BDU IR

ሚታዊ ንባብ በገድለ ዘርዐ ቡሩክ እና ገድለ አቡነ ሐራ ድንግል

Show simple item record

dc.contributor.author መሰለ, ሞገስ
dc.date.accessioned 2019-08-22T08:48:24Z
dc.date.available 2019-08-22T08:48:24Z
dc.date.issued 2019-08-16
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/9574
dc.description.abstract የመጀመሪያው ክፍል የትርጉም ሥነ ጽሑፍ የታየበት፤ የሠለጠነው ዓለም ሃይማኖት ክርስትና ይበልጡን የጎላበት ፣ ኢትዮጵያ የክርስትና ሐይማኖትን የተቀበለችበት እና የኢትዮጵያ ከፍተኛ የሥልጣኔ ዘመን እንደነበር እንረዳለን፡፡ በመሆኑም ሥልጣኔው ከሐይማኖት ጋር ተዋህደው በሃገሪቱ ላይአብዛኛው ጽሑፎች ሐይማኖትን የሚመለከቱ እንደነበሩ መረዳት ይቻላል፡፡ ሁለተኛው ከሃያኛው መቶ ክፍለ ዘመን በኋላ ያለው ጊዜ ደግሞ፣ ከሐይማኖት ውጭ ጭምር ልዩ ልዩ መልክ ያለውና የተለየም የእድገት ደረጃ ያሳየበት የሥነ ጽሑፍ መልኩም ከባህል፣ ከፖለቲካ፣ ከኢኮኖሚ፣ ከፍልስፍና፣ ከማህበራዊ ወዘተ አንፃር እድገት ያሳየበት ነው፡፡ በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ታሪክ በዓለም ካሉት ሀገራትም የራስዋ ባህል፣ ቅርስ እና ጥንታዊ ቀደምት ሥልጣኔ ሀገራት ውስጥ አንዷ መሆኗን አበበ /2008፡1/ እንደሚከተለው ገልፆታል፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.publisher በባባረ ደዳረ ነኒቨቭረሪሰተቴ en_US
dc.subject አማርኛ en_US
dc.title ሚታዊ ንባብ በገድለ ዘርዐ ቡሩክ እና ገድለ አቡነ ሐራ ድንግል en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record