dc.contributor.author | በ ስንታየሁ, ታደሰ | |
dc.date.accessioned | 2023-02-22T08:31:52Z | |
dc.date.available | 2023-02-22T08:31:52Z | |
dc.date.issued | 2015-08 | |
dc.identifier.uri | http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/15075 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናት“የኢሬቻ በአሌ አከባበር በልዳ ሄጦሳ ወረዲ” በሚሌ ርዕስ የተካሄዯ ነው፡፡ የጥናቱ አቢይ አሊማ በልዳ ሄጦሳ ወረዲ ውስጥ በድኒ አዴባር ስር የሚከበረውን የኢሬቻ ስርአተ ከበራ መግሇጽ እና የከበራውን ፊይዲዎች ማሳየት የሚሌ አሊማ የያዘ ሲሆን ይህንንም ከግብ ሇማዴረስ መረጃዎች ከቀዲማይና ከካሌዓይ የመረጃ ምንጮች በቃሇ-መጠይቅና በተተኳሪ ቡዴን ተሰብስበዋሌ፡፡ የመረጃዎቹም ይዘት ግሌጽ እንዱሆን በክዋኔያዊ፣ በስነ ትእምርት እና በተግባራዊ ቲወሪ ተተንትነው ቀርበዋሌ፡፡ ጥናቱ የተጠኚ ቦታ እና መረጃ አቀባዮችን በአሊማ ተኮርና በጠቋሚ የናሙና ስሌት በመምረጥ መረጃዎቹን ሰብስቧሌ እነዚህም መረጃዎችም በክዋኔያዊ፣ ስነ ትእምርታዊ ንዴፇ ሃሳብና ተግባራዊ ንዴፇ ሃሳብ ተዲሰው ተተንትነው ቀርበዋሌ፡፡ ከአርሲ ኦሮሞዎች በፉት በአከባቢው ይኖሩ የነበሩት ሀዱያዎች መሆናቸውና አርሲ ኦሮሞዎች ባከባቢው መኖር ሲጀምሩ ዴርቅ በመከሰቱ አቶ መንጃ ቦቄና ዱድ ገዲ የሚባለ ሁሇት አባቶች በቦታው ነጭ ግመሌና ዲሇቻ ኮርማ በሬ አርዯው ፇጣሪን በመሇመን ዝናብ አግኝተዋሌ በዚህም የተነሳ ቦታው ከክፈ ማእበሌ እንዲዲናቸው በማሰብ መርከብ (donii) በማሇት ሰይመውታሌ፡፡ ስርአቱም በአመት አንዴ ጊዜ መስከረም 17 ቀን እዱከበር በመወሰናቸው በቦታው ሀይማኖት፣ ብሄርና ጾታ ሳይሌ በየአመቱ በዚሁ ቀን የማህበረሰቡን ባህሌ በሚያሳዩ ጭፇራዎችና እስፖርቶች ታጅቦ በዴምቀት ይከበራሌ፡፡ በዚህ የኢሬቻ ስርአተ ከበራ ሊይ የሚቀርቡ የሰርድ ሳርና አዳ አበባ ማስቀመጥ የመስዋእት ከብት ማረዴ እንዱሁም የተሇያዩ ዘፇኖች የሚቀርቡት ፇጣሪ በቸርነቱ ወቅቶችን እንዱያፇራርቅ፣ ሌጆች፣ ከብቶችና የተዘራውን አዝመራ ጠብቆ እንዱያኖራቸው የሚያቀርቡት የምስጋና ስርአተ ከበራ ነው፡፡ ወጣቶች የአከባቢውን ባህሌ ይዘው እንዱያዴጉ ፍሌዎች በተሇያዩ ዘፇኖቻቸው በማስጠንቀቅና አሌፍም “ሲገባ” ሲገኝ በመቅጣት ባህሌ ያስጠብቃለ፡፡ ሌጃገረድች ሇዘመን መሇወጫ አበባ አየሾይ በመጨፇር ያገኙትን ገንዘብ ከረሜሊ ገዝተው በመግዛት በኢሬጫው ቀን ይከፊፇሊለ በዚህ የኢሬቻ ስርአተ ከበራ ሊይ የመመረቅ ኀሊፉነት ያሊቸው ጥንት ስርአተ ከበራውን ያስጀመሩ አባቶች የመንጃ ቦቄና የዱድ ገዲ ዘር የሆነ ሰው ሲሆን በሶስተኝት የባሌቻ ያዯቴ ዘር ሰው ነው፡፡በዚህም ስርአት ሇፇጣሪ ምስጋና የሚያቀርቡት አዳ አበባና ሰርድ ሳር ነው፡፡ የመስዋእት እንሰሳት ከብት ነጭ፣ ዲሇቻ ወይም ቡላ ከብት መቅረቡ አንዯኛ አዴባር የምትወዯው መሌክ መሆኑን የሚያሳይ ሲሆን በተጨማሪም ወቅቱ የሽግግር ወቅት በመሆኑ የሚመጣውን ብርሃናማ ወቅት የሚያሳዩ ናቸው፡፡ ሇፇጣሪ የሚቀርበው ሰርድ ሳር ያሌተበጣጠሰና ንጹህ የሆነ ነው ይህም የዋቃን ንጽህና የሚያሳይ ሲሆን አዯይ አበባው መጪውን የብርሃን ወቅት የሚያሳይና በአበባ ሊይ ያሇውን አዝመራ ወዯ ፌሬ ቀይርሌን የሚሌ መሌካም ምኞታቸውን የሚገሌጽ ነው በአሁኑ ዋቅት የዱድ ገዲና የመንጃ ቦቄ ዘር በስርአቱ ሊይ ባሇመሳተፊቸው እንዯ ኦሮሞ ባህሌ የገሊንና የገሊን ኮራ ጂዲ ጎሳ አባሌ የሆነ አባቶች ስርአቱን በምርቃት ያስጀምራለ፡፡ በኢሬቻው ሰርአተ ከበራም የሚከወኑት ባህሊዊና ሌማዲዊ ዴርጊቶች የማህበረሰቡን ሰሊምና ጤና ሇመጠበቅ ሇቤት እንሰሳቶቻቸው ዯህንነትና መራባት፣ አዝመራውን ከተፇጥሯዊ አዯጋ ክስተቶች ሇመታዯግ እና ወ.ዘ.ተ የመሳሰለ ዘርፇ ብዙ ማህበረ ባህሊዊ ፊይዲዎች ይኖሩታሌ ተብል ይታመናሌ፡፡ | en_US |
dc.language.iso | en_US | en_US |
dc.subject | Folklore/Cultural Studies | en_US |
dc.title | “የኢሬቻ በዓሌ አከባበር በልዳ ሄጦሳ ወረዲ” | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |