BDU IR

የአቡነ ተጠምቀ መድኅን ገድል የይዘት ትንተና

Show simple item record

dc.contributor.author ተክለ ደበሳይ
dc.date.accessioned 2020-11-13T07:01:34Z
dc.date.available 2020-11-13T07:01:34Z
dc.date.issued 2020-11-13
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/11613
dc.description.abstract አጠቃሎ ይህ ጥናት የአቡነ ተጠምቀ መድኅንን የብራና ገድል ይዘት በመተንተን የተሠራ ነው፡፡ ዓቢይ ዓላማውም ይዘቱን በመተንተን ሁለንተናዊ ፋይዳውን ማሳየት ነው፡፡ ይህንንም ዓላማ ለማሳካት በዋና ነት የብራናውን ገድል ቀዳማይ ( የመጀመሪያ ) የመረጃ ምንጭ በማድረግ ሌሎች ኹለተኛ የመረጃ ምንጮችን በመጠቀም በዓይነታዊ የጥናት ዘዴ ትንተናው ተከናውኗል፡፡ ጥናቱ በአራት ምእራፎች የተከናወነ ሲኾን የመጀመሪያው ምእራፍ የጥናቱን ጠቅላላ መግቢያ በመያዝ ዳራውንና መነሻ ሐሳቡን፣ ዓላማውንና ጥቅሙን እንዲኹም ወሰኑንና ዘዴውን ይገልጻል፡፡ ምእራፍ ኹለት የብራናው ገድል የተገኘበትን ገዳም፣ የብራናው ገድል መሠ ረታዊ መረጃዎች፣ ስለ አቡነ ተጠምቀ መድኅን ልደትና እድገት፣ ትምህርትና ክህነት፣ ምንኵስና ተአምራትና ቃል ኪዳን እንዲኹም እረፍት ይዘረዝራል፡፡ ምእራፍ ሦስት የጥናቱ ዋና ማዕከል ሲኾን የዓበይት ክስቶችና ድርጊቶች ጊዜያት፣ ዘይቤያዊ አነጋገሮች፣ የሐሳብ አወሳሰድ እና ልዩ ልዩ እሴቶች ከማስረጃዎች ጋር ተተንትነው ቀርበውበታል፡፡ የአቡነ ተጠምቀ መድኅን ገድል ለሀገርና ለማኅበረሰብ ያለው ኹለንተናዊ ጠቀ ሜታተጠቃልሎ የቀረበበት እና ለተጨማሪ ተግባራት ምክረ ሐሳብ የተጠቆመበት የጥናቱ መቋጫ ደግሞ ምእራፍ አራት ነው፡፡ en_US
dc.language.iso en en_US
dc.subject Geʽez en_US
dc.title የአቡነ ተጠምቀ መድኅን ገድል የይዘት ትንተና en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record