BDU IR

‹‹የጉዱት አምሌኮታዊ ስርዓተ-ከበራ በመሏሌ ሳይንት ወረዲ ማህበረሰብ

Show simple item record

dc.contributor.author ተስፊዬ, አስቻሇው
dc.date.accessioned 2022-04-04T11:47:45Z
dc.date.available 2022-04-04T11:47:45Z
dc.date.issued 2014-03
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/13413
dc.description.abstract vii አጠቃል ይህ ጥናት በጉዱት የእምነት ስርዓት የሚያምኑ የመሏሌ ሳይንት ወረዲ ማህበረሰቦች በአምሌኮ ስርዓተ ከበራው የአከዋወን ሂዯት ውስጥ የሚገያገኙትን ማህበረ ባህሊዊ ፊይዲ መመርመር የሚሌ አብይ አሊማ ያሇው ነው፡፡ ጥናቱ አይነታዊ የምርምር ዘዳን የተከተሇ ሲሆን በጥናቱ ሇመረጃ ሰጭነት የተሳተፈ ሰዎች ዯግሞ በአሊማ ተኮርና ጠቋሚ የናሙና አመራረጥ ዘዳ የተመረጡ ናቸው፡፡ ከመስክ የተገኙ መረጃዎች በምሌከታ፣ ቃሇመጠይቅና ቡዴን ተኮር ውይይት የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዳዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ በዚህም የተገኙ መረጃዎችን በመቅረጸ ዴምጽ፣ ቪዱዮ ካሜራ፣ ፍቶ ካሜራና ማሰታወሻ በመታገዝ ሇመያዝ ተችሎሌ፡፡ መረጃውም በክዋኒያዊ፣ ተግባራዊ እና ስነሌቦናዊ ቲዎሪዎች የመረጃ መቀንበቢያነት በገሇጻና የይዘት ትንተና ዘዳዎች ተተንትነዋሌ፡፡ በተዯረገው የመረጃ ትንተና መሰረት የጉዱት አምሌኮታዊ ስርዓተ ከበራ የተጀመረበት ዘመን በውሌ የታወቀ ባይሆንም የአካባቢው ማህበረሰቦች ከጥንት አያት ቅማቶቻቸው ተቀብሇው የሚከውኑት የእምነት ስርዓት እንዯሆነ ሇማወቅ ተችሎሌ፡፡ ከዚህ ባሻገር ዯግሞ አንዲንዴ መረጃ አቀባዮቼ ከንግስት ዮዱት የንግስና ዘመን ጀምሮ የአምሌኮ ስርዓተ ከበራ ይፇጸምበት እንዯነበር ያስረዲለ፡፡ ስሇዚህ የጉዱት የእምነት ስርዓተ ከበራ ከ8ኛው ክፌሇ ዘመን ቀዯም ብል ይከወን እንዯነበረ መረዲት ይቻሊሌ፡፡ የእምነት ስርዓቱ መጠሪያም ከንግስት ዮዱት ስም ጋር ተያይዞ ጉዱት በሚሌ የወንዴ አማሌክት እየተጠራ ይመሇክበታሌ፡፡ ማህበረሰቡም በህይወቱ ዙሪያ የሚያጋጥሙትን ችግሮች ቀዴሞ ሇመከሊከሌና ሲዯርሱበትም ሇማስወገዴ የራሱ የሆነ የመከወኛ ወቅትና ጊዜ ሇይቶ በማስቀመጥ ስርዓታዊ ከበራ ይከውናሌ፡፡ የአምሌኮ ስርዓቱን ማህበረሰቡ ከዮዱት ጉዱት ስም ጋር በማገናኘት የሰየመ ቢሆንም እነሱ የሚያመሌኩበት ሌዕሇ ኃያሌ መንፇስ ግን በውንዴ ጾታ እየተጠራ የሚመሇክ ነው፡፡ ይህም የሚያሳየው ንግስት ዮዱት ጉዱት ስርዓተ ከበራው በሚከወንበት ጎራ ሊይ ‹‹ወታዯራዊ ጦር ይዛ ሰፌራበት ነበር›› ከሚሇው አፇታሪክ ተነስተው እንዯሰየሙት እንጂ ንግስቷን ታሳቢ አዴርጎ የሚከወን ስርዓተ ከበራ እንዲሌሆነ ነው፡፡ በአምሌኳዊ ስርዓተ ከበራውም የሚከወኑት ሌማዲዊ ዴርጊቶች የማህበረሰቡን ሰሊምና ጤና ሇማግኘት፣ ሇከብቶች ዯህንነትና መራባት፣ አዝመራቸውን ከተፇጥሯዊ ክስተቶች ሇመከሊከሌ የመሳሰለ ዘርፇ ብዙ ማህበረ ባህሊዊ ፊይዲዎች ይሰጣሌ ተብል ይታመናሌ፡፡ ማህበረ ባህሊዊ ፊይዲ ሲባሌ በእምነት ስርዓቱ የአካወወን ሂዯት የሚገኙ ኢኮኖሚያዊ፣ አካባቢያዊ፣ ማህበራዊ የመሳሰለ ጥቅሌ ጽንሰ ሀሳቦችን የሚግሌጽ ሲሆን በእያንዲንዲቸው ስር ያለ ዝርዝር ጉዲዮች ዯግሞ በመረጃ የትንተና ክፌሌ የማህበረሰቡን የኑሮ ዯረጃ እንዳት ወዯ ተሻሇ ህይወት የመቀየር ሚና እንዲሊቸው ሇማወቅ ተችሎሌ፡፡ በጥቅለ በስርዓተ ከበራው የሚከወኑ ስርዓታዊ ሌማድች ሁለ ሇጉዱት መንፇስ የሌመና እና ምስጋና ማቅረቢያዎች በመሆን ግሇሰባዊና ቤተሰባዊ ህይወትን የመጠበቅና የማጠናከር ማህበረ ባህሊዊ ፊይዲን ያስገኛለ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Folklore/Cultural Studies en_US
dc.title ‹‹የጉዱት አምሌኮታዊ ስርዓተ-ከበራ በመሏሌ ሳይንት ወረዲ ማህበረሰብ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record