Abstract:
የጥናቱ ዋና ዓሊማ የተማሪዎችን የማንበብ ተነሳሶትና አንብቦ የመረዲት ችልታ ተዛምድ
መፇተሽ ነው፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በፊሲል አጠቃሊይና የከፌተኛ ትምህርት መሰናድ 2ኛ
ዯረጃ ትምህርትቤት በ2013 ዓ.ም ትምህርታቸውን በመከታተሌ ከሚገኙ 450 የ9ኛ ክፌሌ
ተማሪዎች መካከሌ በረዴፊዊ ዕጣ ንሞና (Systematic Random Sampling) የተመረጡ 60
የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ናቸው፡፡ ጥናቱ ተዛምዶዊ በመሆኑ የተማሪዎችን አንብቦ የመረዲት
ችልታ ሇማወቅ ፇተና እንዱፇተኑ፣ የማንበብ ተነሳሶታቸውን ሇማወቅ ዯግሞ የፅሁፌ መጠይቅ
እንዱሞለ ተዯርጓሌ፡፡ በዚህ መሌኩ መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ የተሰበሰቡት መረጃዎችም
በፑርሰን የተዛምድ መወሰኛ ቀመርና በቀሊሌ ዴህረት ትንተና ስላት ተተንትነዋሌ፡፡ ውጤቱ
እንዯሚያሳየው በተማሪዎች የማንበብ ተነሳሶትና አንብቦ መረዲት ችልታ መካከሌ
በስታትስቲክስ ጉሌህ አዎንታዊ ተዛምድ (r(60) = .949, P < .001) ታይቷሌ፡፡ ይህ በሁሇቱ
ተሊውጦዎች መካከሌ የታየው በስታትስቲክስ ጉሌህ አዎንታዊ ተዛምድም በጣም ከፌተኛ
ሲሆን፤ አቅጣጫውም አዎንታዊ (የአንዯኛው መጨመር በላሊኛው መጨመር፣ የአንዯኛው
መቀነስም እንዱሁ በላሊኛው መቀነስ ሊይ የተመሰረተ) እንዯሆነ የጥናቱ ውጤት አመሊክቷሌ።
በተጨማሪም በቀሊሌ ዴህረት ትንተና ስላት መሰረት የተማሪዎች የማንበብ ተነሳሶት አንብቦ
መረዲት ችልታ ሊይ ያሇው የመተንበይ ዴርሻ በስታትስቲክስ ጉሌህ አዎንታዊ (β = .949, t =
22.831, p < .001) ሆኖ ተገኝቷሌ። የተጋርቶ መጠኑም 90% (R2 = .900) ነው፡፡ ይህም
90% የሚሆነው የተማሪዎች አንብቦ የመረዲት ፇተና ውጤት በማንበብ ተነሳሶት ውጤት
እንዯሚገሇጽ (explain እንዯሚሆን) የጥናቱ ውጤት አመሊክቷሌ። በጥናቱ ውጤት መሰረትም
የተማሪዎችን የማንበብ ተነሳሶት የሚያጎሇብቱ ስሌቶችን ከአንብቦ መረዲት ችልታ ጋር
በማዛመዴ በመማር ማስተማር ሂዯት ትኩረት ሰጥቶ መጠቀም ጠቃሚ መሆኑ ተጠቁሟሌ፡፡