BDU IR

Browsing Folklore/Cultural Studies by Subject "ፎክሎር"

Browsing Folklore/Cultural Studies by Subject "ፎክሎር"

Sort by: Order: Results:

  • በአድማሱ አገኝ አማረ (2021-03-23)
    የሰው ልጅ ከሚያስጨንቀው ቁሳዊና ህሊዊ ጉዳዩ በመነሳት ከሐይማኖቱ ጎን በመቆም ሌሎች የመናፍስት አለምን በድርጊት ሆነ በመንፈሱ ያመልካል። ይህ አምልኮዊ ሂደት ደግሞ እምነት ይሆናል። እምነት ለቆሙለት ነገር ሁሉ መስዋዕት የሚያስፈልገው ጉዳይ ሲሆን መስዋዕቱም እንደ ሁኔታ የተመሰረተ ነው። በተተኳሪ ማህበረሰብ መስዋዕት ከሚቀርብላቸውና ከሚታመኑ መንፈሶች ...
  • ከፋለ ዘውዱ (2021-03-18)
    ይህ ጥናት በሰሜን አቸፈር ወረዳ ማህበረሰብ ልማዳዊ የምርታማነት መጨመር እሳቤን በመተንተንና በማብራራት የማህበረሰቡ አባላት በህይወት ዑደታቸው ውስጥ የምርት መቀነስ እንዳይገጥማቸው የተለያዩ ልማዳዊ እምነቶችን በአዝመራቸው ላይ በመፈፀም ምርታቸው እንዴት እንደሚጨምር እሳቤያቸውን የሚያሳይ ነው፡፡ በመሆኑም ጥናቱ የሰሜን አቸፈር ወረዳ ማህበረሰብ ምርት ...
  • በታደሰ ጸጋ (2021-04-23)
    ይህ ጥናት በታች አርማጭሆ ማህበረሰብ የሚከወኑ የፎክሚዲያ አይነቶች እና ማንነት የመትከል ሚናቸውን መመርመር የሚል ዋና ዓላማ ያለውና በዋና ዓላማው ውስጥም የታች አርማጭሆ ማህበረሰብ በተደጋጋሚ የሚጠቀምባቸው የፎክሚዲያ አይነቶች ምን ምን ናቸው?፣የሃገረሰባዊ ተግባቦት ዘዴዎቹ የሚከወኑባቸው አጋጣሚዎች ምንድን ናቸው?፣ በፎክሚዲያ የሚገልጸው ...