BDU IR

የግእዛ ቅኔያትን እንዯ ጠባይ ማረቂያ በባሔር ዲር ከተማ ማሳያነት በፍክልር የኹሇተኛ ዱግሪ ሇማግኘት በከፉሌ ማሟያነት የቀረበ ጥናት

Show simple item record

dc.contributor.author አምባቸው (አባ), በእንዴርያስ
dc.date.accessioned 2021-08-25T06:30:50Z
dc.date.available 2021-08-25T06:30:50Z
dc.date.issued 2021-08-25
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/12543
dc.description.abstract ይህ ጥናት የግእዛ ቅኔያትን እንዯ ጠባይ ማረቂያ በባሔር ዲር ከተማ ማሳያነት በሚሌ ርእሰ ነገር የቀረበ ሲኾን፣ ግብረ ገብን ከመስበክ አ኱ያ የተዯረጉ የግእዛ ቅኔዎችን ይዖት መመርመር ሊይ ያሇመ ነው። ዒሊማዉን ከግብ ሇማዴረስ ሇጥናቱ የተመረጡት የመረጃ መሰብሰቢያ ዖዳዎችም ቃሇ መጠይቅ፣ ምሌከታና ቡዴን ተኮር ውይይቶች ናቸው። በእነዘህ ዖዳዎች የተሰበሰቡት መረጃዎች በዒይነታዊ ምርምር የመረጃ መተንተኛ ዖዳ ተተንትነው የቀረቡ ሲኾኑ፣ ከምርምሩ መተንተኛ ስሌት አ኱ያም አንዴምታና ገሊጭ የመተንተኛ ስሌቶች ተግባር ሊይ ውሇዋሌ። ስሇኾነም ይህ ጥናት በተገኘዉ መረጃ መሠረት ማኅበራዊ ይዖት፣ ሃይማኖታዊ ይዖት እና ፖሇቲካዊ ይዖት ተብል ተከፊፌል የቀረበ ሲኾን፣ ስሇ ሥርዏተ ዔርቅ፣ በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሊይ ስሇሚታየው የሥነ ምግባር ክፌተት፣ ስሇ ጥንቆሊ፣ ስሇ የውርስ ክፌፌሌ፣ ስሇ ዛምታ ተገቢነትና ኢ-ተገቢነት፣ ስሇ ሴት ወጣቶች የአሇባበስ ኹኔታ፣ ስሇ ትዲር ፌች፣ የሚበራይን በሬ ማፇን እንዯማይገባ የሚናገሩ ቅኔዎችና ሌ጑ም የበቅልን ጠባይ እንዯሚገራ ኹለ ኮሮናም ሇሰው ሌጅ ጠባይ መግሪያ ኾኖ የመጣ ወረርሽኝ እንዯኾነ የሚያቀነቅኑ ቅኔዎች የማኅበረሰቡን የሥነ መግባር ክፌተት ቁሌጭ አዴርገው የሚያሳዩና የሚመክሩ ግኝቶች ናቸው። በላሊ ዏውዴ፦ ይዖቱን ሥርዏተ ጋብቻ ሊይ ያዯረገ ቅኔ፣ ሳይማሩ ስሇሚሠሩ የሃይማኖት ሰዎች፣ ስሇሚወሰሌቱ የዖመኑ መነኯሳት፣ ውሇታ ቢስ ስሇኾኑ ሰዎች፣ ስሇ ሌመና፣ ስሇጉቦኛ አካሊት የሚያቀነቅኑ ቅኔዎች ሃይማኖታዊ ይዖት ያሊቸው ግኝቶች ናቸው። በፖሇቲካዊ ዏውዴ ሥርም የፖሇቲካ መሪዎችን የሚገስጹ፣ ፖሇቲካን ሙጥኝ ብሇው አንሇቅም ስሇሚለ ባሇሥሌጣናት የተዯረጉ ቅኔዎች ተገኝተዋሌ። ጥናቱ ባስገኛቸው ውጤቶችና ማጠቃሇያዎች በመነሣትም ግብረ ገብነትን ሇማኅበረሰቡ የሚሰብኩ ቅኔዎች በቅኔ አብያተ ጉባኤያት ሊይ ተቀብረው እንዲይቀሩ የሚመሇከታቸው አካሊት ሇኹለም ተዯራሽ እንዱኾኑ ቢያዯርጉ en_US
dc.language.iso en en_US
dc.subject Folklore/Cultural Studies en_US
dc.title የግእዛ ቅኔያትን እንዯ ጠባይ ማረቂያ በባሔር ዲር ከተማ ማሳያነት በፍክልር የኹሇተኛ ዱግሪ ሇማግኘት በከፉሌ ማሟያነት የቀረበ ጥናት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record