dc.contributor.author | የማታእሸት, መኮንን | |
dc.date.accessioned | 2019-02-12T03:19:54Z | |
dc.date.available | 2019-02-12T03:19:54Z | |
dc.date.issued | 2019-02-12 | |
dc.identifier.uri | http://hdl.handle.net/123456789/9281 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናት፣ በኬሚሴ ከተማ ማህበረሰብ ዘንዴ ተዘውታሪ የሆነውን በወይባ ጭስ የመታጠን ባህሌ ጤናን መሰረት አዴርጎ የመረመረ ነው፡፡ የጥናቱን ዓሊማ ሇማሳካት የወይባ ጭስ የሚከወንባቸውን አጋጣሚዎች ሇይቶ መመርመር፣ ሇማጠኛነት የሚውለ ቁሶችን ተምሳላታዊ ውክሌና ማሳየት፤ እጥነቱ ሇአካሌ፣ ሇመንፇስና ሇህሉና የሚሰጠውን ጥቅም መግሇጽ የሚለ ንዑሳን ዓሊማዎችን አካቷሌ፡፡ እነዚህን ዓሊማዎች መሰረት ያዯረጉ መረጃዎች ከቀዲማይና ካሌዓይ የመረጃ ምንጮች በኢትኖግራፉያዊ ዘዳ ተሰብስበዋሌ፡፡ በጥናቱ የኬሚሴ ማህበረሰብን ይወክሊለ የተባለ ሦስት ቀበላዎችን በመምረጥ፣ አንዴ የገጠር ቀበላ ቀበላ ሰባት እንዱሁም ሁሇት የከተማ ቀበላዎች ቀበላ ሦስትና ቀበላ ስዴስት ሊይ መሰረት በማዴረግ የመስክ መረጃዎችን በተፇጥሯዊ መቼታቸው ሦስት አይነት አጋጣሚዎችን መሰረት ባዯረገ ምሌከታ እንዱሁም በቃሇ መጠይቅና በቡዴን ተኮር ውይይት ከሃያ ሁሇት መረጃ አቀባዮች ተሰብስቧሌ፡፡ በመረጃ ትንተናው የወይባ ጭስ ምንነት፣ አዘገጃጀት ፣ አሟሟቅና የወይባ ጭስ የሚሞቅባቸው አጋጣሚዎች ሦስት እንዯሆኑ አሳይቷሌ ፡፡ እነዚህም የጫጉሊ ቤት እጥነት፣ የአራስ ቤት እጥነት ፣እና የአዘቦት እጥነት ናቸው፡፡ በእነዚህ አጋጣሚዎች ጭስ የሚሞቁ ጾታዊ ግንኙነት የጀመሩ ሴቶች እንዯሆኑ በጥናቱ ተመሊክቷሌ ፡፡በተጨማሪም በወይባ ጭስ እጥነት ፊይዲው አካሊዊና ስነሌቦናዊ ህመሞችን መፇወሻና ውሌዯትን /መራባት/ ማፊጠኛ ዘርን ማስቀጠያ አዴርገው የሚጠቀሙበት ስሇመሆኑ ተዯርሶበታሌ፡፡ | en_US |
dc.language.iso | en | en_US |
dc.subject | ፍክልር | en_US |
dc.title | የወይባ ጭስ አዘገጃጀት፣ አጠቃቀም ና የጤና ፊይዲ በኬሚሴ ከተማ | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |