BDU IR

በደቡብ ጎንደር ዞን የጎረፍ ተክለ ሃይማኖት ገዳም የነገረ ቅዱሳን የብራና መጻሕፍት መዘርዝር

Show simple item record

dc.contributor.author አሰፋ, ምሕረት
dc.date.accessioned 2023-06-01T07:16:31Z
dc.date.available 2023-06-01T07:16:31Z
dc.date.issued 2015-01
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/15306
dc.description.abstract የብራና መጻሕት በቁጥር፣ በዓይነትና በይዘት ከገዳም ገዳም የተለያዩ ናቸው፡፡ እኒህን መጻሕፍት ጠብቆ ለማቆየትና ለአጠቃቀምና ለጥናት ምቹ ለማድረግ መጻሕፍቱን ዘርዘሮና አደራጅቶ ማስቀመጥ ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል ተብሎ ይታሰባል፡፡ ስለዘህ ጥንታዊ የብራና መጻሕፍት የመዘርዘርና የማደራጀት ዓላማው፣ መረጃ እና እውቀትን ለማግኘት ብቻ ሳይሆን መጻሕፍቱን በመጠበቅ ከከፌተኛ ብልሽት፣ ስርቆትና ዘረፋም ይከላከላል ማለት ነው፡፡ ስለኾነም አጥኚው በጎረፍ ተክለ ሃይማኖት ገዳም የሚገኙ 12 የነገረ ቅደሳን የብራና መጻሕፍትን ለማጥናት ሞክሯል፡፡ ጥናቱን ለማካሄድ ያነሳሳው ዋናው ምክነያትም በውስጡ 67 የሚደርሱ የብራና መጻሕፍት ቢኖሩትም በሌሎች አጥኚዎች ባለመታየቱና ባለመጠናቱ ነው፡፡ አጥኚው በዓይነታዊ የጥናት ሥነ ዘዴ፣ የብራና መጻሕፍቱን እንደ መጀመሪያ ደረጃ የመረጃ ምንጭ በመጠቀም ፣ሌሎች ምሁራን በጥንታዊ የብራና መጻሕፍት ላይ ያጠኗቸውን ጥናቶች ደግሞ እንደ ኹለተኛ ደረጃ የመረጃ ምንጭ ተጠቅሞ ጥናቱን አካሂዷል፡፡ በጥናቱ መሠረትም የብራና መጻሕፍቱ አብዛኛዎቹ በጥሩ ሁኔታ ላይ ሲገኙ የተወሰኑት ደግሞ በተለያዩ ሁኔታና ደረጃ ላይ ተቀዳደውና ተገነጣጥለው ይገኛሉ፡፡ ስለኾነም ጥናቱ የብራና መጻሕፍቱ አቀማመጥ፣አጠቃቀምና ጥበቃ ምን መኾን እንዳለበት ለሚመለከታቸው አካላት፣ ማለትም ለገዳሙ መነኮሳት፣ለቤተ ክህነትና ለባህልና ቱሪዝም የይኹንታ አስተያየቱን አቅርቧል፡ en_US
dc.language.iso en en_US
dc.subject Geʽez en_US
dc.title በደቡብ ጎንደር ዞን የጎረፍ ተክለ ሃይማኖት ገዳም የነገረ ቅዱሳን የብራና መጻሕፍት መዘርዝር en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record