dc.contributor.author | ስለናት, የላይነህ | |
dc.date.accessioned | 2022-08-31T11:44:05Z | |
dc.date.available | 2022-08-31T11:44:05Z | |
dc.date.issued | 2011-06 | |
dc.identifier.uri | http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/14069 | |
dc.description.abstract | የዚህ ጥናት ዋና አሊማ ‹‹ የእናርጅ እናውጋን ማህበረሰብ የህሌምን እሳቤ፣ፌቺ እና ፊይዲ መመርመር›› ሊይ ያተኮረ ሲሆን ሇዚህ አሊማ መሳካት ዯግሞ በእናርጅ እናውጋ ወረዲ ህሌሞች፣ ፌችዎቻቸው እና በውስጥ የያዟቸው ትዕምርቶች ምን ምን ውክሌና እንዲሊቸው ማወቅ፣ ተጠኝው ማህበረሰብ ህሌምን በመጠቀም ያሇውን የህይዎት ፌሌስፌና፣ አመሇካከት፣ አስተሳሰብ፣ የአር ዘይቤ ወ.ዘ.ተ በአጠቃሊይ የማንነቱን መሰረት እንዳት እንዯሚገሌጽ ማወቅ፣ በማህበረሰቡ የህሌም ማሇሚያ (ማያ) ወሳኝ ጊዚያትን መመርመር፣ ህሌም የሚያዩት (የሚያሌሙት) እነማን እንዯሆኑ እና ከምን አንጻር እንዯሚያዩት፣ ህሌም ፇችዎች እነማን እንዯሆኑ እና እንዳት እንዯሚፇቱ ማወቅ የሚለ ንዐሳን አሊማዎች ያካተተ ጥናት ነው፡፡ እነዚህን አሊማዎች መሰረት ያዯረጉ መረጃዎች ከቀዲማይ እና ካሊዓይ የመረጃ ምንጮች ተሰብስበው በስነ-ሌቦናዊ፣ በስነ-ፌቺ እና በተግባራዊ ቲዎሪዎች መረጃ መቀንበቢያነት በገሇጻ እና በይዘት ትንተና ስሌቶች መረጃዎች ተተንትነዋሌ፡፡ በጥናቱ የእናርጅ እናውጋን ማህበረሰብ ይወክሊለ የተባለ አራት የገጠር ቀበላዎችን በመምረጥ የመስክ መረጃዎችን የተሇያዩ አጋጣሚዎችን በመጠቀም በቃሇ-መጠይቅ እና በቡዴን ተኮር ውይይት በሃያ ስዴስት አብይ /ቁሌፌ/ መረጃ አቀባዮች እና በሃያ ንዐሳን መረጃ አቀባዮች መረጃው ተሰብስቧሌ፡፡ በመረጃ ትንተናው የህሌም ማያ (ማሇሚያ) ወሳኝ ጊዚያት እንዲለ፣ ህሌም በቀዲሚነት የአሊሚውን ማንነት የሚሇካ እና የሚገሌፅ እንዯሆነ፣ህሌም አወንታዊ እና አለታዊ ገጽታ እንዲሇውና ገፅታውም ከፌቺው እና ከአዯራረሱ የተወሰዯ እንዯሆነ መረጃው ያሳያሌ፡፡ በአጠቃሊይ ይህ ጥናት የህሌምን ስነ-ሌቦናዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖሇቲካዊ የሆነ አወንታዊ እና አለታዊ ማህበራዊ እና ግሇሰባዊ ተፅእኖ እንዲሇው መርምሮ ህሌም ማሇም አሇብኝ ተብል ታቅድ ይታሇማሌ ከሚሇው መዯምዯሚያ ሃሳብ ሊይ ተዯርሷሌ፡፡ | en_US |
dc.language.iso | en_US | en_US |
dc.subject | Folklore/Cultural Studies | en_US |
dc.title | ‹‹ የህሌም እሳቤ፣ፌቺ እና ፊይዲ በእናርጅ እናውጋ ወረዲ›› ሇሁሇተኛ ዱግሪ ከፉሌ ማሟያ የቀረበ ጥናት | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |