BDU IR

የአቡነ ዐሥራተ ወልድ ገድል ይዘት ትንተና

Show simple item record

dc.contributor.author ተድባበማርያም, አሰፋ
dc.date.accessioned 2023-05-30T06:13:17Z
dc.date.available 2023-05-30T06:13:17Z
dc.date.issued 2015-02
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/15296
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና ዐላማ በአዊ ዞን ሀገረ ስብከት በዳንግላ ወረዳ በዙርዙር ኪዲነ ምሕረት አንድነት ገዳም ውስጥ በሚገኘውና በብራና ላይ በግእዝ ቋንቋ በተጻፈው በገለ ዐሥራተ ወልድ ኢትዮጵያዊ ላይ የይዘት ትንተና መሥራት ሲኾን ጥናታዊ ጽሑፍ በአራት ዋና ዋና ምዕራፍች ተከፋፍሎ የተደራጀ ነው፡፡ የዚህ ጥናት አቅራቢ ጥናታዊዊጽሑፏን ለመሥራት የመረጠችውን ሥነ አዴ በተመለከተ ዓይነታዊ የጽሑፋት የይዘት መተንተኛ ሲኾን በውስጡ መሠረታዊ የመረጃ ምንጮች እና የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎች ተካትተውበታል፡፡ በመኾኑም ለጥናቱ የተመረጠው የብራና ገድለ ዐሥራተ ወልድ ኢትዮጵያዊ በመጀመሪያ ደረጃ መረጃ ምንጭነት ጥቅም ላይ ሲውል ከመልክአ ዐሥራተ ወለድና መዝገበ ታሪካቸው በተጨማሪ ስለ ገድላት ምንነት፣ ጠቀሜታ፤ ብዛት ባይኖራቸውም ስለ ገድሉና የገድሉ ባለቤት ማንነትና አገልግሉት የሚያብራሩ ልዩ ልዩ ሥነ ጽሐፍችን በኹለተኛ ደረጃ የመረጃ ምንጭነት ተጠቅማለች፡፡ እንዱሁም የፍቶ ግራፌ ማንሻ ካሜራ ደግሞ በዋና የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያነት ጥቅም ላይ የዋለ ዘመናዊ መሳሪያ ነው፡፡ በመኾኑም እነዚህን ከላይ የተገለጹትን የጥናት ሥነ ዘዴ ዘርፍች በመጠቀም የሚከተለትን ውጤቶች ለተዯራስያን ማሳየት ችላለች፡፡ገድሉ በግእዝ ቋንቋ ብቻ ተጽፈው ከሚገኙ ሀገር በቀል ሥነ ጽሐፍች መካከል አንዱ ከመኾኑ የተነሣ አብዛኛውን የይዘት ክፌል ወደ አማርኛ በመተርጏም የአማርኛ ተናጋሪዎች በቀላሉ እንዲረዱት የማድረግ ሥራ ተሠርቷል፡፡ ገድሉ ከአሁን በፉት በዘመናዊ መንገድ ያልተጠና ከመኾኑ አንጻር በይዘቱ ውሰጥ የተካተቱ ለአንባቢዎች ግልጽነት የጎደላቸውን ሃይማኖታዊ፣ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዲዮችን ከሙለ ማብራሪያ ጋር ማሳየት ከመቻሉ በተጨማሪ የዘይቤ አጠቃቀሞችን ለይቶ በማውጣት የማሳየት ተግባ ተከናውኗል፡፡ en_US
dc.language.iso en en_US
dc.subject Geʽez en_US
dc.title የአቡነ ዐሥራተ ወልድ ገድል ይዘት ትንተና en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record