BDU IR

ማኅበራዊ መተማመን በአውዴ ማስዯፊት ስርዓት ማሳያነት በ዗ብር ቅደስ ገብርኤሌ ቤተ ክርስቲያን

Show simple item record

dc.contributor.author አጣሇ, ግዚቸው
dc.date.accessioned 2022-08-25T06:11:08Z
dc.date.available 2022-08-25T06:11:08Z
dc.date.issued 2014-06
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/14044
dc.description.abstract ይህ ጥናት ማኅበራዊ መተማመን በአውዴ ማስዯፊት ስርዓት ማሳያነት በ዗ብር ቅደስ ገብርኤሌ ቤተ ክርስቲያን በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን ስርዓቱ የሚዯረገው በአማራ ክሌሌ፣ ሰሜን ሸዋ ዝን፣ በመንዜ ሊል ምዴር ወረዲ፣ በክሇርቦ ቀበላ በሚገኘው ዗ብር ቅደስ ገብርኤሌ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ ስርዓቱ በመተማመን ችግር የተጠረጠረ ሰው በዯብሩ በዯብዲቤ ተጠርቶ በተሇያዩ የመተማመን ሂዯቶች የሚተማመኑበት ሀገረሰባዊ ሌማዴ ነው፡፡ ጥናቱ የመተማመን ስርዓቱን ይ዗ት መተንተን ዓሊማ ያዯረገ ሲሆን የስርዓቱን እሳቤ ማሳየት፣ ስርዓተ ሂዯቱን ማሳየት፣ በስርዓቱ ያለ ተምሳላቶችን መመርመር፣ እንዱሁም ከ዗መናዊ የፌትህ ስርዓት ጋር ያሇውን ግንኙነት ማሳየት የሚለ ንዐሳን ዓሊማዎችን አካቷሌ፡፡ መረጃዎች በቃሇ መጠይቅ፣ ምሌከታ እና ንጥሌ ጥናት ዗ዳዎች 14 ወንዴ፣ 6 ሴት ዴምር 20 ሰዎችን በማሳተፌ ተሰብስበዋሌ፡፡ መረጃ ሰጭዎች በዓሊማ ተኮር እና በጠቋሚ የናሙና ዗ዳ ተመርጠዋሌ፡፡ የተሰበሰቡት መረጃዎችም በመዋቅራዊ ተግባራዊ፣ በተምሳላታዊ እና በስነ እውቀት (cognitive) ንዴፇ ሃሳቦች ተተንትነው ቀርበዋሌ፡፡ በትንታኔው መሰረት የመተማመን ስርዓቱን እሳቤ፣ በስርዓቱ ያለ ሂዯቶች ማሇትም የመተማመን ስርዓት የማህበራዊ ቀውስ ችግሮችን መሇየት፣ የተጠሪውን ኃይማኖት መሇየት፣ መጥሪያ ዯብዯቤ መፃፌ፣ ባሇ ጉዲዮችን ስሇ ጉዲዩ መጠየቅ፣ በሽማግላ ማውጣጣት፣ በመስቀሌ ሊይ ማስማሌ፣ ይቅርታ ማስጠየቅ፣ ካሳ እና ቅጣት ማስከፇሌ፣ አብሮ መመገብ እና የአውዴ ማስዯፊት ፀልት ማስዯረግ የሚለ ሂዯቶች እንዲለት ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡ በስርዓቱ ውስጥ የሚዯረጉ ጠሪን ከቀኝ፣ ተጠሪን ከግራ ማቆም ክርስቶስ ዲግም ሇፌርዴ ሲመጣ ኃጢያተኛን ከግራ፣ ፃዴቃንን ከቀኝ የማቆሙ ምሳላ፣ አብረው የሚመገቡት ምግብ የክርስቶስ ስጋ እና ዯም ምሳላ፣ በሶስት ሽማግላ መዲኘት፣ ሶስት ጊዛ መጎራረስ ሶስት ቁጥር የፌቅር፣ የፌፁምነት ምሳላ፣ በመተማመን ሂዯቱ ውስጥ ዋና ተዋናኝ የሆነው ካህን የክርስቶስ ምሳላ ተዯርጎ እንዯሚወሰዴ በጥናቱ ተረጋግጧሌ፡፡ የመተማመኛ ቀናቶች በኃይማኖቱ ባሊቸው የቅደሳን መታሰቢያ በመሆኑ እንዱተማመኑ እንዯሚያዯርጋቸው ተረጋግጧሌ፡፡ በሽማግላ ካህን እና ዲኛ እጥረት የተነሳ ካህን ያሌሆነ ሰው ዲኛ መዯረጉ፤ አብሮ መመገቡ ያሇ ካህን መዯረጉ፣ የሚወሰነው ቅጣትም ወጥ ያሌሆነ መሆኑ እንዯ ችግር ተመሊክቷሌ፡፡ መተማመን ስርዓቱ የሚካሄዴበት ተቋም ከአካባቢው ካለ የመንግስት የፌትህ አካሊት ጋር ተናብቦ እንዯሚሰራ በጥናቱ ተረጋግጧሌ፡፡ ይህንን ስርዓት የሚመሇከታቸው የመንግስት እና መንግስታዊ ያሌሆኑ የባህሌ፣ የህግ እና የፀጥታ ተቋማት ትኩረት ሰጥተው ቢሰሩበት የሚሌ የመፌትሄ ሃሳብ ተቀምጧሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Folklore/Cultural Studies en_US
dc.title ማኅበራዊ መተማመን በአውዴ ማስዯፊት ስርዓት ማሳያነት በ዗ብር ቅደስ ገብርኤሌ ቤተ ክርስቲያን en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record