| dc.contributor.author | አገኘሁ, ፀጋየ | |
| dc.date.accessioned | 2026-11-10T07:20:53Z | |
| dc.date.available | 2026-11-10T07:20:53Z | |
| dc.date.issued | 2018-06 | |
| dc.identifier.uri | http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/17696 | |
| dc.description.abstract | ይህ ጥናት የሾተሊይ የባሔሌ መዴኃኒት እና አተገባበር ትንተና በተመረጡ የግእዜ መጽሏፇት መነሻነት በሚሌ ርእስ የቀረበ ነው። የምርምሩ ዋና ዒሊማ ሇሾተሊይ መዴኃኒት የሚሆኑ የባህሌ መዴኃኒቶችን መርመሮ መተንተን ነው፡፡ የሾተሊይ የባህሌ መዴኃኒት አተገባበር እና የሔመሙ ዒይነት ፤ የዕፀዋቱ አገሌግልት ምን ይመስሊሌ ? ባህሊዊ መዴኃኒት ሇመናዊ መዴኃኒት ምን አይነት አስተዋጽዖ አበርክቷሌ፣ አኹንስ በምን ዯረጃ ሊይ ይገኛሌ ? የሚለትን ይቶች በተመረጡ የግእዜ መጽሏፌት አንጻር ሇመፇተሸ የታሇመ ነው፡፡ የጥናቱ አነሣሽ ምክንያት በእርግዜና ወቅት ዯሙ እንዲይረጋና ቢጸነስም እንኮ ጽንሱ በሆዲቻው ሊይ እንዲይቀመጥ ዯሙ እንዱወርዴ እያዯረገ ብዘውን ጊዛ ይህ ነው ሉባለ የማይችለ እናቶች ሲቸጋገሩ ስሊየሁ ነው።ስሇዙህ ሇእንዯ እነዙህ ሊለ እናቶች መፌትሄ ሇመፇሇግ ነው።የጥናቱ መረጃም በዋናነት በሰነዴ ፌተሻ ተሰብስቧሌ፡፡ ምርምሩም በዒይነታዊ ማሇትም ከቁጥር ይሌቅ ጽንሰ ሀሳብን በመተንተን የሚያቀርብ ከምርመር ውግ የሚመዯብ ሲኾን መረጃውም በገሊጭ ዳ ተተንትኖ ቀርቧሌ፡፡ ሇመናዊ ሔክምና መሠረቱ ባህሊዊ ሔክምና ወይም ባህሊዊ መዴኃኒት መኾኑ በጥናቱ ተረጋግጧሌ፡፡ይህ ማሇትም ሁሇቱነንም ስናይ በብዘ መናት ቀዴሞ በመምጣት ባህሊዊ መዴኃኒት ሲያገሇግሌ ቆይቶሌ።አኹን ሊይ መናዊ መዴኃኒት በመስፊፊቱ በህሊዊ መዴኃኒት እየተረሳ መምጣቱን ጥናቱ ይጠቁማሌ፡፡ የሾተሊይ በሽታ ምንነት፣መዴኃኒቶቹ እና ገቢራቸው በቅዯም ተከተሌ ቀርበዋሌ፡፡ በአምስቱም መጽሏፌት ውስጥ የሚገኙ የዕፀዋቶቹ ብዚት እና አገሌግልት እንዱሁም መገኛ ሥፌራዎች እና የሚሰጡት ጥቅሞችም የተገሇጹ ሲኾን የሔመሙ ዒይነት ፣ መዴኃኒቶቹና መገኛ ቦታቸውን ፣ ሇህመሙ የሚሰጡትን ፇውስ እና ገቢራቸውን ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡ መዴኃኒቶቹም በሚበሊ፣አንገት ሊይ በሚንተሊተሌ፣በክታብ መሌክ፣ በሚዋጥ፣በሚጠጣ፣በሚታሰር መሌኩ እየተመጠኑ የሚሰጡ መኾኑን ጥናቱ አረጋግጧሌ፡፡በመጨረሻም ባህሊዊ መዴኃኒት ሇመናዊ መዴኃኒት መነሻ እንዯ መሆኑ መጠን የመዴኃኒት ዕፅዋት የሚመረቱበተን ቦታ በየወረዲው ሇእያንዲንደ ሇባህሀሌ ሏኪሞች እንኮ ባይሆን በአንዴ ሊይ አዴርጎ የሚሰጥበትን ሁኔታ መመቻቸት እና ሇተጨማሪ ጥናት መነቃቃትን ሉፇጥር እንዯሚችሌ ተመሊክቷሌ፡ | en_US |
| dc.language.iso | en_US | en_US |
| dc.subject | Geʽez | en_US |
| dc.title | የ ሾተላይ የባህል መድሀኒት እና አተገባበር ትንተና በተመረጡ የግእዝ መጽሀፍት | en_US |
| dc.type | Thesis | en_US |