BDU IR

“ስጦታ ሇማኅበራዊ ዯንብ እንዯ መታ዗ዜ መገሇጫነት በዯብረ ኤሌያስ ከተማ ተተ኱ሪነት”

Show simple item record

dc.contributor.author ፌቅርተ, አግማስ
dc.date.accessioned 2022-03-24T13:17:17Z
dc.date.available 2022-03-24T13:17:17Z
dc.date.issued 2014-03
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/13284
dc.description.abstract የዙህ ጥናት ትኩረት ስጦታ ነው። ዋና ዓሊማውም ስጦታ በዯብረ ኤሌያስ ከተማ ማኅበረሰብ ሌማዴ (ማኅበራዊ ዯንብ) ውስጥ ሇማኅበራዊ ዯንብ ሇመታ዗ዜ ያሇውን ገጽታ መመርመር ነው፡፡ ከዋናው ዓሊማ በተጨማሪ በአካባቢው ማኅበረሰብ ዗ንዴ ስጦታ ሇመስጠት አነሳሽ የሆነውን ነገር መሇየት፣ ስጦታው የተሸከመውን ትዕምርት መመርመር እና ያሇውን ፊይዲ መንተንተን የሚለ ንዐስ ዓሊማዎችን አካቷሌ። የጥናቱን ዓሊማ ሇማሳካት በዋናነት ቃሇመጠይቅን፤ እንዱሁም ምሌከታን እና ቡዴን ተኮር ውይይትን በመጠቀም መረጃውን ሇመሰብሰብ ተችሎሌ። የተሰበሰቡትን መረጃዎች ዯግሞ በገሊጭ ስሌት፣ አሌተሪዜም፣ “ሪስፏሮሲቲ”፣ ሥነ ትእምርት/ውክሌና እንዱሁም ተግባራዊ ንዴፇ ሀሳቦችን በመጠቀም ተተንትነዋሌ፡፡ በውጤቱም ማኅበረሰቡ የወቅቶችን መፇራረቅ፣ የተሇያዩ የህይወት አጋጣሚዎችን ክስተቶች እንዱሁም የሌዩ ሌዩ ክብረ በዓሊትን መምጣት ተከትል እርስ በእርስ ያሇውን መተሳሰብ ሇመግሇጽ፣ ቀረቤታን ሇማሳየት፣ ዯስታን ሇመፌጠር እና የላልችን ዯስታ ሇመካፇሌ፣ ሀ዗ንን ሇመግሇጽ፣ ምርጫን እና ውዳታን ሇመጠቆም፣ ሇወዲጅ ያሇን አክብሮት ሇማሳየት፣ መሌካም ምኞትን ሇመግሇጽ፣ ዕንግዲ ሇማሊመዴ፣ ይቅርታን ሇማግኘት፣ ምስራችን ሇማብሰር፣ ውሇታን ሇመመሇስ፣ ከአዯጋ ሇመጠበቅ ወ዗ተ. በሚለ አነሳሽ ምክንያቶች ስጦታ የመሇዋወጥ ሌማዴ እንዲሇው ያሳያሌ። በዙህ ጥናት ውስጥ ማኅበረሰቡ የሚያዯርገው የስጦታ ሌውውጥ ወይም ሌውውጡን የሚያዯርግበት መንገዴ ያሇውን ባህሌ እና አስተሳሰብ፣ ሃይማኖቱን፣ መተዲዯሪያ ስራውን ሲያንጸባርቅበት ተስተውሎሌ። በተጨማሪም ከስጦታ ዯንቡ ሳያፇነግጥ ሇሰዎች፣ ሇፇጣሪ እንዱሁም ሇረቂቅ መናፌስት የሚከውናቸው ስጦታዎች በሰጪ እና ተቀባይ መካከሌ አዱስ ግንኙነትን ሇመፌጠር፣ ያሇውን ግንኙነት ሇማጠንከር፣ ሇማሇሳሇስ እንዱሁም ሇማስቀጠሌ ያሇው ሚና ከፌተኛ እንዯሆነ የጥናቱ ውጤት አሳይቷሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Folklore/Cultural Studies en_US
dc.title “ስጦታ ሇማኅበራዊ ዯንብ እንዯ መታ዗ዜ መገሇጫነት በዯብረ ኤሌያስ ከተማ ተተ኱ሪነት” en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record