BDU IR

ማኅበራዊ፣ ፖሇቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ይዖት ያሊቸው በዖመነ ዏቢይ ከመጋቢት/ 2010-ጥቅምት/2012 ዒ.ም የተዯረጉ የግእዛ ቅኔያት ትንተና

Show simple item record

dc.contributor.author ደሳለኝ ወርቄ
dc.date.accessioned 2020-11-12T12:11:45Z
dc.date.available 2020-11-12T12:11:45Z
dc.date.issued 2020-11-12
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/11596
dc.description.abstract አኯቴት “አአኰቶ ወእሴብሕ ወአላዔል ሇንጉሠ ስብሏት እስመ ጽዴቅ ቃለ እሙን ነገሩ ወርቱዔ ኰለ ፌናዊሁ” (ቅደስ ያሬዴ፣ በምዔራፌ ዴርሰቱ፣ ክሥተት መወዴስ/ አርያም) ከኹለ አስቀዴሜ ምስጋና የባሔርዩ የኾነ ሰማያዊ ንጉሥ እግዘአብሓርን ፇጽሜ አመሰግነዋሇሁ፡፡ ከፌ ከፌም አዯርገዋሇሁ፡፡ ቃለ እውነት፣ ነገሩ የታመነ፣ መንገደም የቀና ነውና፡፡ የኅሉና እግሮቼን ወዯምስጢር ጑ዲ፣ የብዔር ጣቶቼን ወዯ ጽሐፌ ሰላዲ ያቀና፤ ከቅንዴቦቼ እንቅሌፌን፣ ከመሊ ሰውነቴ ዴካምን ያራቀ፤ በሥራየ ኹለ ቀዴሞ በመሰሇፌ በዯካማዉ አእምሮየ ማስታዋለን፣ ጥበቡንና ዔውቀቱን ያዯሇኝ እርሱ ነውና ከሰማይ እስከ ምዴር፣ ከዒሇም ዲርቻ እስከ ውቅያኖስ ባለ ፌጥረታቱ አንዯበት ኹለ ምስጋናዉ ይብዙ፡፡ በመቀጠሌ ይህ ጥናታዊ ጽሐፌ ፌጻሜ ሊይ እንዱዯርስ ታሊቁን ዴርሻ በመያዛ፣ ያሇምንም መሰሌቸት ረቂቅ ጽሐፋን በመገምገምና ስሔተቶቼን በመጠቆም፣ እኔ ስዛሌ ሞራሊዊ ተነሣሽነትን በውስጤ በመፌጠር፣ የጥናት መሥመሬን ስስት መንገደን በመጠቆም፣ በመረጃ እጦት ስቸገር የ጑ዲዉን በር በማሳየትና ራስን ዛቅ አዴርጎ ከእኔ ጋር በትሔትና በመወያየት ይህን ጥናት ከጅማሬ እስከ ፌጻሜ እንዲዯርሰው ምክንያት ሇኾኑኝና እንዯ ቅኔ ባሇሙያነታቸው የቅኔያቱን ሔገ ሠዋስው በመፇተሽ፣ እንዯ ግእዛ ቉ን቉ና ሥነ ጽሐፌ ባሇሙያነታቸው ዯግሞ የግሳቱን ሆሄያት አጻጻፌ ትክክሇኛነት በማረጋገጥ ሙያዊ መግቦታቸዉን ሊበረከቱሌኝ አማካሪዬ ድ/ር ሙለቀን አንደዒሇም ፇጣሪ ረጅም እዴሜ ይስጥሌኝ፡፡ በተጨማሪም ከእኔ በሊይ ሇእኔ በማሰብና የእኔን ጉዲይ በማስቀዯም፣ በአዱሱ ትዲራችን ብ዗ ጎዯል እያሇ በማጀታችን፣ ነገር ግን እርሱ ይዯርሳሌ፤ ትምህርትህ ይቅዯም፤ ማጣት አይበግረንም፤ እየሠራሁ አስተምርሃሇሁ፤ ብቻ አንተ በርታ በማሇትና በማበረታታት በሀገራችን ኢትዮጵያ ሇመጀመሪያ ጊዚ የተሰጠውን በግእዛ ቉ን቉ የማስተርስ ትምህርት የመጀመሪያዉ ፅዋዔ ቀማሽ እንዴኾን ያዯረግሽኝ ውዴ ባሇቤቴ ያንባነሽ ዴረስ ሇእኔ መሌካሙን እንዲሰብሽ በሔይወት ዖመንሽ ኹለ እግዘአብሓር በቸርነቱ ያስብሽ፡፡ በመጨረሻም ከሌጅነት እስከ ዔውቀት ባሇው ዖመኔ የፌቅር ጡቶችሽ ያሌተሇዩኝ፣ ወሌዯሽ ሳትጠግቢኝ ሇመንፇሳዊ ብልም ሇዒሇማዊ ትምህርቴ ከአንች ከተሇየሁበት ቀን ጀምሮ እስከ አሁን ዴረስ ባሇው ዖመኔ ከትምህርት ገበታ ባሇመነሣቴ፣ በእኔ ዴካምና ረፌት ማጣት ዖወትር vi በሏሳብ ተንበርክከሽ የምታምጪው ክብርት እናቴ ያይናሇም ጎሸ እና መንፇሳዊ ትምህርቴን ስጀምር ገና በሌጅነቴ፣ የእኔን ቀሇብ በትከሻህ ተሸክመህ ዖወትር ስትመጣ ወዯ መንፇሳዊ ትምህርት ቤቴ፣ ያንጊዚ አብረህ የተሸከምከኝ እስከ ማንነቴ፣ እስከአሁን ዴረስ ከትከሻህ ያሊወረዴከኝ አባቴ መሪጌታ ወርቄ ተሻሇ፣ ሇእናንተ የምከፌሇው ውሇታ ከአቅሜ በሊይ ነውና እርሷ ትክፇሊችሁ የአምሊክ እናት እመቤቴ፡፡ en_US
dc.language.iso en en_US
dc.subject Geʽez en_US
dc.title ማኅበራዊ፣ ፖሇቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ይዖት ያሊቸው በዖመነ ዏቢይ ከመጋቢት/ 2010-ጥቅምት/2012 ዒ.ም የተዯረጉ የግእዛ ቅኔያት ትንተና en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record