BDU IR

Browsing Thesis and Dissertations by Title

Browsing Thesis and Dissertations by Title

Sort by: Order: Results:

  • አያሌ, ዋሴ (2011-06)
    ይህ ጥናት “ነውር እንዯሌማዲዊ ህግ በዯራ ወረዲ ማህበረሰብ” በሚሌ ርዕስ የተካሄዯ ሲሆን፤ ዋና አሊማው በዯራ ወረዲ ማህበረሰብ በነውሮች አማካኝነት፣ ሌማዲዊ ህጎችን መመርመር ነው፡፡ አሊማውን ከግብ ሇማዴረስ ሇጥናቱ ጠቃሚ መረጃዎች ከቀዲማይና ከካሌዓይ የመረጃ ምንጮች ተሰብስበው በተግባራዊ መዋቅራዊና በስነሌቦናዊ ቲወሪ ተተንትነዋሌ፡፡ ጥናቱ ...
  • አዳነች ደንበሌ (2021-02-22)
    አጠቃሎ ይህ ጥናት ነውር እንደማህበራዊ ደንብ ማስጠበቂያ ስልትነት በዶርዜ ማህበረሰብ በሚል ርዕሰ ጉዳይ የተጠና ነው፡፡ የጥናቱ አላማ በማህበረሰቡ አስተሳሰብና አመለካከት ውስጥ ነውር ያለውን ቦታ በመመርመር የማህበረሰቡን አስተሳሰብ አመለካከትና እውቀት መግለጽ ነው፡፡ የጥናቱን አላማ ከግብ ለማድረስ በዋነኝነት ቃለ መጠይቅ፣ ቡድን ተኮር ...
  • አየሁ, ንጉሴ (2016-07)
    ይህ ጥናት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር የአጎላጎሌ ጨዋታ ክዋኔና ፋይዳ በጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ማህበረሰብ በሚል ርዕስ ትኩረት ተደርጓል፡፡ የጥናት ዋና ዓላማ የአጎላጎሌ የልጆች ጨዋታ ክዋኔና ፋይዳ ይዘት ተንትኖ ማሳየት ሲሆን የአጎላጎሌ ጨዋታ ሂደቱን መተንተን፣ አጎላጎሌ የልጆች ጨዋታ ክዋኔ ላይ የሚስተዋሉ ቁሳዊ ...
  • ሙሉ, እንዲሌካቸው (2012-07)
    ይህ ጥናት በባህርዲር ከተማ ነዋሪዎች ህይወት፣ በማህበራዊ አንዴነቱ እና በብዜሃነት መካከሌ ያለ ሌዩነቶችን በማስታረቅ ረገዴ በሀገረሰባዊ ምግብ አ዗ገጃጀት እና አቀራረብ ውስጥ የሚኖሩ ማህበራዊ እሴቶችን መመርመርን ዋና ዓሊማ ያዯረገ ነው፡፡ ይህን ጥናት ሇማካሄዴም የሰርግ ከበራ የመከወኛ አጋጣሚን በመምረጥ በከበራው የሚከወኑ የቡፋ ምግብ ...
  • ጌታቸው, አቡሽ; ጌታቸው, አቡሽ ጌታቸው (2021-07-09)
    በመጀመሪያ ይህን የመማር አጋጣሚ እንዲገኝ እዴለን ሇሰጠኝ ሇጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ምስጋናዬ ከፌ ያሇ ነው፡፡ በመቀጠሌ ከቃሊትና ፉዯሌ ግዴፇት አንስቶ በጽሁፈ ውስጥ ይታዩ የነበሩ ዋና ዋና ስህተቶቼን በማስተካከሌ እና በማረም ጥናቱ ይህን ቅርጽ ይዞ ሇዚህ ዯረጃ እንዱበቃ ሙያዊ ዴጋፊቸውን ሊዯረጉሌኝ ሇውዴ አማካሪዬ ድ/ር ሰልሞን ተሾመ ከሌብ ...
  • ንጋቴ, ሰሎሞን (2021-07-09)
    ጥናቴን በማረም፣ የተጣመመውን በማቅናት፣ የሳትኩትን በማስታወስ፣ በትጋት እንድሰራበማበረታታት፣ በወቅቱ እንድጨርስ ሁኔታዎችን በማመቻቸት ጥናቱ ለፍፃሜ እንዲበቃያገዙኝን አማካሪዬን ዶክተር ዐቢዩ አስማማውን እጅግ አመሰግናለሁ፡፡ ረዳት አማካሪዬ ዶክተር አስቴር ሙሉ ደግነት ከፈገግታ ጋር ላልተለየው መስተንግዶዎና ለቀናሃሳብዎ አመሰግናለሁ፡፡ ...
  • እስማኤል አህመድ (2022-09)
    የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ "የነሺዳ ክወኔና ፋይዳን በዒድ አልፈጥር በዓል እና በሰርግ አዉድ ላይ" መመርመር ነው፡፡በዚህ ዋና ዓላማ ላይ ተመርኩዞ ነሺዳ ምን እንደሆነ?ከዋኞች እነማን እንደሆኑ፣የአከዋወን ገጽታው ምን ይመስላል እና በሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘንድ ለምን ተግባር እንደሚከወን ወይም የነሺዳ ክዋኔ ምን ፋይዳ እንዳለው በመመርመር ዝርዘር ...
  • ደጀን, ታምሩ ገብረመድህን (2015)
    ይህ ጥናት ከፎክሎር ዘሮች ውስጥ አንዱ የሆነውን የሃገረሰባዊ ልማድን በማንሳት የሃገረሰባዊ እምነት ክዋኔና ፋይዳ በዝቋላ ወረዳ የሰርግ ስርዓት ማሳያነት በሚል ርዕስ የቀረበ ጥናት ነው፡፡ በዋናነትም ይህ ጥናት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን በዝቋላ ወረዳ የሚኖሩ ማህበርሰቦች በሃዘንም በደስታም ወቅት የተለያዩ ሃገረሰባዊ እምነቶችን ...
  • ስለናት, የላይነህ (2011-06)
    የዚህ ጥናት ዋና አሊማ ‹‹ የእናርጅ እናውጋን ማህበረሰብ የህሌምን እሳቤ፣ፌቺ እና ፊይዲ መመርመር›› ሊይ ያተኮረ ሲሆን ሇዚህ አሊማ መሳካት ዯግሞ በእናርጅ እናውጋ ወረዲ ህሌሞች፣ ፌችዎቻቸው እና በውስጥ የያዟቸው ትዕምርቶች ምን ምን ውክሌና እንዲሊቸው ማወቅ፣ ተጠኝው ማህበረሰብ ህሌምን በመጠቀም ያሇውን የህይዎት ፌሌስፌና፣ አመሇካከት፣ አስተሳሰብ፣ ...
  • በእስከዲር, ጥሊሁን (2015-09)
    የዚህ ጥናት ዋና አሊማ የሸበሌ በረንታ ማህበረሰብ በእንግጫ ነቀሊ ሥርዒተ ከበራ የሌጃገረድችን የህይወት ሽግግር መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ በዚህ ዒሊማ ስር ተቀንብቦ የእንግጫ ነቀሊ ከበራን፣ ከበራው ሊይ ሌጃገረድች የሚጠቀሙባቸው አሌባሳት፣ መዋቢያዎች እና ከበራው ሇማኅበረሰቡ ያሇው ፊይዲ በዝርዝር ዒሊማ ተጠንቷሌ፡፡ ጥናቱ ቀዲማይ እና ካሌአይ ...
  • በሙለቀን, የኔሰው (2018-07-18)
    የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ ‹‹የባሶሉበን ማህበረሰብን የሰርግ ስርዓተ ክዋኔን በማሳየት የሇውጥ ሽግግር ሂዯቱን መመርመር ሊይ ያተኮረ ሲሆን ሇዚህ ዓሊማ መሳካት ዯግሞ የማህበረሰቡን ሰርግ ክዋኔ የሇውጥ ሽግግር ሂዯቱ ምን እንዯሚመስሌ፤ በተጋቢዎች ሊይ የሚከሰቱ ችግሮችና መንስኤዎች፣ማከሚያ/ማሊመጃ መንገድችና ፊይዲቸውን ማሳየት፤ ሇክዋኔዎች ...
  • ከተማ, ተዘራሽ (2021-07-09)
    በመጀመሪያ ለዚህ ደረጃ እንድበቃ የትምህርት እድሉን ላመቻቸልኝ ለጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው፡፡ በመቀጠልም ለአማካሪዬ ለዶ/ር ሰሎሞን ተሾመ ምስጋና አቀርባለሁ፡፡ ትልመ ጥናት ባቀረብኩበት ወቅት ለጥናቱ የሚሆን ገንቢ አስተያየት በመስጠትና መረጃዎችን በመጠቆም ለተባበረኝ ረዳት አማካሪዬ ዶ/ር ሞላ ጀምበሬ ልባዊ ምስጋናዬን ይድረስልኝ፡፡ ...
  • ኃይሌ ሲሳይ (2015-01)
    ይህ ጥናት "የምጽዋት ፊይዲ ትንተና በኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋሕድ የዯብረ ታቦር ከተማን እና አካባቢውን እንዯማሳያ" በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን፤ የጥናቱ ዏቢይ ዓሊማ የምጽዋት ፊይዲ በኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋሕድ ዯብረ ታቦርንና አካባቢዉን እንዯማሳያ በመዉሰዴ መተንተን ነዉ። ጥናቱ፤ በምጽዋት የሚሰጡ ነገሮችን መሇየት፣ ምጽዋት የሚሰጥበትን ዓሊማ ...
  • አፈወርቅ, ተፈራ (2017-10-11)
    በተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ውስጥ የሚከወኑ በርካታ መንፈሳዊና ዓለማዊ ከበራዎች አሉ፡፡ ከእነዚህ ከበራዎቹም መካከል አንዱ ሰርግ ነው፡፡ የሰርግ ስርዓተ ከበራዎችም በሚቀርቡበት ማህበራዊና ሀይማኖታዊ አውዶች ምክንያት፣ በተሳታፊዎች ዓይነትና ብዛት እንዲሁም በሚገለጡበት መልክዓምድራዊ ሽፋን የተነሳ ዓይነታቸው እንዲሁ የተለያየ ነው፡፡ Infact, ...
  • ይትረፍ, አየለ (2020-09-15)
    አጠቃል ይኸ ጥናት በዯብረታቦር ከተማና አካባቢውና አካባቢ ማህበረሰብ የሌጆች ጨዋታዎች ክዋኔን መመርመር ሊይ ዒሊማ ያዯረገ ነው፡፡ ጥናቱ በዙህ ዋና ዒሊማ ሊይ መሰረትአዴርጎ በሌጆች አስተዲዯግና አቀራረፅ ሊይ ጨዋታዎች የሚኖራቸውን ሚና የመረመረ ነው፡፡ ጥናቱ በዙሀ ዋና ዒሊማ ሊይ ተመስርቶ በሌጆች ጨዋታ ውስጥ ትኩረት የተሰጣቸውን የሰብዕና ...
  • ደባልቄ, ሀና (2015-09)
    ይህ ጥናት የሴቶችን ሚና ማደላደያ የሚያሳዩ ቃል ግጥሞች መመርመር በሚል ርዕስ ጥናት የተደረገ ነው፡፡ ይህንን ዋና ዓላማ መሰረት በማድረግ ጥናቱ የሚከተሉት ዝርዝር ዓላማዎችን አካቶ ይዟል፡፡ በቃል ግጥሞች የሚገለጡ የሴቶችን ሚናዎች መለየት፣ማደላደያ ቃል ግጥሞችን መግለፅ እና የሴትንት ሚና ማደላደያ ቃል ግጥሞችን ፋይዳ ማሳየት የሚሉት ናቸው፡፡ ...
  • በሀና, ደባልቄ (2015-09)
    ይህ ጥናት የሴቶችን ሚና ማደላደያ የሚያሳዩ ቃል ግጥሞች መመርመር በሚል ርዕስ ጥናት የተደረገ ነው፡፡ ይህንን ዋና ዓላማ መሰረት በማድረግ ጥናቱ የሚከተሉት ዝርዝር ዓላማዎችን አካቶ ይዟል፡፡ በቃል ግጥሞች የሚገለጡ የሴቶችን ሚናዎች መለየት፣ማደላደያ ቃል ግጥሞችን መግለፅ እና የሴትንት ሚና ማደላደያ ቃል ግጥሞችን ፋይዳ ማሳየት የሚሉት ናቸው፡፡ ...
  • ሰላማዊት, ጌታሁን (2014-08)
    አጠቃሎ ይህ ጥናት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በዝቋላ ወረዳ በሚከበረው የሽውዬ እና ምሻምሾ ባህላዊ ጨዋታ ክዋኔ እና ፋይዳ ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር ። ጨዋታው በአማርኛ ዥዋዥዌ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን በኽምጣጛ ቋንቋ ወይም በመገኛ ቋንቋው እሽውዬ ተብሎ ይጠራል ፡፡ስለሆነም እኔም በመገኛው ቋንቋ ያለውን እሽውዬ ...
  • መሠረት, መቅጫ (2014-04)
    ይህ ጥናት ‛የቁጥሮች እምነታዊ ዉክሌና በዯብረ-ታቦር ከተማ የኦርቶድክስ እምነት ተከታይ ማህበረሰብ ህይወት“ በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን ቁጥሮች በማህበረሰቡ ህይወት ውስጥ ያሊቸውን ዉክሌናና ተግባር ፇትሿሌ፡፡ ቁጥሮች እንዯ መወሇዴ፣ ህመም፣ ሞት ባለ የህወይት ኡዯቶችን፣ በምግብና መጠጥ አሰራር ፣ በመፇወሻ መንገድች፣ በቀናት ዉክሌና እና በላልች ...
  • በይርዳው, ግፎ (2014-05)
    ይህ ጥናት የጎፋ ዞን ዛላ ወረዳና ሳውላ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ቃልቾች፣ የቃልቻ ቀንና የታላቅነት አሰጣጥ ትውን ጥበባት ገጽታና ማህበረ ባህላዊ ፋይዳ ለማሳየት ያለመ ጥናት ነው፡፡ መረጃዎች ከተለያዩ መዛግብት፣ ከቃልቻ ቀን እና ታላቅነት አሰጣጥ(ለቅሶ) ክዋኔ አውድ በምልከታ፣ በቃለ መጠይቅ እና ተተኳሪ የቡድን ውይይት፣ በምስል፣ በደምጽና ...