Abstract:
የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ ‹‹የባሶሉበን ማህበረሰብን የሰርግ ስርዓተ ክዋኔን በማሳየት የሇውጥ
ሽግግር ሂዯቱን መመርመር ሊይ ያተኮረ ሲሆን ሇዚህ ዓሊማ መሳካት ዯግሞ የማህበረሰቡን
ሰርግ ክዋኔ የሇውጥ ሽግግር ሂዯቱ ምን እንዯሚመስሌ፤ በተጋቢዎች ሊይ የሚከሰቱ ችግሮችና
መንስኤዎች፣ማከሚያ/ማሊመጃ መንገድችና ፊይዲቸውን ማሳየት፤ ሇክዋኔዎች መብዛትና
መቀነስ፤ መጥበቅና መሊሊት ምክንያቶቹ ምን እንዯሆኑ መፇተሽ እና ሰርግ ሇብሄረሰቡ ያሇውን
ማህበረ-ባህሊዊ ፊይዲ መመርመር የሚለ ንዐሳን ዓሊማዎች የተመረመረበት ጥናት ነው፡፡
እነዚህን ዓሊማዎች መሰረት ያዯረጉ መረጃዎች ከቀዲማይና ካሌዓይ የመረጃ ምንጮች
ተሰብስበው በስነሌቡናዊ እና ተግባራዊ ቲዮሪዎች የመረጃ መቀንበቢያነት በገሇጻ እና በይዘት
ትንተና ስሌቶች ተተንትነዋሌ ፡፡
በጥናቱ የባሶሉበን ማህበረሰብን ይወክሊለ የተባለ ሦስት ቀበላዎች በመምረጥ ሁሇት የገጠር
ቀበላዎች ዘንቦላ ጫራ እና ሌምጭም ቀበላ እንዱሁም የጁቤ ክ/ከተማ ሊይ መሰረት በማዴረግ
የመስክ መረጃዎችን በተፇጥሯዊ መቼት በመጠቀም በምሌከታ እንዱሁም በቃሇ መጠይቅና
በቡዴን ተኮር ውይይት ዯግሞ በ13 ቁሌፌ መረጃ አቀባዮች ተሰብስቧሌ፡፡ በመረጃ ትንተናው
የባሶሉበን ሰርግ ስርዓተ ክዋኔ ሇውጥ የሚከሰተው በሁሇት ምክንያቶች እንዯሆነ ጥናቱ
ያመሇክታሌ፡፡ የመጀመሪያው ሴት ሌጃገረድች ሇጋብቻ ህይወት ከመግባታቸው በፉት ነገረ
ወሲብ ስነሌቦናዊ ጫና እንዲይፇጥር ሲለ ወካይ በሆኑ ቁሶች ስሜትን ገፌቶ በመተካት ከአረብ
ማሰር እስከ ክብረ ንፅህና መወሰዴ ያሇው የሇውጥ ሂዯት ጤናን እንዯመጠበቅ ይቆጠራሌ፡፡
በመቀጠሌም በቅሌቅሌ የገሇጣ ስርዓቱ አዱስ ማንነት መያዝ ይታያሌ፡፡ ሁሇተኛው የሇውጥ
እሳቤ ዯግሞ ዘመንን ተከትሇው ሲከወኑ የነበሩ ስርዓቶች እየቀነሱ መምጣት ሇስነሌቦና ጫና
ፇጣሪዎች ስሊሌሆኑ የእነዚያ ክዋኔዎች መቅረት ሇኢኮኖሚ መጎሌበት ዋጋ አሇው የሚለ
ዘመናዊ አስተሳሰቦች ይታዩበታሌ፡፡ በመሆኑም ሇውጥ ከግሇሰብ ስነሌቡና መነጠሌ ጀምሮ እስከ
ማህበራዊ የሰርግ ክዋኔዎች መሇዋወጥ የነበረውን የተረጋጋ ህይወት ስሇሚያፊሌሰው ማከሚያ
መንገድች መኖር አሇባቸው የሚሌ አመሇካከት ጎሌቶ ታይቶበታሌ፡፡ በአጠቃሊይ ሇውጥ በዚህ
ጥናት ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ስነሌቡናዊ የዯረጃ እዴገቶች ሆኖ ተገኝቷሌ፡፡