dc.contributor.author | ገብረ አብ, ቦጋለ | |
dc.date.accessioned | 2024-03-26T11:02:18Z | |
dc.date.available | 2024-03-26T11:02:18Z | |
dc.date.issued | 2012-01 | |
dc.identifier.uri | http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/15746 | |
dc.description.abstract | የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በግእዝ ሰዋሰዉ ዐዋጅና በተመረጡ የግእዝ መጸሕፍት መካከል ያለዉን አገባባዊ ዳኝነት መመርመር ሲኾን አነጣሽ ምክንያቱም በዐዋጁና በመጸሕፍቱ መካከል ልዩነት መኖሩ የልዩነቱ ምንጭም ምን እንደ ኾነ አለመታወቁ በዂለቱ መካከል ልዩነት ሲገኝም ገዢዉ ወይም አስታራቂዉ የትኛዉ እንደ ኾነ ባለመለየቱ ሊቃዉንቱ እርስ በእርስ አለመስማማታቸዉ ነዉ ይህን ዓላማ ከግብ ለማድረስ ስለ ዐዋጁ የተጸፈ የዋድላ የዋሸራና የጎንጅ ዐዋጆች ከግእዝ መጻሕፍት ጋር ያላቸዉን ተዋርኖ ለመመርመር በዓላማ ተኮር የናሙና ስልት ተመርጠዉ ሰነድ ፍተሻ ተካኺዶባቸዋል በጨማሪም በእግዝ ሰዋስዉ ዐዋጅና በመጻሕፍት መካከል ያለዉን ልዩነት ለማወቅ ለቅኔና ለመጻሕፍት መምህራን የቃል መጠየቅ በማዘጋጀት በሰነድ ፍተሸ ያለተካተቱ ማብራሪያዎችና ግልጽ ያልኾኑ መረጃዎች በቃል መጠይቅ አማካኝነት ግልጽ እንዲኾኑ ተደርገዋል | en_US |
dc.language.iso | en | en_US |
dc.subject | Geʽez | en_US |
dc.title | በግእዝ ሰዋስዉ ዐዋጅና በተመረጡ የግእዝ መጻሕፍት መካከል ያለዉ አገባባዊ ዳኝነት ፍተሻ | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |