, አስማማው (2015-11)
    ይህ ጥናት በጦርነት ወቅት የተገጠሙ የሽለላና ፉከራ ግጥሞችና ተግባራቸው በሰሜን ጎንደር ዞን፣ በደባርቅ አካባቢ ላይ ምልከታ አድርጓል፡፡ የጥናቱ ዐቢይ ዓላማ በሰሜን ጎንደር ዞን ዋና ከተማ ደባርቅና አካባቢዋ ባሉ የማህበረሰብ ክፍሎች የተገጠሙ የሽለላና ፉከራ ግጥሞችና ተግባራቸው፣ የቃል ግጥሞች ይዘት ትንተና፣ ቴክኒኮችና ዐውዶች እንዲሁም ...
  • አያሌነሽ, ግዛቸው (2020-09-25)
    አጠቃል ይህ “ደበርቲ እንዯመራባት ስርዓተ ከበራ በራያ አዘቦ ወረዲ” በሚሌ ርዕስ የተጠናው ጥናት አሊማው በትግራይ ክሌሌ ዯቡባዊ ዞን በራያ አዘቦ ወረዲ የሚከበረውን የደበርቲ ስርዓተ ከበራ ከመራባት አንጻር በመመርመር ማህበረሰቡ ስሇመራባት ያሇውን እሳቤ መፇተሽ የሚሌ ነው። ይህንን አሊማ ከግብ ሇማዴረስም መራባት በማህበረሰቡ ያሇው ፊይዲ፣ ማህበረሰቡ ...
  • በደጅይጥኑ, አለባቸው (2015-07)
    የዚህ ጥናት ዓብይ ዓሊማ ባህሊዊ የጋብቻ ስርዓት በአዴሻ ማህበረሰብ ተንትኖ ማሳየት ነው፡፡ይህንን ጥናት ሇማጥናት ያነሳሳኝ ምክንያት በፍክልር ትምህርት ክፌሌ የተማርኳቸዉ ኮርሶች እና ማህበራዊ አጋጣሚዎች እና ጥናታዊ ፅሁፌ ቅኝት ባዯረገሁ ጊዜ በዚህ ጥናታዊ ርዕስ ያሌተጠና በመሆኑ የሚለ ሲሆን ይህንን ዓሊማ ከግብ ሇማዴረስ ሶስት ዝርዝር ...
  • ፈንታ መንግስት (2021-04-19)
    ይህ ጥናት የሚያተኩረው በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም መስተዳድር ዞን በእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ ሲሆን “በእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ ባህላዊ የእንስሳት ህክምና ስርዓትና አተገባበር ትንተና” በሚል ርዕስ ተጠንቶ የቀረበ ነው፡፡ የጥናቱ ዋና ዓላማ በወረዳው የሚካሄደውን ባህላዊ የእንስሳት ህክምና ስርዓትና አተገባበር ተንትኖ ...
  • ደግሰው, መለሰ (2012-07)
    ይህ ጥናት በእንጅባራ ከተማ ማህበረሰብ አለባበስና አጊያጊያጥ ውስጥ የተከሰተውን ባይተዋርነት መመርመር የሚል አብይ ዓላማ አለው፡፡ ለዚህ ዓላማ መሳካት ደግሞ የተጠኝው ማህበረሰብ ነባር መገለጫ የሆነውን ሀገረሰባዊ አለባበስና አጊያጊያጥ እንዲሁም የማስቀጠያ ስልቶችን ማሳየት፤ በማህበረሰቡ የአለባበስና አጊያጊያጥ ስርዓት ውስጥ የተከሰተውን ...
  • መለሰ, ደግሰው (2014-03)
    አጠቃሎ ይህ ጥናት በእንጅባራ ከተማ ማህበረሰብ አለባበስና አጊያጊያጥ ውስጥ የተከሰተውን ባይተዋርነት መመርመር የሚል አብይ ዓላማ አለው፡፡ ለዚህ ዓላማ መሳካት ደግሞ የተጠኝው ማህበረሰብ ነባር መገለጫ የሆነውን ሀገረሰባዊ አለባበስና አጊያጊያጥ እንዲሁም የማስቀጠያ ስልቶችን ማሳየት፤ በማህበረሰቡ የአለባበስና አጊያጊያጥ ስርዓት ውስጥ ...
  • ቃልኪዳን ግርማው (2021-02-18)
    ይህ ጥናት የዘጌ ማህበረሰብን የስእለት ልምድ ተከታታይነትና ለውጥ በመተንተን የማህበረሰቡ አባላት በህይወታቸው ውስጥ የከበደ ችግር በገጠማቸው ጊዜ ለፈጣሪያቸው ስእለት በማድረግ ችግራቸውን እንዴት እንደሚያቃልሉ የሚያሳይ ነው፡፡ በመሆኑም ጥናቱ በዘጌ ማህበረሰብ የስእለት ልምድ ውስጥ ግለሰቦች ለምን ዓላማ ስእለት እንደሚያደርጉ፣ በስእለት ልምድ ውስጥ ...