BDU IR

Browsing by Title

Browsing by Title

Sort by: Order: Results:

  • Masreshaw, Kassaw (2016-06-01)
  • Tesfaye, Miraf (2020-02)
    Background Zinc supplementation for diarrhea treatment is relatively easy to implement and inexpensive intervention that through numerous clinical trials has shown beneficial results in reducing the severity and duration ...
  • ይህዓሇም, የሺወርቅ (2021-07-09)
    በመጀመሪያ ይህን የትምህርት እዴሌ እንዲገኝ ምቹ ሁኔታ ሇፇጠረሌኝ ሇጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ምስጋና አቀርባሇሁ፡፡ በመቀጠሌም፣ ከፉዯሌ ግዴፇት ጀምሮ ጎሌተው የነበሩ ስህተቶቼን በማስተካከሌ፣ የተጣመመውን በማቃናት፣ በትኩረት እንዴሰራ በማበረታታት ከፍ ያሇ እገዚ ሊዯረጉሌኝ እና ጥናታዊ ጽሁፈ ሇዙህ ዯረጃ እንዱዯርስ እገዚቸው ሊሌተሇየኝ ውዴ አማካሪዬ ድ/ር ...
  • በሀይሉ, ታደሰ (2012-05)
    የዚህ ጥናት አላም በደቡብ ወሎ ዞን በአምባሰል ወርዳከሀገረሰባዊ የህፃናት ህክምና ጋርበተያያዘ የሚስተዋሉት የመድሃኒት አዘገጃጀትናአ ስጠጥን መመርመረ ነው፡፡የጥናቱ መነሻሃሳብበዚህ ረገድ የጥናት ውስንነት ፤ፋይዳዎችና ተግባራዊ ችግሮች መኖር ሲሆን፤የጥናቱ ቦታዎች በወረዳው የሚኙት አራት ከበሌዎች ናቸው፡፡ የትናቱ አይነት አይነታዊ ሲሆን፤ አተያዪ ...
  • በአድማሱ አገኝ አማረ (2021-03-23)
    የሰው ልጅ ከሚያስጨንቀው ቁሳዊና ህሊዊ ጉዳዩ በመነሳት ከሐይማኖቱ ጎን በመቆም ሌሎች የመናፍስት አለምን በድርጊት ሆነ በመንፈሱ ያመልካል። ይህ አምልኮዊ ሂደት ደግሞ እምነት ይሆናል። እምነት ለቆሙለት ነገር ሁሉ መስዋዕት የሚያስፈልገው ጉዳይ ሲሆን መስዋዕቱም እንደ ሁኔታ የተመሰረተ ነው። በተተኳሪ ማህበረሰብ መስዋዕት ከሚቀርብላቸውና ከሚታመኑ መንፈሶች ...
  • በሰልሜ ዘውዴዓሇም ረታ (2020-11-11)
    የጥናቱ ዋና አሊማ ሌዕሇአዕምሯዊ የማንበብ ብሌሃቶች አንብቦ የመረዲትንና በጥሌቀት የማንበብን ችልታ የማጎሌበት አስዋፅኦ መፇተሽ ነው፡፡ ጥናቱ ፌትነትመሰሌ ቅዴመትምህርትና ዴህረትምህርት ባሇቁጥጥር ቡዴን የምርምር ስሌትን የተከተሇ ነው፡፡ የፌትነቱ ቡዴን በሌዕሇአዕምሯዊ የማንበብ ብሌሃቶች፣ የቁጥጥሩ ቡዴን ዯግሞ በመምህሩ መምሪያና በተማሪው ...
  • ከፋለ ዘውዱ (2021-03-18)
    ይህ ጥናት በሰሜን አቸፈር ወረዳ ማህበረሰብ ልማዳዊ የምርታማነት መጨመር እሳቤን በመተንተንና በማብራራት የማህበረሰቡ አባላት በህይወት ዑደታቸው ውስጥ የምርት መቀነስ እንዳይገጥማቸው የተለያዩ ልማዳዊ እምነቶችን በአዝመራቸው ላይ በመፈፀም ምርታቸው እንዴት እንደሚጨምር እሳቤያቸውን የሚያሳይ ነው፡፡ በመሆኑም ጥናቱ የሰሜን አቸፈር ወረዳ ማህበረሰብ ምርት ...
  • ይባቤ, ፈቀደ (2015-06)
    ዝንቱ ሐተታ ተመሥረተ ላዕለ ሐቲተ ቅኔ ዘሠለስቱ ሊቃውንተ ደላንታ፡፡ በዝኑቱ ርእስ ዘተመሥረተ ቦቱ ምክንያት ከመ ኢይጥፍኡ ቅኔያተ ሊቃውንተ ደላንታ እንበለ ይትዐወቅ በቍዔቶሙ፡፡ ወዐላማሁ ለዝንቱ ሐተታ ሐቲተ ቅኔ ዘሠለስቱ ሊቃውንተ ደላንታ ወአውፅኦተ መልእክተ ምስጢረ ቅኔ ዘተሰወረ እምውስተ ቅኔያት ውእቱ፡፡ ወአንሣእኩ ጥያቄያተ በውስተ ...
  • ፍፁምያለምብርሃን ገብሩ, ገብሩ (2013-08)
    አዳም ረታ ‹‹ህጽናዊ›› ብሎ ከጠራው የስነ ጽሑፍ እሳቤው ጋር በርከት ያሉ መፃህፍቱን ለአንባቢያን እያደረሰ ይገኛል፡፡ አዳም በአንድ ጽሁፍ ውስጥ ያለን ታሪክ እንደገና እያሳደጉና ሌላ ፈርጅ እያወጡ ማሳደግ እንደሚቻል፤ ቀለል ተብሎ ይታይ የነበረን ታሪክ በሌላ ምዕራፍ ወይም መፅሐፍ፤ ወይም ደግሞ በሌላ የሥነ ጽሑፍ ዘርፍ መፃፍ የህጽናዊነት ማሳያ ...
  • እሌኒ, አሰፋ (2018-11-05)
    አህጽሮተ ጥናት የጥናቱ አብይ አላማ መር የመጻፍ ክሂልን የማስተማሪያ ብልሀት የተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታና ተነሳሽነት በማጎልበት ረገዴ ያሇውን ሚና መፈተሽ ነበር፡፡ የጥናቱ አካባቢ በዯሴ ከተማ፣ ሆጤ ከፍተኛ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርትቤት ነው፡፡ ትምህርትቤቱ የተመረጠው በአመቺ ናሙና ዘዳ ነው፡፡ በዚሁ ትምህርት ...
  • ሁናቸውሁናቸው, ወረታው (2014-08)
    ይህ ጥናት “መጽሐፍ ቅዱሳዊ በይነአሃዳዊነት በተመረጡ የበዕወቀቱ ሥዩም ግጥሞች ውስጥ” በሚል ርዕስ የተካሄደ ነው፡፡ ስለሆነም በሶስቱም የደራሲው የግጥም መድብሎች ውስጥ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር መስተጋብር የፈጠሩ ግጥሞችን ተንትኖ የማሳየት ዓላማ አለው፡፡ መድብሎቹ ስብስብስብ ግጥሞች፣ የማለዳ ድባብ እና አዳምኤል የሚሉት የበዕውቀቱ ስራዎች ሲሆኑ፣ ...
  • ብርቱካን, ሙሊው (2020-09-22)
    ይህ ጥናት “ሚታዊ ንባብ በኢቶ ይኸውም፣ በኤቶ ዮ ዮ አጠቃል ጵ ረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ” በሚሌ ርዕስ የተዯረገ ሲሆን፤ ጵ ሌቦሇዴ ውስጥ የቀረቡትን የሚታዊ ተጋዲሉያን የተጋዴል ጉዝ ዯረጃዎችን ሇይቶ ማውጣት እና ተንትኖ ማሳየት የሚሌ ዓብይ ዓሊማን አንግቦ፣ ይህንኑ ሌቦሇዴ ከሚታዊ ሂስ አጻር በመመርመር የሚያስተሊሌፇውን ሚታዊ ይ዗ት ...
  • አለምአቀፍ, ተናገር (2019-10-17)
    አጠቃሎ ይህ ጥናት ሚታዊ ንባብ በይስማዕከ ወርቁ ዴርቶጋዳ እና ራማቶሓራ ረጅም ልቦለዶች በሚል ርዕስ የተደረገ ሲሆን የጥናቱ ዋና ዓላማ የተመረጡትን ልቦለዶች ከሚታዊ ሂስ አንፃር ማሳየት ሲሆን ሁነታዊ ሚቶችን፣ ምልክታዊ ሚቶችን እና የሚት ተጋዳሊ ገጸባሕሪያትን ተንትኖ ማሣየት ደግሞ ንዑሳን ዓላማው ነው፡፡ አጥኝዋ እነዚህን ዓላማዎች ...
  • መሰለ, ሞገስ (በባባረ ደዳረ ነኒቨቭረሪሰተቴ, 2019-08-16)
    የመጀመሪያው ክፍል የትርጉም ሥነ ጽሑፍ የታየበት፤ የሠለጠነው ዓለም ሃይማኖት ክርስትና ይበልጡን የጎላበት ፣ ኢትዮጵያ የክርስትና ሐይማኖትን የተቀበለችበት እና የኢትዮጵያ ከፍተኛ የሥልጣኔ ዘመን እንደነበር እንረዳለን፡፡ በመሆኑም ሥልጣኔው ከሐይማኖት ጋር ተዋህደው በሃገሪቱ ላይአብዛኛው ጽሑፎች ሐይማኖትን የሚመለከቱ እንደነበሩ መረዳት ይቻላል፡፡ ...
  • ሙለአዲም ታምሩ (2020-11-12)
    ይህ ጥናት ሚታዊ ጉዝ እና ፌሇጋ በእመጓ ሌቦሇዴ በሚሌ ርዕስ የተዯረገ ሲሆን ዋና ዓሊማው በተመረጠው ሌቦሇዴ ሚታዊ ጉዝ እና ፌሇጋ እንዳት እንዯተገሇጸ ማሳየት ነው፡፡ የጉዝ ምዕራፍች፣ የጉዝ ዓይነቶች፣ የፌሇጋ ምዕራፍች፣ የፌሇጋ ዓይነቶች፣ የሚታዊ ጉዝና ፌሇጋ የመጨረሻ ዓሊማ ምንነትን ማሳየት የጥናቱ ዜርዜር ዓሊማዎች ናቸው፡፡ አጥኘው እነዙህን ...
  • እንየው, ወርቁ (2022-09)
    ይህ ጥናት ሚታዊ ጉዞና ፍለጋ በሐሽማል ረጅም ልቦለድ በሚል ርዕስ የተደረገ ጥናት ሲሆን ዋና አላማው በተመረጠው ልቦለድ ሚታዊ ጉዞና ፍለጋ እንዴት እንደተገለጸ ተንትኖ ማሳየት ነው፡፡ የጉዞ ምዕራፎች፣ የጉዞ አይነቶች፣ የፍለጋ ምዕራፎች፣ የፍለጋ አይነቶች፣ የሚታዊ ጉዞና ፍለጋ የመጨረሻ አላማ ምንነትን፣ ማሳየት የጥናቱ ዝርዝር አላማዎች ናቸው፡፡ ...
  • በሰላማዊት አበበ (2021-09-21)
    አጠቃቀም ግምት ውስጥ ቢያስገቡ የተሻለ እንደሆነ የጥናቱ ውጤት ያመለክታል ሎታን የመተንበይ ድርሻቸው ጉልህ መሆኑን አሳይቷል። ስለዚህ መምህራን አንብቦ መረዳት ችሎታን በሚያስተምሩበት ጊዜ በማህበረ ስሜታዊ የመማር ብልሃትና በአንብቦ መረዳት ችሎታ መካከል አዎንታዊ ተዛምዶ መኖሩን በመረዳት የተማሪዎችን ማህበረ ስሜታዊ የመማር ...
  • ክብረት, ኤፌራታ (2021-11-17)
    ይህ “ማርክሳዊ ንባብ በተመረጡ የአሇማየሁ ገሊጋይ ረጅም ሌቦሇድች” በሚሌ ርዕስ የተሰራ ጥናታዊ ጽሁፌ በአንዴ የዘመን ክስተት ውስጥ ስሇተነጸባረቁ ሥነ-ጽሁፊዊ ርዕዮተ ዓሇሞች ፣ መዯብ እና ቁሳዊነት የማርክስን ፌሌስፌና እንዯ ማያ በመጠቀም በአሇማየሁ ገሊጋይ የሥነ ጽሁፌ ስራዎች ሊይ የተዯረገ ሂሳዊ ትንተና ነው፡፡ ይህን ጥናታዊ ጽሁፌ ሇማካሄዴ ...
  • አጣሇ, ግዚቸው (2014-06)
    ይህ ጥናት ማኅበራዊ መተማመን በአውዴ ማስዯፊት ስርዓት ማሳያነት በ዗ብር ቅደስ ገብርኤሌ ቤተ ክርስቲያን በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን ስርዓቱ የሚዯረገው በአማራ ክሌሌ፣ ሰሜን ሸዋ ዝን፣ በመንዜ ሊል ምዴር ወረዲ፣ በክሇርቦ ቀበላ በሚገኘው ዗ብር ቅደስ ገብርኤሌ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ ስርዓቱ በመተማመን ችግር የተጠረጠረ ሰው በዯብሩ በዯብዲቤ ተጠርቶ ...