BDU IR

የጅራፍ ግርፍርፊያ ጨዋታ ክዋኔ ትንተና በቡሄ በዓል ማሳያነት በላይ ጋይንት ወረዳ ማኅበረሰብ

Show simple item record

dc.contributor.author በተስፋዬ, አበባው
dc.date.accessioned 2024-05-29T12:13:14Z
dc.date.available 2024-05-29T12:13:14Z
dc.date.issued 2015
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/15818
dc.description.abstract ይህ ጥናት "የጅራፍ ግርፍርፊያ ጨዋታ ክዋኔ በቡሄ በዓል ማሳያነት" ምን እንደሚመስል በመመርመር ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ በቡሄ በዓል ጅራፍ ግርፍርፊያ ጨዋታ የሚገጠሙ ቃል ግጥሞችን ይዘት መተንተን፣ የቡሄ በዓል ጅራፍ ግርፍርፊያ ጨዋታ ፋይዳ ማሳየት የሚሉ ናቸው። ከቀዳማይ የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴዎች ውስጥ ቃለ መጠይቅ፣ ምልከታና የቡድን ውይይትን በመጠቀም ከመስክ መረጃ ተሰብቧል፡፡ ከመስክ የተገኙትን መረጃዎች በመልክ በመልክ በማደራጀት አይነታዊ የምርምር ዘዴን በመጠቀም በተግባራዊ፣ መዋቅራዊና ክዋኔያዊ ንድፈ ሃሳቦች በመታገዝ በገለፃ መልክ ተተንትኖ ቀርቧል፡፡ በጥናቱ ላይ የላይጋይንት ወረዳ ማህበረሰብ የጅራፍ ግርፍርፊያ ጨዋታ ለማህበረሰቡ አካላዊ፣ ስነልቡናዊ እና ሃይማኖታዊ ፋይደ እንዳለው ያስረዳል፡፡ ይህ ባህላዊ ጨዋታ የበለጠ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት፣ የወረዳው ቤተ ክህነት ጽ/ቤት እና ሌሎች ማህበረ ባህላዊ ተቋማት ትኩረት ቢያደርጉበት መልካም ነው። en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Folklore/Cultural Studies en_US
dc.title የጅራፍ ግርፍርፊያ ጨዋታ ክዋኔ ትንተና በቡሄ በዓል ማሳያነት በላይ ጋይንት ወረዳ ማኅበረሰብ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record