BDU IR
Recently added
Login
BDU IR Home
→
Faculty of Humanities
→
Ethiopian Languages and Literature - Amharic
→
Recent submissions
JavaScript is disabled for your browser. Some features of this site may not work without it.
Ethiopian Languages and Literature - Amharic: Recent submissions
Now showing items 1-20 of 155
Next Page
የሁሇተኛ ዯረጃ ተማሪዎችን አማርኛ ቋንቋን በሌይይት ስሇማስተማር (Differentiated Instruction) የባህር ዲር ከተማ አስተዲዯር መምህራንና ርዕሳነ መምህራን ያሊቸው ግንዚቤ ፌተሻ፤
በታዚሽ, እንዲሇው ታዬ
(
2016-07
)
የጥናቱ ዋና ዓሊማ የሁሇተኛ ዯረጃ ተማሪዎችን አማርኛ ቋንቋን በሌይይት ስሇማስተማር የባህርዲር ከተማ አስተዲዯር መምህራንና ርዕሳነ መምህራን ያሊቸውን ግንዚቤ መፇተሽ ነበር፡፡ ዓሊማውን ሇማሳካት የገሊጭ ምርምር ዓይነት የሆነው የዲሰሳ ጥናት ንዴፌ ጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በባሕር ዲር ከተማ አስተዲዯር ስር ከሚገኙ 11 የመንግሰት ...
በቃሊት ጥሌቅ ዕውቀት እና በአንብቦ መረዲት ችልታ መካከሌ ያሇው ተዚምድ ትንተና አማረኛን እንዯ ሁሇተኛ ቋንቋ በሚማሩ በቤኒሻንጉሌ ቋንቋ አፈፈት የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት
ብርዚፍ, የሱፍ
(
2016-09
)
የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ አማርኛን እንዯሁሇተኛ ቋንቋ የሚማሩ ተማሪዎች የቃሊት ጥሌቅ እውቀትና አንብቦ የመረዲት ችልታ መካከሌ ያሇውን ተዚምድ ብልም የመተንበይ ዴርሻ መፈተሽ ነበር፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በቤኒሻንጉሌ ጉምዜ ክሌሊዊ መንግስት በአሶሳ ዝን በኩርሙክ ወረዲ ከሚገኙ ሶስት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርትቤቶች በሆረሃዚብ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርትቤት ...
የ‹‹ዋርዳሆዬ››ጨዋታ ቃል-ግጥሞች ይዘት ትንተና እና ፋይዳ
ከፍያለው, ደባሽ
(
2016-06
)
ይህ ጥናት በአማራ ብሔራዊ ክልል በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በሰቆጣ፣ ድሃና ጻግብጂ ወረዳዎች ዘንድ በሚከበረው የዋርዳሆዬ በዓል ቃል ግጥሞች የይዘት ትንተናና ፋይዳ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው። በዚህ አከባቢ እስካሁን ድረስ ወልደካህን ምስጋናው (2003) የአስኮለልቻ በዓል በሚል በመጀመርያ ዲግሪ የአማርኛ ቃላዊ ግጥም የይዘት ትንተና ...
ሂዯተዘውጋዊ አቀራረብ የመጻፍ ክሂሌ ችልታንና የመጻፍ ተነሳሽነትን ሇማሳዯግ ያሇው ሚና፤በ11ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት
በየኔነሽ, ባሇህ
(
2016-07
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ ሂዯተዘውጋዊ አቀራረብ የተማሪዎችን የመጻፍ ችልታና የመጻፍ ተነሳሽነት መፈተሸ ነው፡፡ ዓሊማውን ሇማሳካት ፍትነት መሰሌ ንዴፍን ተግባራዊ አዴርጓሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በደሩቤቴ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት በ2015 ዓ/ም በመማር ሊይ ያለ የ11ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ናቸው፡፡ የጥናቱ የፍትነት ቡዴንና የቁጥጥር ቡዴኑ ...
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የማህዯረ ተግባር (portifolio) ምዘና የመፃፍ ክሂሌ ችልታን ሇማሻሻሌ ያሇው ፋይዲ፤ በዘጠነኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት
በስንታየሁ, ሰንዯቁ
(
2016-08
)
የዚህ ጥናት አሊማ፣ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የማህዯረ ተግባር ምዝና የመፃፍ ክሂሌን ሇማሻሻሌ ያሇውን ፋይዲ መመርመር ነው፡፡ አሊማውን ከግብ ሇማዴረስም ጥናቱ ፍትነት መሠሇ (Quasi- experimental) ንዴፍን ተግባራዊ አዴርጓሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፈዎች በዯቡብ ጎንዯር መስተዲዯር ዞን በዯራ ወረዲ በሚገኘው ጎህ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ...
በአማርኛ ቋንቋ የመጻፍ ትምህርት (በተማሪዎች የጽሑፍ ሥራዎች) የመምህራን ጽሑፋዊ ምጋቤምላሽ ፍተሻ፤ በማንኩሽ 2ኛ ደረጃ ትምህርትቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
በተስፋሁን, አለፈ
(
2024-08
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የመምህራን የጽሑፍ ምጋቤምላሾች አተገባበር ምን አንደሚመስል በማንኩሽ 2ኛ ደረጃ ትምህርትቤት በ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት መፈተሽ ነው፡፡ ይህን ዓላማ ከግብ ለማድረስ ጥናቱ ገላጭ ሀተታዊ የምርምር ስልትን ተከትሏል፡፡ ለዚህም በማንኩሽ ትምህርትቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን የሚያስተምሩ 2 የአማርኛ ...
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት መር መጻፍ ብልሃት በተማሪዎች የመጻፍ ችሎታ ላይ ያለው ተፅዕኖ “በ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት”
አለምአንች, አቤ
(
2024-03
)
ይህ ጥናት ዋነኛ ዓላማ አድርጎ የተነሳው በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት መር የመጻፍ ብልሃት በተማሪዎች የመጻፍ ችሎታ ላይ ያለውን ተፅዕኖ መመርመር ነው። ጥናቱ ባለሁለት ቡድን ከፊል ሙከራዊ ሲሆን የተካሄደውም በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን በጎንጅ ቆለላ ወረዳ በጎንጅ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት በ2015 ዓ.ም ሲማሩ ከነበሩ የ11ኛ ክፍል 81 ...
የ“ፓራኖያ” አስተማስል በሰባተኛው መሌአክ፤ ሥነሌቡናዊ ንባብ
ሠርፀ, ፇቃዯ
(
2024-03
)
ይህ ጥናት ‹‹የ“ፓራኖያ” አስተማስል በሰባተኛው መሌአክ፤ ሥነሌቡናዊ ንባብ›› በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን፣ ዋና ዓሊማው “ፓራኖያ”ን ማሳየት ነው፡፡ ንዑሳን ዓሊማዎቹ ዯግሞ በገጸ ባሕሪው ሊይ የታዩ የ“ፓራኖያ” ጭብጦችን መተንተን፣ በገጸ ባሕሪያቱ ሊይ የታዩ የ“ፓራኖያ” አይነቶችን መጠቆም፣ በገጸ ባሕሪው ሊይ የታዩ የ“ፓራኖያ” መገሇጫዎች ...
የፇጠራ እና የእውነታ ውህዯት በተመረጡ የሀብታሙ አሇባቸው ስራዎች
ትዕግስት, ፌሰሀ
(
2024-06
)
ህ ጥናት “የፇጠራና የእውነታ ውህዯት በተመረጡ የሀብታሙ አሇባቸው ስራዎች” በሚሌ ርዕስ የተከናወነ ነው። የጥናቱ ዳ ዓይነታዊ የምርምር ስሌትን መሰረት ያዯረገ ሲሆን መተንተኛው ዳው ዯግሞ ገሊጭ እና ፌካሬ ነው። ጥናቱ በተመረጡት ቴክስቶች ውስጥ የፇጠራና የእውነታ ውህዯትከሀዱስ ታሪካዊ ሂስ ንዴፇ ሃሳብ አንጻር ቢፇተሽ መሌካም ነው በሚሌ ...
አንስታይ ንባብ በአሇቃ ገብረሃና ተረቶች በአማርኛ ሥነጽሐፌ የሁሇተኛ ዱግሪ ሇማግኘት የቀረበ ጥና
መሰረት, አያላው አዴማሱ
(
2024-06
)
ይህ ጥናት "አንስታይ ንባብ በአሇቃ ገብረሃና ተረቶች" በሚሌ የተሰራ ነው። ጥናቱን ሇማካሄዴም አካዲሚያዊ እውቀቶችና ግሊዊ ገጠመኞች የገፊፈ ሲሆን አሊማውም በአሇቃ ገብረሃና ተረቶች ውስጥ ሴትነት እንዯምን እንዯተገሇጸ በዜርዜርና በጥሌቀት ፇክሮ ማሳየት ነው። ጥናቱን ሇማካሄዴ አይነታዊ የምርምር ዳ ግሌጋልት ሊይ ውሎሌ። ሇጥናቱ ጥቅም ሊይ ...
ፍላጎት በ “ያልታበሱ እንባዎች” ረጅም ልቦለድ ከLacanian ንድፈ ሀሳብ አንፃር
ወንድሙ, ቸኮለ
(
2016-09
)
ጥናቱ ዓብይ ዓላማ አድርጎ የተነሳው ያልታበሱ እንባዎች ልቦለድ ውስጥ ያሉ ገፀ ባህሪያት ፍላጎት እንዴት እንደተገለፀ ማሳየት የሚል ነው፡፡ አነሳሽ ምክንያቴ ከላካኒያን ንድፈ ሀሳብ አንፃር ከዚህ ጥናት በፊት ሁለት አጥኝዎች ጥናት ያደረጉ ቢሆንም ፍላጎት፣ ባይተዋርነት፣ ፋሎ-ሴንትሪዝም፣ ጁዊሶንስ እና ሳይኮ-ፓቶሎጂ የሚሉ ፅንሰ ሀሳቦች ላይ ...
ስላቅ በተመረጡየጌታቸውታረቀኝ የተውኔት ስራዎች
ረድኤት, አስራደ
(
2016-01
)
የዚህ ጥናት ዓላማ በተመረጡ የጌታቸው ታረቀኝ የተውኔት ስራዎች ዉስጥ ስላቅ በምን መልኩ እንደተከሰተ ማሳየት ነዉ፡፡ በተውኔት ስራዎች ላይ የጥናት ክፍተት መኖሩ እና ተውኔቶቹን በስላቅ ማንጸሪያ መመልከት አመቺ ሆኖ መገኘቱ እንደመነሻ ሃሳብ በመያዝ ተጠንቷል፡፡ ጥናቱ ዓይነታዊ ጥናት በመሆኑ ቴክስቶችን በተገቢው መልኩ በመፈተሽ የገላጭ ስልት ...
የአንባቢ ምላሽ ንባብ በ“እቴ ሜቴ የሎሚ ሽታ” አጭር የልቦለድ መድብል
ምህረትአብ, መለሰ
(
2024-01
)
ይህ ጥናት “የአንባቢያን ምላሽ ንባብ በ‘እቴ ሜቴ የሎሚ ሽታ’ አጭር የልቦለድ መድብል” በሚል የተሰራ ነዉ። ጥናቱን ለማካሄድ ግላዊና አካዳሚያዊ ገጠመኞች አነሳሽ ምክኒያት ሆነዉ የቀረቡ ሲሆን ይህ ጥናት በ2001 ዓ.ም በደራሲ አዳም ረታ ከታተመዉ “እቴሜቴ የሎሚ ሽታ” አጫጭር የልቦለድ መድብል ዉስጥ በተመረጡት “እቴሜቴ የሎሚ ሽታ እና በለስ” ...
በአማርኛ ቋንቋ የተማሪዎች የማንበብ ፍጥነት ምዘና ጥናት፤ በወረታ ከተማ አስተዳደር በሁሉም የመንግስት የመጀመሪያ ደረጃ ሙሉ ሳይክል ትምህርትቤት በስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
አንለይ ዳኛው, ዳኛው
(
2015-02
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የተማሪዎችን የማንባብ ፍጥነት በስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት መፈተሸ ነው፡፡ የጥናቱን ዓላማ ለማሰሳካት ገላጭ የምርምር ስልት ጥቅም ላይ ውሏል፡፡ ጥናቱ በዓላማ ተኮር ናሙና ዘዴ በተመረጠው በወረታ ከተማ አስተዳደር በሁሉም የመንግስት አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ሙሉ ሳይክል ትምህርትቤቶች የተካሄደ ነው፡፡ በተጨማሪም ...
ሞት በቅበላ ረጅም ልቦለድ ነገረ ህላዌ ንባብ
ሙሉየ, ካሳ
(
2015-02
)
ይህ ጥናት “ሞት በቅበላ ረጅም ልቦለድ፣ ነገረ ህላዌ ንባብ” በሚል ርዕስ የተጠና ነዉ፡፡ የዚህ ጥናት አብይ ዓላማም ለምርምር በተመረጠዉ ልቦለድ ዉስጥ የነገረ ህላዌ፣ ሞት ጭብጥ ተንትኖ ማቅረብ ነዉ፡፡ ይህን ጉዳይ ለማጥናት ምክንያት የሆነዉ ደግሞ ለምርምር የተመረጠዉ ልቦለድ ራሱን ችሎ ሞትን ከነገረ ህላዌ ፍልስፍና አኳያ ጥናት አለመደረጉ፤ የነገረ ...
Teachers’ Use of Play As A Teaching Method In Letter Learning For Kinder Garten Students: The Case of Atse Serest Dingell Public School In Bahir Dar Town
Ayisheshim, Mebirie
(
2022-10
)
The study adopted descriptive research design to find out the main challenges that pre-primary school teacher’s encounter in the implementation of the play- based teaching method in letter learning. The objectives of ...
በአማርኛ ቋንቋ ዋና ሀሳብ የመሇየት ብሌሃት የአንብቦ መረዲት ችልታንና የማንበብ ተነሳሽነትን ሇማሳዯግ ያሇው አስተዋጽኦ፤ በሽናሽኛ አፌፇት የጠነኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት
መዱና, አራጋው
(
2023-01
)
የዙህ ጥናት ዓሊማ ዋና ሃሳብ የመሇየት ብሌሃት በተማሪዎች የአንብቦ መረዲት ችልታ እና የማንበብ ተነሳሽነት ሊይ ተጽዕኖ ያሇው መሆን አሇመሆኑን መመርመር ነበር፤የጥናቱ ተሳታፉዎች በ2014 ዓ.ም ትምህርት መን በማንቡክ ከፌተኛ ሁሇተኛ ዯረጃና መሰናድ ትምህርትቤት ትምህርታቸውን የተከታተለ በሽናሽኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ 467 የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ...
አማርኛን እንደሁለተኛ ቋንቋ የሚማሩ ተማሪዎች የመማር ስልት ምርጫና የትምህርት ውጤት ተዛምዶ፤ በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
አበራ ብሩ, ብሩ
(
2022-12
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በተማሪዎች አማርኛን የመማር ስልት እና የትምህርት ውጤት መካከል ያለውን ተዛምዶ፣ እንዲሁም የተማሪዎችን የመማር ምርጫ መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ ተዛምዷዊ የምርምር ስልትን የተከተለ ነው። የጥናቱ ተሳታፊዎች በሙሎ ወረዳ ሆጀ ዱሬ ከተማ ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች መካከል በኩራ ቀመሌ እና በጨራ ጉዲና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ...
. በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የራስመስ መማር ብልሀት ከአንብቦ መረዳት ችሎታ ጋር ያለው ተዛምዶ በታገል መሰናዶ 2ኛ ደረጃት/ቤት በ11ኛ ክፍል ተተኳሪነት
ይብሬ, ጌጡ
(
2008-08
)
ደጋግሞ ማንበብ (Rereading) ብልሃትአማርኛን በሁለተኛ ቋንቋነት የሚማሩ ተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታ እና የማንበብ ተነሳሽነት ለማጎልበት ያለው አስተዋጽኦ፤ በሰባተኛ ክፍል በቤኒሻንጉልኛ ቋንቋ አፍፈት ተማሪዎች ተተኳሪነት
ሙሉቀን ተስፋዬ, ተስፋዬ
(
2022-11
)
የዚህ ጥናት አላማ ደጋግሞ ማንበብ ብልሃት የአማርኛ ቋንቋ አንብቦ የመረዳት ችሎታና የማንበብ ተነሳሽነት ለማሳደግ ያለውን አስተዋጽኦ መመርመር የሚል ነው፡፡ ጥናቱ ፍትነት መሰል (Quasi experimental) ንድፍን የተከተለ ነው፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የጋማሀሩ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ...
Now showing items 1-20 of 155
Next Page
Search
Search
This Community
Browse / Search
All of BDU IR
Institute, Faculity, School, college and its Collections
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
By Submit Date
This Community
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
By Submit Date
My Account
Login
Register