dc.contributor.author | ሙሉ, እንዲሌካቸው | |
dc.date.accessioned | 2023-07-03T11:16:04Z | |
dc.date.available | 2023-07-03T11:16:04Z | |
dc.date.issued | 2012-07 | |
dc.identifier.uri | http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/15440 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናት በባህርዲር ከተማ ነዋሪዎች ህይወት፣ በማህበራዊ አንዴነቱ እና በብዜሃነት መካከሌ ያለ ሌዩነቶችን በማስታረቅ ረገዴ በሀገረሰባዊ ምግብ አገጃጀት እና አቀራረብ ውስጥ የሚኖሩ ማህበራዊ እሴቶችን መመርመርን ዋና ዓሊማ ያዯረገ ነው፡፡ ይህን ጥናት ሇማካሄዴም የሰርግ ከበራ የመከወኛ አጋጣሚን በመምረጥ በከበራው የሚከወኑ የቡፋ ምግብ አገጃጀት፣አቀራረብ እና አመጋገብ ሊይ ተመስርቷሌ፡፡ በዓሊማ ተኮር ናሙናም በባህርዲር ከተማ ነዋሪዎች ሁሇት ሰርጎች ምሌከታ ተካሂዶሌ፡፡ በቃሇመጠይቅ ከ12 መረጃ ሰጭዎች መረጃ ተሰብስቧሌ፡፡ የተሰበሰበውን መረጃ መሰረት በየስራ ክፌፌሌ ንዴፇ ሀሳብ (Theory of division of labour) እና ቡርዱዮስ ንዴፇ ሃሳብ (Bourdieu’s theory) መረጃዎቹ ተተንትነዋሌ፡፡ በዙህም ምግቡን ሇማጋጀት የሚካሄዯው እርዴ እና ማዕዴ በፀልት ባርኮ ማስጀመር እንዱሁም ከምግብ በኋሊ የሚኖረውን የምረቃ ስነስርዓት መወጣት የሚያስችሇውን ሀይማኖት መር ነባር ሌማዴ፤ በብፋ ምግብ አገጃጀት፣አቀራረብ እና አመጋገብ ውስጥ የንስሃ አባት ሚና ዯብዜዞሌ፡፡ በቡፋ ምግቦች ውስጥ በነዋሪዎች የኖረው የሀይማኖት መዴብሊዊነት፤ ሀይማኖቶች አብዚኛውን ቁጥር ባሇው በኦርቶድክስ ተዋህድ ሃይማኖት እምነት እና ስሜት እንዱያሌፈ ይገዯዲለ፡፡ሀይማኖት በነዋሪዎች ሊይ የነበረውም ስሌጣንም እየተዲከመ መጥቷሌ፡፡ ስሇሆነም የነዋሪዎች ማህበራዊነት እየዯበ ግሊዊነት በስፌራው እየዯመቀ መጥቷሌ፡፡ በባህርዲር ከተማ ነዋሪዎች የቡፋ ምግብ ከፌተኛ ማህበራዊ ዯረጃ ያሊቸው ነዋሪዎች ከ10 እስከ 13 ዓመት በፉት በማህበራዊ ህይወታቸው እንዱገባ ፇቅዯውሇታሌ፡፡ በነዋሪዎች የሰርግ ከበራ የቡፋ ምግብ የሚያጋጁት የምግብ ዜግጅት ባሇሙያዎች(ሼፍች) በጋራ ማዕዴ የሚቀርቡት የምግብ አማራጮችን ፣እንዯ ዯጋሾቹ ኢኮኖሚያዊ አቅም የሚሇዋወጥ ሁኖ፣ በማስፊት ስሇሚቀርብ ሁለም ታዲሚዎች በግሌ መመገብያ ሳህኖቻቸው እኩሌ እዴሌ አግኝተው ይመገባለ፡፡ ስሇሆነም የጋራ ማህበራዊነት መመስረቻ ሆነው ትስስሩን የሚያጸኑት ነጻነት ፣እኩሌነት እና ማህበራዊ ፌትህ አስተሳሰቦች ናቸው፡፡ በቡፋ ምግብ ስርዓት የሀገራዊ ምርጫን ፣ የሰርጎቹን ዯጋሾች የዱሞክራሲያዊ መንግስትን፣የምግብ ዜግጅት ባሇሙያዎችን የምርጫ ቦርዴ ፣ የሰርጉን እዴምተኞችን እንዯዛጎች፣በቡፋ የቀረቡ የምግብ አማራጮችን እንዯ አስተሳሰብ ብዜሃነት እና መመገበያ ሳህን የምርጫ ካርዴን ትዕምርቶች ሉኖራቸው ይችሊለ፡፡ ስሇሆነም የቡፋ ምግብ በአጠቃሊይ ዛጓቿን በነጻነት፣በማህበራዊ ፌትህ እና በእኩሌነት ማህበራዊ አንዴነቷ ተጠብቆ እንዯፀናች ሀገር ትዕምርት ሉኖረው ይችሊሌ፡፡ በላሊ በኩሌ ዯግሞ የጥናቱ ውጤት እንዯሚጠቁመው በተገቢው የመመረጥ ነጻነታቸውን በመጠቀም እና መብትና ግዳታዎቻቸውን መሰረት ያዯረገ ተገቢ የምግብ ምርጫ ያሊቸው ነዋሪዎች ከሁሇቱም የነጻነት አጠቃቀም ሁኔታዎች ካሇፈ ነዋሪዎች ይሌቃለ፡፡ | en_US |
dc.language.iso | en_US | en_US |
dc.subject | Folklore/Cultural Studies | en_US |
dc.title | ዘመናዊነት እና ማህበራዊ እሴት በባህርዲር ከተማ ነዋሪዎች ህይዎት ውስጥ፣ በሀገረሰባዊ ምግብ ማሳያነት | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |