dc.contributor.author | ንጋቱ, አስረስ | |
dc.date.accessioned | 2022-09-07T06:12:19Z | |
dc.date.available | 2022-09-07T06:12:19Z | |
dc.date.issued | 2014-07 | |
dc.identifier.uri | http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/14093 | |
dc.description.abstract | የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ ‹‹ነፌጠኛ›› የተሰኘው እሳቤ በገንጅ ማህበረሰብ ንዴ ያሇውን ትርጉም መመርመር ነው፡፡ ሇጥናቱ መዯረግ ሁሇት ምክንያቶች አለ፡፡ አንዯኛው ምክንያት አጥኝው ባሇው የህይወት ሌምዴ ውስጥ ‹‹ነፌጠኛ›› የሚባሇው ቃሌ ከቀን ወዯ ቀን እየያ የመጣው አዲዱስ ነገር ግን‹‹የተዚባ›› ትርጉም ስርዓት ሉይዜ ይገባዋሌ ከሚሌ አስተሳሰብ አንፃር የፅንሰ ሀሳቡን አውዲዊ ትርጉም በጥናት ማረጋገጥ አስፇሊጊ ሆኖ መገኘቱ ሲሆን ሁሇተኛው ምክንያት ዯግሞ እንዯቃለ ትኩረት ፇሊጊነት በርዕሰ ጉዲዩ አጥጋቢ በሆነ መጠን አካዲሚያዊ ጥናት ያሌተዯረገ መሆኑን በቀዯምት ጥናቶች አሰሳ ሇማረጋገጥ መቻለ ነው፡፡ የጥናቱን ዋና ዓሊማ ከግብ ሇማዴረስም ሇገንጅ ማህበረሰብ ነፌጠኛ የሚሇው ፅንሰ ሃሳብ ትርጉሙ ምንዴን ነው? በገንጅ ማህበረሰብ ንዴ ነፌጠኛ የሚባሇው ምን አይነት ሰው ነው? የገንጅ ማህበረሰብ ነፌጠኝነትን የሚቀርጽባቸውንና የሚጠብቅባቸውን መንገድች ምንዴን ናቸው? ነፌጠኞች ነፌጠኝነትን እንዳት ይማሩታሌ? የሚለ ዜርዜር የምርምር ጥያቄዎች ተጋጅተው ምሊሽ አግኝተዋሌ። የምርምር ጥያቄዎችን ሇመመሇስ መረጃዎች ከቀዲማይና ካሌዓይ የመረጃ ምንጮች ተሰብስበዋሌ፡፡ ጥሬ መረጃዎች በምሌከታ፣ በቃሇመጠይቅና በተተኳሪ ቡዴን ውይይት የተሰበሰቡ ሲሆን የተሇያዩ ማጣቀሻዎችና ዋቢ ጽሐፍች ከካዕሊይ የመረጃ ምንጮች በንባብ ተቃኝተዋሌ፡፡ ጥናቱ መረጃ አቀባዮችንና የጥናቱን ቦታ ሇመምረጥ ዓሊማ ተኮር ናሙና ተጠቅሟሌ፡፡ በመሆኑም በታሪኩና ነባር ሌምደ ምክንያት የነፌጠኝነት እሳቤን ሇማየት አመች በሆነው በገንጅ፣ ጉዲዩን በጥሩ ሁኔታ መግሇጽ የሚችለ ሰባት ግሇሰቦች ቁሌፌ የመረጃ አቀባዮች እና ስሇጥናቱ አካባቢ አጠቃሊይ ሁኔታ አፇታሪካዊ ዕውቀት ያሊቸው አምስት ንዐሳን የመረጃ አቀባዮች በመሆን በአጠቃሊይ 12 ሰዎች በዓሊማዊ ናሙና ተመርጠዋሌ፡፡ ጥናቱ አይነታዊ እንዯመሆኑ መጠን በምሌከታውና በቃሇ መጠይቁ የተሰበሰበው መረጃ በአግባቡ ተዯራጅቶ ገሊጭ የትንተና ዳን በመጠቀም በቋንቋ አማካኝነት ተተንትኗሌ፡፡ ሇትንተናው ማህበረሰባዊ ውሌ እና ማህበረሰባዊ ማንነት ንዴፇ ሃሳቦች በሞዳሌነት አገሌግሇዋሌ፡፡ በትንተናው መሰረት በገንጅ ማህበረሰብ ንዴ “ነፌጥ” ማሇት የጦር መሳሪያ ሲሆን ነፌጠኛ የጦር መሳሪያ ያሇው፣ ተኩሶ የማይስት፣ ኢሊማውን የማይስት፣ ስሇሀገሩና ወገኑ ክብር የሚቆረቆር፣ የሚታገሌና የሚሞት ሰው ማሇት ነው፡፡ የገንጅ ማህበረሰብ ነፌጠኞችን በተሇያዩ አውድች ውስጥ በፇንና በፈከራ በማወዯስ፣ ህዜብን እንዱመሩ በመሾም፣ በተሇያዩ የማህበራዊና ባህሊዊ መሰባሰቦች ውስጥ የተሇዬ ክብር በመስጠት፣ ከዙህ ዓሇም በሞት በተሇዩ ጊዛ የቀብር ስርኣታቸውን ከላሊው በተሇዬና በዯማቅ ስርኣት በመከወን ነፌጠኝነትን ይቀርፃሌ፤ ይጠብቃሌ፡፡ ነፌጠኞች ነፌጠኝነትን በቤተሰብ ዯረጃ ስራዬ ተብል ከሚጋጅ የኢሊማ ተኩስ እና የአዯን ሌምምዴ፣ ማህበረሰብ ስራዬ ብል ካዲበረው ጥሩ ነፌጠኛ የመሆን ሌማዴ፣ ቀዯምት ነገስታት በማህበረሰባቸው ከቀረፁት ‹‹እኛ በህይወት እያሇን ሀገራችን አትዯፇርም›› ስነሌቡና ይማሩታሌ፡፡ የሚለ ውጤቶች ተገኝተዋሌ፡፡ ከውጤቶች በመነሳትም ጥናቱ የገንጅ ማህበረሠብ ስሇነፌጥ ያሇው እሳቤ ነፌጥ ራስን መጠበቂያና ማስከበሪያ፣ ርስትንና ሀገርን መጠበቂ ሥርዓተ መንግስትን ማቆያ አዴርገውት ሇመናት ሌቀዋሌ፡፡ ማህበረሰቡ ዚሬም አገር ተዯፇረ፣ ወገን ተዋረዯ ሲባሌ ነፌጥን ማንሳት የተሇመዯ ባህለ ሆኖ ቀጥሎሌ ከሚሌ መዯምዯሚያ ዯርሷሌ፡፡ | en_US |
dc.language.iso | en_US | en_US |
dc.subject | Folklore/Cultural Studies | en_US |
dc.title | የነፌጠኝነት እሳቤ በባህርዲር ዘሪያ ወረዲ ገንጅ ማህበረሰብ | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |