BDU IR

የማንበብ ተነሳሶትና አንብቦ የመረዲት ችልታ ተዛምድ፤ በፊሲል አጠቃሊይና የከፌተኛ ትምህርት መሰናድ 2ኛ ዯረጃ ትምህርትቤት የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት

Show simple item record

dc.contributor.author በአሇማየሁ መኬ
dc.date.accessioned 2021-07-22T09:02:00Z
dc.date.available 2021-07-22T09:02:00Z
dc.date.issued 2021-07-21
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/12226
dc.description.abstract የጥናቱ ዋና ዓሊማ የተማሪዎችን የማንበብ ተነሳሶትና አንብቦ የመረዲት ችልታ ተዛምድ መፇተሽ ነው፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በፊሲል አጠቃሊይና የከፌተኛ ትምህርት መሰናድ 2ኛ ዯረጃ ትምህርትቤት በ2013 ዓ.ም ትምህርታቸውን በመከታተሌ ከሚገኙ 450 የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች መካከሌ በረዴፊዊ ዕጣ ንሞና (Systematic Random Sampling) የተመረጡ 60 የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ናቸው፡፡ ጥናቱ ተዛምዶዊ በመሆኑ የተማሪዎችን አንብቦ የመረዲት ችልታ ሇማወቅ ፇተና እንዱፇተኑ፣ የማንበብ ተነሳሶታቸውን ሇማወቅ ዯግሞ የፅሁፌ መጠይቅ እንዱሞለ ተዯርጓሌ፡፡ በዚህ መሌኩ መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ የተሰበሰቡት መረጃዎችም በፑርሰን የተዛምድ መወሰኛ ቀመርና በቀሊሌ ዴህረት ትንተና ስላት ተተንትነዋሌ፡፡ ውጤቱ እንዯሚያሳየው በተማሪዎች የማንበብ ተነሳሶትና አንብቦ መረዲት ችልታ መካከሌ በስታትስቲክስ ጉሌህ አዎንታዊ ተዛምድ (r(60) = .949, P < .001) ታይቷሌ፡፡ ይህ በሁሇቱ ተሊውጦዎች መካከሌ የታየው በስታትስቲክስ ጉሌህ አዎንታዊ ተዛምድም በጣም ከፌተኛ ሲሆን፤ አቅጣጫውም አዎንታዊ (የአንዯኛው መጨመር በላሊኛው መጨመር፣ የአንዯኛው መቀነስም እንዱሁ በላሊኛው መቀነስ ሊይ የተመሰረተ) እንዯሆነ የጥናቱ ውጤት አመሊክቷሌ። በተጨማሪም በቀሊሌ ዴህረት ትንተና ስላት መሰረት የተማሪዎች የማንበብ ተነሳሶት አንብቦ መረዲት ችልታ ሊይ ያሇው የመተንበይ ዴርሻ በስታትስቲክስ ጉሌህ አዎንታዊ (β = .949, t = 22.831, p < .001) ሆኖ ተገኝቷሌ። የተጋርቶ መጠኑም 90% (R2 = .900) ነው፡፡ ይህም 90% የሚሆነው የተማሪዎች አንብቦ የመረዲት ፇተና ውጤት በማንበብ ተነሳሶት ውጤት እንዯሚገሇጽ (explain እንዯሚሆን) የጥናቱ ውጤት አመሊክቷሌ። በጥናቱ ውጤት መሰረትም የተማሪዎችን የማንበብ ተነሳሶት የሚያጎሇብቱ ስሌቶችን ከአንብቦ መረዲት ችልታ ጋር በማዛመዴ በመማር ማስተማር ሂዯት ትኩረት ሰጥቶ መጠቀም ጠቃሚ መሆኑ ተጠቁሟሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject አማርኛ en_US
dc.title የማንበብ ተነሳሶትና አንብቦ የመረዲት ችልታ ተዛምድ፤ በፊሲል አጠቃሊይና የከፌተኛ ትምህርት መሰናድ 2ኛ ዯረጃ ትምህርትቤት የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record