BDU IR

የምጽዋት ፊይዳ ትንተና በኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋሕድ የደብረ ታቦር ከተማን እና አካባቢውን እንደማሳያ

Show simple item record

dc.contributor.author ኃይሌ ሲሳይ
dc.date.accessioned 2023-03-13T07:32:18Z
dc.date.available 2023-03-13T07:32:18Z
dc.date.issued 2015-01
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/15181
dc.description.abstract ይህ ጥናት "የምጽዋት ፊይዲ ትንተና በኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋሕድ የዯብረ ታቦር ከተማን እና አካባቢውን እንዯማሳያ" በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን፤ የጥናቱ ዏቢይ ዓሊማ የምጽዋት ፊይዲ በኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋሕድ ዯብረ ታቦርንና አካባቢዉን እንዯማሳያ በመዉሰዴ መተንተን ነዉ። ጥናቱ፤ በምጽዋት የሚሰጡ ነገሮችን መሇየት፣ ምጽዋት የሚሰጥበትን ዓሊማ ማብራራት፣ ምጽዋት የሚሰጥባቸዉን አዉድች መፇተሸና የምጽዋትን ፊይዲ መመርመር የሚለ ዜርዜር ዓሊማዎችን አካቷሌ፤ እነዙህን ዜርዜር ዓሊማዎች ከግብ ሇማዴረስ የመስክ መረጃዎች፤ በቃሇ መጠይቅ፣ በምሌከታና በተተኳሪ ቡዴን ውይይት ዗ዳዎች ተሰብስበው፤ በማስታወሻ፣ በመቅረጸ ዴምጽ፣ በፍቶና በቪዱዮ ካሜራ ተሰንዯዋሌ፡፡ የመስክ መረጃ ሰጪዎች፤ የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋሕድ እምነት ተከታዮችን ብቻ ታሊሚ በማዴረግ (ከስዴስት ቀበላዎች 32 ሰዎች) በዓሊማ ተኮር ናሙና ስሌት ተመርጠዋሌ፡፡ ከዓብይና አጋዥ መረጃ ሰጪዎች የተሰበሰቡ መረጃዎች፤ በይ዗ትና በምዴብ ተዯራጅተው፤ ዓይነታዊ የምርምር ይ዗ትን በመከተሌ ተግባራዉያን-መዋቅራዉያን፣ ስነ-ሌቡናዊ እና ስነ ፊይዲ ንዴፇ ሃሳቦችን መሰረት በማዴረግ፤ በገሊጭ ትንተና እና ትርጓሜ ስሌት ተተንትነዋሌ፡፡ በትንታኔው መሰረት በዯብረ ታቦር ከተማ ማኅበረሰብ እሳቤና መረጃ፤ በምጽዋትነት የሚሰጡት ነገሮች የሰዉ ሌጅ በሕወይት ሇመኖር የሚያስፇሌጉ መሰረታዊ ፌሊጎቶች ምግብ፣ መጠጥ፣ ሌብስ፣ መጠሇያ ዋናዎቹ ሲሆኑ፤ ገን዗ብ፣ ምክር፣ እዉቀት፣ ጉሌበት እና ላልች ጠቃሚ ነገሮችን እንዯሆኑ ጥናቱ ጠቁሟሌ፡፡ ትክክሇኛ ያሌሆነ ምጽዋት የሚባሇዉ በስርቆት፣ በ዗ረፊ፣ በማታሇሌ ወይም በላሊ ተገቢ ባሌሆነ መንገዴ የተገኘን ሀብትና ንብረት መመጽወት ነዉ። ምጽዋት የሚሰጠዉ ከሞት በኋሊ ያሇዉን ሕይወት ሇማስተካከሌና የኅሉና እርካታ ሇማግኘት ሲሆን፤ ሇተቸገሩ፣ ገቢ ሇላሊቸዉ አረጋዊያን፣ አሳዲጊ ሇላሊቸዉ ሕፃናት፣ ሇእንግድች፣ ሇታሰሩ፣ በተፇጥሯዊና በሰዉ ሰራሽ አዯጋ ምክንያት በጤናቸዉ ሊይ እክሌ ሇዯረሰባቸዉ፤ በጦርነት፣ በዴርቅ፣ በበረድ፣ በጎርፌ፣ በአንበጣ፣ በወረርሽኝ ሇተጎደ ወይም ሇተፇናቀለ ወ዗ተ ሰዎች ሁለ ይሰጣሌ፡፡ ምጽዋት በተሇዬ ሁኔታ በተዯጋጋሚ በወርሃራዊና ዓመታዊ የቅደሳን፣ የሰማዕታትና የጻዴቃን መታሰቢያ በዓሊት፣ በሰርግ፣ በተዜካር፣ በዴግስ፣ በገበያ ቦታ በአብዚኛዉ ጧትና ከሰዓት በኋሊ እንዯሚሰጥ ጥናቱ ጠቁሟሌ። ሙዲዬ ምጽዋት፤ በቤተክርስቲያን ቅፅር ዉስጥ ከምእመናኑ ገን዗ብ የሚሰበሰብበት እቃ ሲሆን፤ በዙህ እቃ የሚሰበሰበዉ ገን዗ብ ዯግሞ በዋናነት ሇነዲያን አገሌግልት እንዯሚዉሌ ጥናቱ አመሊክቷሌ። ምጽዋት ማኅበራዊ፣ ባህሊዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ስነ ሌቡናዊና ግብረገባዊ ፊይዲ እንዲሇዉ ጥናቱ ጠቁሟሌ። ይህን ጉዲይ ታሳቢ በማዴረግ፤ የምጽዋትን ፊይዲ ከማኅበራዊ ሰሊም ጋር በማስተሳሰር፤ የሚመሇከታቸዉ አካሊት፤ በርዕሰ ጉዲዩ ዘሪያ ዉይይት ማዴረግ እንዯሚያስፇሌግ የሚጠቁሙ ይሁንታዎች ተሰንዜረው ጥናቱ ተቋጭቷሌ፡፡ ቁሌፌ ቃሊት፦ ምጽዋት፣ ሙዲዬ ምጽዋት፣ ሃይማኖታዊ ፍክልር en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Folklore/Cultural Studies en_US
dc.title የምጽዋት ፊይዳ ትንተና በኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋሕድ የደብረ ታቦር ከተማን እና አካባቢውን እንደማሳያ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record