BDU IR

የይዘት ትንተና በአቡነ ተክለ አልፋ ገድል ላይ

Show simple item record

dc.contributor.author ምሥራቅ, ባየ
dc.date.accessioned 2026-08-28T11:29:06Z
dc.date.available 2026-08-28T11:29:06Z
dc.date.issued 2017-02
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/17091
dc.description.abstract ይህ ጥናት በአቡነ ተክለ አልፋ የብራና ገድል ሊይ የይዘት ትንተና የተሠራ ነው፡፡ ይህንንም ጥናት ለማሳካት በዋናነት ጎፍጭማ ቅደስ ሚካኤል ወአቡነ ተክለ አልፋ ደብር የሚገኘውን የብራና ገድል የመጀመሪያ ደረጃ የመረጃ ምንጭ ሲኾን የታተሙም ኾነ ያልታተሙ ጽሐፎችን እንዱሁም ቃለ መጠይቆችን በኹለተኛ ደረጃ የመረጃ ምንጭነት በመጠቀም ጥናቱ ተከናውኗሌ፡፡ ጥናቱ በአምስት ምዕራፎች የተከፋፈለ ሲኾን፣ በምዕራፍ አንዴ የጥናቱ ዳራ እና መነሻ ሀሳቡን፣ የጥናቱ አነሳሽ ምክንያት፣ የጥናቱ አላማና ጠቀሜ፣ የጥናቱ ጥያቄዎች፣ የጥናቱ ወሰን እንዲኹም ውስንነት ይዞል፡፡ ምዕራፍ ኹለት ጥናቱ ከፅንሰ ሀሳብ አኳያ የገድላትን ይዘት፣ ክፍሎች፣ ጥቅማቸውን የተጻፋበትን ቉ን቉፣ ታሪካዊ አመጣጥ እንዲኹም ስለ አቡነ ተክለ አልፋ ተዛማጅ የኾኑ ጽሐፎችን ይዞል፡፡ ምዕራፍ ሦስት የጥናቱን ዘዴ፣ የገዴለን ውጫዊ እና ውስጣዊ ይዘት የሚያሳይ ሲኾን የዙህ ጥናት የምርምር ዘዴ አይነታዊ የምርምር ዘዴ ነው፣ የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴ ሰነድ ፍተሻና ቃለ መጠይቅ ሲኾን የመረጃ አተናተን ዘዴው ገሊጭ የአተናተ ዘዴን የተከተለ ነው፡፡ ምዕራፍ አራት የጥናቱ ዋና ማዕከል ሲኾን ስለ አቡነ ተክለ አልፋ የሔይወት ታሪክ የሥጋ ልደት እና የቆብ ልደት እስከ ዕረፍተ ሥጋ ያለው ታሪክ ተብራርቶበታል፡፡ አቡነ ተክለ አልፋ በአኹኑ የቦታ አከላለል በምሥራቅ ጎጀም ዞን ደብረ ኤሌያስ ወረዲ ጎፍጭማ ቀበሌ ተወልደው በአካባቢያቸው በሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ምናኔያቸውን ጀምረው ሲጋደሉ ከቆዩ በኋሊ ወደ ዲማ ቅደስ ጊዮርጊስ ገዳም በመኼዴ በገዳሙ የተለያዩ ተጋድሎዎችን ሲያደርጉ ከቆዩ በኋላ በዙኹ ገዳም በ+5 ዓመታቸው ታኅሣሥ 8 ቀን አርፈዋል፡፡ የአቡነ ተክለ አልፋ የቆብ አባታቸው የደብረ ሉባኖሱ አቡነ ፊሌጶስ ናቸው፡፡ አቡነ ተክለ አልፋ በሔይወተ ሥጋ እያለም ይኹን በሔይወተ ሥጋ ካለፋ በኋሊ ብዘ አስተዋጽኦ እንዲላቸው ገዴሊቸው ያሳያሌ፣ ካደረጉት አስተዋጽኦ ውስጥ ክርስትናን ማስፋፋት፣ የመነኯሳቱን አኗኗር መቀየር፣ ቅርስ ጥበቃ፣ ተአምር፣ ፈውስ እና ቃሌ ኪዲን ናቸው፡፡ የገድለ ሥነ ጽሐፋዊ ፋይዲ ሲታይ ሃይማኖታዊ ፋይዲዉ ዶግማ እና ቀኖና፣ ማኅበራዊ ፋይዲዉ በሽተኛን መጠየቅ እና ማስታመም፣ ለሌላው መስጠት ወይም ማካፈል፣ አራስ ጥየቃ እና ወሊጅ አልባ ልጆችን ማሳደግ፣ ባህላዊ ፋይዳዉ ሠርግ፣ እንግዳን መቀበል፣ ለቅሶ ወይም ኀዘን፣ ጠንካራ የሥራ ባህል፣ ግጭትን መፍታት፣ መከባበር እንዱሁም ስንብት፣ አስተዳደራዊ ፋይዳዉ ፍትሀዊነት፣ ካሳ አከፋፈል፣ ሀቀኝነትና አለማዲላት ሲኾኑ ታሪካዊ ፋይዳዎችም ተዲሰውበታል፡፡ የገድሉ የቀንቃ቉ አጠቃቀም ሥናይ የቃንቃ቉ ክፍል አንዱ የኾነው ዘይቤ የተዳሰሰ ሲኾን ይህም ገድለ ሰውኛ ዘይቤ፣ አነጻጻሪ ዘይቤ እና ምስያ ዘይቤዎችን እንደተጠቀመ ያሳያል፡፡ በመጨረሻም በምዕራፍ አምስት የጥናቱ ማጠቃለያ እና የአጥኝዋ ምክረ ሀሳብ ሰፍሮበታል፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Geʽez en_US
dc.title የይዘት ትንተና በአቡነ ተክለ አልፋ ገድል ላይ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record