እየሩስ, ወ/ሐዋርያት
(2018-11-05)
አጠቃሎ
“ባይተዋርነት በበውቀቱ ስዩም ግጥሞች” የሚል ርእስ ያለው ይህ ጥናትየበውቀቱ ስዩም መድብሎችን በመፈተሽ ባይተዋርነት የተወከለባቸውን 20 (ሃያ) ግጥሞች በመምረጥ የይዘት ትንተና በማድረግ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ የጥናቱ ዘዴ ገላጭ ሲሆን ስልቱ ደግሞ ጭብጥ ትንተና ነው፡፡በመሆኑም ትንታኔው በዋናነት በባይተዋርነት ትችት አንጻር የተመረኮዘ ሲሆን ...