Abstract:
አጠቃል
ይህ “ደበርቲ እንዯመራባት ስርዓተ ከበራ በራያ አዘቦ ወረዲ” በሚሌ ርዕስ የተጠናው ጥናት አሊማው በትግራይ ክሌሌ ዯቡባዊ ዞን በራያ አዘቦ ወረዲ የሚከበረውን የደበርቲ ስርዓተ ከበራ ከመራባት አንጻር በመመርመር ማህበረሰቡ ስሇመራባት ያሇውን እሳቤ መፇተሽ የሚሌ ነው። ይህንን አሊማ ከግብ ሇማዴረስም መራባት በማህበረሰቡ ያሇው ፊይዲ፣ ማህበረሰቡ መራባትን ተግዲሮት ሊይ ይጥሊለ ብል የሚያስባቸው ጉዲዮች፣ በማህበረሰቡ ርባታ ችግር ሊይ ይወዴቅባቸዋሌ ተብሇው የሚታሰቡ አጋጣሚዎች እንዱሁም ርባታን ሇማዯሊዯያነት የሚጠቀምባቸው ስሌቶች የተሰኙ ንኡሳን አሊማዎች ተፇትሸዋሌ። ሇጥናቱ የሚያስፇሌጉ መረጃዎች በምሌከታ፣ በቃሇመጠይቅ፣ በቡዴን ተኮር ውይይትና ሰነዴ ፌተሻ መረጃ መሰብሰቢያ ዘዳዎች ከመጀመሪያና ከሁሇተኛ የመረጃ ምንጮች ተሰብስበዋሌ። የተሰበሰቡት መረጃዎችም በተግባራዊና ውክሌናዊ ንዴፇ ሀሳቦች በመቀንበብ በገሇጻ ተብራርተው ቀርበዋሌ። በዚህም በማህበረሰቡ መራባት/መብዛት መቻሌ እንዯትሌቅ ፀጋ የሚቆጠርና አሊማውም አንዴም “የሞት መዲኒቱ መውሇዴ ነው” በሚሇው ብሂሌ ዘራቸውን ከማስቀጠሌ አንጻር አንዴም ዯግሞ “ዘመዴ የላሇው ሰው ትከሻው ቀሊሌ ነው” እንዱለ ዝርያቸውን ሇማብዛት መሆኑን በውጤቱ መረዲት ተችሎሌ። ማህበረሰቡ ርባታን ችግር ሊይ ይጥሊለ ብል የሚያስባቸው ጉዲዮች በዋናነት የአያት የቅዴመ አያት መንፇስና በዛፍችና በወንዞች ሊይ አዴረው የሚኖሩ መናፌስት መሆናቸውን የጥናቱ ውጤት ያሳያሌ። ርባታ ችግር ሊይ ይወዴቅባቸዋሌ ተብሇው የሚታሰቡ አጋጣሚዎች ዯግሞ በብዛት የሽግግር ወቅት ተብሇው በሚታሰቡት እንዯ የዘር ወቅት (ሰርግ፣ የአዝመራ መዝሪያ ወቅት) እና የፌሬ ወቅት (ወሉዴ ሲቃረብ፣ እሸት ሲዯርስ) መሆናቸው ታውቋሌ። ማህበረሰቡ ርባታ እንዲይስተጓጎሌ የራሱ ርባታን ማዯሊዯያዎች ያለት ሲሆን እነዚህም ስርዓተ ከበራው የመራባት ተምሳላት ተብል በሚታመንባቸው ሴቶች እንዱካሄዴ በማዴረግ፣ በከበራው ሊይ ርጥብ ተብሇው የሚታሰቡ ቁሶችን በማካተትና መጪው ጊዜ መሌካም እንዱሆንሊቸው በመመኘት፣ በከበራው ወቅት የተሇያዩ ከእርባታ ጋር ተያያዥ የሆኑ ዴርጊቶችን በመከወን፣ ተቀይሟሌ ተብል የሚታሰብን የእናት የአባት መንፇስ፣ ፇጣሪንና አዴባር ቆላውን በመሇማመን፣ ከበራው የሚከበርባቸውን ርጥብ ተብሇው የሚታሰቡና መናፌስቱ ያዴሩባቸዋሌ ተብሇው የሚታሰቡ ቦታዎችን በመምረጥ ርጥብነትን፤ ርባታን ሇማስጠበቅ እንዯሚሞክሩ ታይቷሌ። በመጨረሻም የደበርቲ ከበራ ከርባታ በተጨማሪ ሇተሇያዩ አሊማዎች የሚከበር በመሆኑ በተሇይም የማህበረሰቡን ሰሊምና አንዴነት ከማስጠበቅ አንጻር ጥናት ቢዯረግበት መሌካም ነው በማሇት ጥናቱ ተጠናቋሌ።