dc.contributor.author | ያሬድ, ደስታው | |
dc.date.accessioned | 2025-08-28T12:19:25Z | |
dc.date.available | 2025-08-28T12:19:25Z | |
dc.date.issued | 2024-06 | |
dc.identifier.uri | http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/16849 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናት በገድለ አቡነ አናንያ የይዘት ትንተና ላይ በሚል ርእስ የተነሣዉ፡ በጥናቱ ዳራ የተለያዩ ምሁራን ስለ ኢትዮጵያ ፊደልና ሥነ ጽሑፍ ሀብት የሰጡትን አስተያየት ለማስተዋወቅ ሞክሯል። የጥናቱን አነሣሽ ምክንያት የጠቆመ ሲኾን ጥናቱ በምርምር ሥራዉ፣ ዐላማዉን በግልጽ አስቀምጧል። ጥናቱ ከተካሄደ በኋላ ጥቅም ላይ መዋል እንዳለበት ኹሉም የሚያምንበት እንደመኾኑ መጠን ይህ ጥናትም መጠነ ሰፊ የኾነ ጠቀሜታ እንደሚሰጥ በዝርዝር ተቀምጧል። ምርምሩ ዐይነታዊ የምርምር ዘዴን የተከተለ ነው። በተጨማሪም የጥናቱ መሠረታዊ የአጠናን ዘዴ ኹለንተናዊ አካላት የኾኑት የመረጃ ምንጮች፣ የናሙና አመራረጥ ዘዴ፣ የመረጃ ማሰባሰቢያ መሣሪያዎች እና የመረጃ መተንተኛ ዘዴ የሚሉት በየቅደም ተከተል ደረጃቸዉ ተብራርተዋል። በአጠቃላይ አጥኚዉ መሪ ጥያቄዎቹን ለመመለስ ባደረገዉ ጥረት ከተለያዩ የጥናት ውጤቶችና መዛግብት የተገኙ መረጃዎችን በመፈተሽ ምርምር በማድረግ የገድሉን ይዘት በመተንተን መልእክቱን በማብራራት አቅርቧል። | en_US |
dc.language.iso | en_US | en_US |
dc.subject | Geʽez | en_US |
dc.title | የይዘት ትንተና በገድለ አቡነ አናንያ | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |