BDU IR

የአብነት ተማሪዎች ማህበራዊ ህይወት በባሕር ዲር ፈሇገ ጸሏይ ቅደስ ሚካኤሌ አንዴነት ገዲም

Show simple item record

dc.contributor.author እንየው, ዗ሊሇም
dc.date.accessioned 2024-03-06T12:15:37Z
dc.date.available 2024-03-06T12:15:37Z
dc.date.issued 2015-03
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/15692
dc.description.abstract ይህ ጥናት የአብነት ተማሪዎች ማህበራዊ ህይወትን በባሕር ዲር ፈሇገ ጸሏይ ቅደስ ሚካኤሌ አንዴነት ገዲም በመተንተን ተማሪዎች የሚኖራቸውን ማህበራዊ ግንኙነትና በግንኙነቱ የሚያገኙትን ጥቅም የሚያሳይ ነው፡፡ በመሆኑም በጥናቱ ተማሪዎች የአብነት ትምህርት ቤትን በምን አነሳሽ ምክንያት እንዯሚቀሊቀለ፤ በትምህርት ቤቱ ቆይታቸው የሚኖራቸው ማህበራዊ ግንኙነት ምን አይነት እንዯሆነ ፤በማህበራዊ ግንኙነቶቹ የሚኖር የግሇሰብና የቡዴን ተጠቃሚነት፤እንዱሁም በተማሪዎች መካከሌ ሇሚፈጠሩ ግጭቶች የሚፈጸሙ የግጭት አፈታት ሂዯቶች ተተንትነዋሌ፡፡ እነዙህን መሰረታዊ የጥናቱ ዓሊማዎች ከግምት ውስጥ በማስገባት ከመጀመሪያ የመረጃ ምንጮች በተፈጥሯዊ አውዴ ማሇትም በምሌከታ፣ በቃሇ መጠይቅና በተጠኚ ቡዴን ውይይት የተሰበሰቡ መረጃዎች በክዋኔያዊ እና በተግባራዊ ንዴፈ ሃሳቦች መነፅርነት ተፈትሸዋሌ፡፡ የጥናት አካባቢ ሆኖ የተመረጠው ከ1955 ዓ.ም ጀምሮ የአብነት ትምህርት የሚሰጥበት የባሕር ዲር ፈሇገ ጸሏይ ቅደስ ሚካኤሌ አንዴነት ገዲም ነው፡ ፡ በመሆኑም ከአብነት ትምህርት ቤቱና ከገዲሙ 22 መረጃ አቀባዮች በዓሊማ ተኮር የናሙና ስሌት ተመርጠው በጥናቱ ተካተዋሌ፡፡ ጥናቱ ተማሪዎች የአብነት ትምህርት ቤትን በነጻ ፈቃዲቸው ወዯውት፤እንዱሁም በላልች አስገዲጅ ችግሮች ማሇትም ከቤተሰብና አካባቢ ምቾት ማጣትና በአቻ ግፊት ምክንያት እንዯሚቀሊቀለ አመሊክቷሌ፡፡ በመካከሊቸው ያለ ማህበራዊ ግንኙነቶችም በተሇያዩ ዯረጃዎች እንዯሚፈጸሙ አረጋግጧሌ፡፡ ግንኙነቶቹም ተማሪዎቹ እርስ በርስ(የጎንዮሽ ማህበራዊ ግንኙነት)፤ከተማሪዎቹ መካከሌ በአስጠኚነትና በአሇቃነት ከሚመረጡ ተማሪዎች ጋር(የተዋረዴ ጎንዮሽ ማህበራዊ ግንኙነት) እንዱሁም ከየኔታና ከገዲሙ ጋር(የተዋረዴ ማህበራዊ ግንኙነት) እንዯሚፈጽሙም አመሊክቷሌ፡፡ በአብነት ትምህርት ቤቱ በተማሪዎች መካከሌ ግጭት ቢፈጠር በአራት ዯረጃዎች ማሇትም እርስ በርስ በይቅርታ፣ በአሇቃ አሸማጋይነት፣በሰሊም ኮሚቴ ብይንና በመጨረሻም በየኔታ አማካኝነት ችግሩ ይፈታሌ፡፡ የአብነት ተማሪዎች ባሊቸው ማህበራዊ ህይወት(ግንኙነት) በመረዲዲትና በመዯጋገፍ ሊይ የተመሰረተ ተጠቃሚነትን እንዯሚያረጋግጡም ጥናቱ አመሊክቷሌ፡፡ በመጨረሻም፤በመረጃ ስብሰባና ትንተና ከታዩ የጥናቱ ውጤቶች በመነሳት በአብነት ተማሪዎች ጠንካራ ማህበራዊ ግንኙነት ውስጥ ‹‹እኔ›› ሳይሆን ‹‹እኛ›› የሚሇውን ያዲበሩበትን መንገዴ ሇላሊው ማህበረሰብ ማስተማሪያነት፤ በተሇይም መንግስት በሃገራችን የትምህርት ፖሉሲ በግብረ ገብ ትምህርት ትግበራ ውስጥ መጠቀም ቢችሌ መሌካም ነው፡፡ በአብነት ትምህርት ቤት ውስጥ ያለ የማህበራዊ ህይወት ግንኙነቶች በመጋራትና በመዯጋገፍ የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ናቸው፡፡ እናም የአብነት ተማሪዎች ማህበራዊ ህይወት ውስጥ ያሇን ህብረት በማስተማሪያነት በማ዗ጋጀት ህብረት የሚወዴ ትውሌዴ ሇመፍጠር ተግባሩ የሚመሇከተው ሁለ ሉጠቀምበት ይገባሌ፤የአብነት ተማሪዎች በአንዴ ክፍሌ ውስጥ ከስምንት እስከ12 ኾነው እንዯመኖራቸው አኗኗራቸው በተሇይም ሇተሊሊፊ በሽታ አጋሊጭ ሉሆን ስሇሚችሌ የተሻሇ የመኖሪያ አካባቢ እንዱኖራቸው ገዲሙ(ቤተ ክርስቲያኗ)፣መንግስታዊም ይሁን መንግስታዊ ያሌሆኑ ተቋማት መስራት ይገባቸዋሌ የሚለ አበይት ይሁንታዎችን በመጠቆም ጥናቱ ተቋጭቷሌ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Folklore/Cultural Studies en_US
dc.title የአብነት ተማሪዎች ማህበራዊ ህይወት በባሕር ዲር ፈሇገ ጸሏይ ቅደስ ሚካኤሌ አንዴነት ገዲም en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record