Abstract:
ይህ ጥናት የግእዛ ቅኔያትን እንዯ ጠባይ ማረቂያ በባሔር ዲር ከተማ ማሳያነት በሚሌ
ርእሰ ነገር የቀረበ ሲኾን፣ ግብረ ገብን ከመስበክ አያ የተዯረጉ የግእዛ ቅኔዎችን ይዖት
መመርመር ሊይ ያሇመ ነው። ዒሊማዉን ከግብ ሇማዴረስ ሇጥናቱ የተመረጡት የመረጃ
መሰብሰቢያ ዖዳዎችም ቃሇ መጠይቅ፣ ምሌከታና ቡዴን ተኮር ውይይቶች ናቸው።
በእነዘህ ዖዳዎች የተሰበሰቡት መረጃዎች በዒይነታዊ ምርምር የመረጃ መተንተኛ ዖዳ
ተተንትነው የቀረቡ ሲኾኑ፣ ከምርምሩ መተንተኛ ስሌት አያም አንዴምታና ገሊጭ
የመተንተኛ ስሌቶች ተግባር ሊይ ውሇዋሌ። ስሇኾነም ይህ ጥናት በተገኘዉ መረጃ
መሠረት ማኅበራዊ ይዖት፣ ሃይማኖታዊ ይዖት እና ፖሇቲካዊ ይዖት ተብል ተከፊፌል
የቀረበ ሲኾን፣ ስሇ ሥርዏተ ዔርቅ፣ በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሊይ ስሇሚታየው የሥነ ምግባር
ክፌተት፣ ስሇ ጥንቆሊ፣ ስሇ የውርስ ክፌፌሌ፣ ስሇ ዛምታ ተገቢነትና ኢ-ተገቢነት፣ ስሇ ሴት
ወጣቶች የአሇባበስ ኹኔታ፣ ስሇ ትዲር ፌች፣ የሚበራይን በሬ ማፇን እንዯማይገባ የሚናገሩ
ቅኔዎችና ሌም የበቅልን ጠባይ እንዯሚገራ ኹለ ኮሮናም ሇሰው ሌጅ ጠባይ መግሪያ
ኾኖ የመጣ ወረርሽኝ እንዯኾነ የሚያቀነቅኑ ቅኔዎች የማኅበረሰቡን የሥነ መግባር ክፌተት
ቁሌጭ አዴርገው የሚያሳዩና የሚመክሩ ግኝቶች ናቸው። በላሊ ዏውዴ፦ ይዖቱን ሥርዏተ
ጋብቻ ሊይ ያዯረገ ቅኔ፣ ሳይማሩ ስሇሚሠሩ የሃይማኖት ሰዎች፣ ስሇሚወሰሌቱ የዖመኑ
መነኯሳት፣ ውሇታ ቢስ ስሇኾኑ ሰዎች፣ ስሇ ሌመና፣ ስሇጉቦኛ አካሊት የሚያቀነቅኑ ቅኔዎች
ሃይማኖታዊ ይዖት ያሊቸው ግኝቶች ናቸው። በፖሇቲካዊ ዏውዴ ሥርም የፖሇቲካ
መሪዎችን የሚገስጹ፣ ፖሇቲካን ሙጥኝ ብሇው አንሇቅም ስሇሚለ ባሇሥሌጣናት የተዯረጉ
ቅኔዎች ተገኝተዋሌ። ጥናቱ ባስገኛቸው ውጤቶችና ማጠቃሇያዎች በመነሣትም ግብረ
ገብነትን ሇማኅበረሰቡ የሚሰብኩ ቅኔዎች በቅኔ አብያተ ጉባኤያት ሊይ ተቀብረው
እንዲይቀሩ የሚመሇከታቸው አካሊት ሇኹለም ተዯራሽ እንዱኾኑ ቢያዯርጉ