BDU IR

የይዘት ትንተና በአቡነ መዝገበ ሥላሴ ገድል ላይ የአርትስ ማስተርስ ዲግሪ በግእዝ ቋንቋና ሥነ ጽሑፍ ለማግኘት ከሚያስፈልጉ ነጥቦች ከፊሉን ለማሟላት የቀረበ ጥናት

Show simple item record

dc.contributor.author አያሌው, ፍቅረ ማርያም
dc.date.accessioned 2022-06-22T07:23:39Z
dc.date.available 2022-06-22T07:23:39Z
dc.date.issued 2014-04
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/13802
dc.description.abstract ይኽ ጥናት በአቡነ መዝገበ ሥላሴ የብራና ገድል ላይ ይዘት በመተንተን የተሠራ ነው፡፡ ዐቢይ ዓላማውም ይዘቱን በመተንተን ኹለንተናዊ ፋይዳውን በማሳየት ተካናውኗል፡፡ ይህንንም ዓላማ ለማሳካት በዋናነት የብራናውን ገድል ቀዳማይ የመረጃ ምንጭ በማድረግ ሌሎች ኹለተኛ የመረጃ ምንጮችን በመጠቀም በዓይነታዊ የጥናት ዘዴ ትንተናው ተከናውኗል፡፡ ጥናቱ በአምስት ምዕራፎች የተሠራ ሲኾን የመጀመሪያው ምዕራፍ የጥናቱን ጠቅላላ መግቢያ በመያዝ ዳራውንና መነሻ ሐሳቡን፣ ዓላማውንና ጥቅሙን እንዲኹም ወሰኑንና ዘዴውን ይገልጻል፡፡ በምዕራፍ ኹለት ጥናቱ ከፅንሰ ሐሳብ አኳያ የገድላት ይዘትንና ጥቅማቸው እንዲኹም ከጥናቱ ጋር አንድነትና ልዩነት አላቸው የተባሉ ተዛማጅ ጽሑፎችን ጨምሮ በማካተት ይዟል፡፡ በምዕራፍ ሦስት ደግሞ የገድሉ አጠቃላይ ይዘት ምን እንደሚመስል ይናገራል፡፡ ምዕራፍ አራትን የጥናቱ ዋና ማዕከል በማድረግ ስለ አቡነ መዝገበ ሥላሴ የሕይወት ታሪክ ልደትና ስያሜ፣ ዕድገትና የትምህርት ኹኔታ፣ ክህነት፣ ምንኵስና አገልግሎት፣ አስተዋፅዖና ቃል ኪዳን እንዲኹም ዕረፍተ ሕይወት ቀርቦውበታል፡፡ በተጨማሪረም በገድሉ ውስጥ የተጠቀሱ የሥነ ጽሑፍ ጉዳዮች ከእነማስረጃቸው ተተንትነውበታል፡፡ በአጠቃላይ ጥናቱ ገድድሉ ከሃይማኖታዊ ፋይዳቸው በተጨማሪ ሊኖራቸው ስለሚችል ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ሥነ ምግባራዊ እና ሌሎችም ጥቅሞች እንዳሉትም የቀረበበት እና ለተጨማሪ ተግባራት ምክረ ሐሳብ የተጠቆመበት የጥናቱ መደምደሚያ ደግሞ ምዕራፍ አምስት ነው፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Geʽez en_US
dc.title የይዘት ትንተና በአቡነ መዝገበ ሥላሴ ገድል ላይ የአርትስ ማስተርስ ዲግሪ በግእዝ ቋንቋና ሥነ ጽሑፍ ለማግኘት ከሚያስፈልጉ ነጥቦች ከፊሉን ለማሟላት የቀረበ ጥናት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record