dc.contributor.author | ጌታቸው, አቡሽ | |
dc.contributor.author | ጌታቸው, አቡሽ ጌታቸው | |
dc.date.accessioned | 2021-07-10T07:23:29Z | |
dc.date.available | 2021-07-10T07:23:29Z | |
dc.date.issued | 2021-07-09 | |
dc.identifier.uri | http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/12191 | |
dc.description.abstract | በመጀመሪያ ይህን የመማር አጋጣሚ እንዲገኝ እዴለን ሇሰጠኝ ሇጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ምስጋናዬ ከፌ ያሇ ነው፡፡ በመቀጠሌ ከቃሊትና ፉዯሌ ግዴፇት አንስቶ በጽሁፈ ውስጥ ይታዩ የነበሩ ዋና ዋና ስህተቶቼን በማስተካከሌ እና በማረም ጥናቱ ይህን ቅርጽ ይዞ ሇዚህ ዯረጃ እንዱበቃ ሙያዊ ዴጋፊቸውን ሊዯረጉሌኝ ሇውዴ አማካሪዬ ድ/ር ሰልሞን ተሾመ ከሌብ የመነጨ ምስጋናዬን ማቅረብ እወዲሇሁ፡፡ ትሌመ ጥናት በማቀርብበት ወቅት እቅዳን በማንበብ ተጨማሪ እርማት እና አቅጣጫ ሇሰጣችሁኝ ሇድ/ር ሞሊ ጀንበሬም ምስጋናዬ ይዴረስሌኝ ከሌብ አመሰግናሇሁ፡፡ እንዱሁም በባህር ዲር ዩኒቨርሲቲ ሇሁሇት ዓመት ሊስተማራችሁኝ መምህራን ምስጋና ማቅረብ እወዲሇሁ፡፡ በመቀጠሌ ይህን ጥናት ሳከናውን አስፇሊጊውን መረጃ ያሇምንም ማቅማማት መረጃውን ሇሰጣችሁኝ፣ ከእኔጋር አብራችሁ ከቦታ ቦታ ሇተንከራተታችሁ በተሇይ ሇወሊስማ አበጋዝ እና አህመዴ መሀመዴ ሀሉለ፣ እንዱሁም ከ15 ቀን በሊይ በቤታችሁ ተቀብሊችሁ ሇተንከባከባችሁኝ የእቦሊገር ነዋሪዎች በተሇይም ሇፊጡማ ጌታቸው እና ባሇቤቷ አህመዴ መሀመዴ ሀሉለ በእውነቱ ምስጋናየ ሊቅ ያሇ ነው፡፡ አቶ ኑር አህመዴ ከማሌ የጋቸኒ ወረዲ መስተዲር፣ ወ/ሮ ሀያት ሷሉህ የጋቸኒ ባህሌ እና ቱሪዝም መስሪያ ቤት ባሇሙያ ባሊችሁ አቅምና መረጃ ሊዯረጋችሁሌኝ ትብብር እጅግ አዴርጌ አመሰግናሇሁ፡፡ ሇወቅቱ የሄር አምባ ወሌይ መሀመዴ ሷሉህ ሀጂ ስሩር፣ ሇግቢው አባጋር አሉ ኑር ጀውሀር፣ ሇግቢው ካዲሚ መህዱ ፇቂ አህመዴ፣ እንዱሁም ስሇምስራው ስራ በዋናነት ሇኔ መረጃ ሇመስጠት ሇተጋችሁ በተሇይም በመስጅዴ እና በሀዴራ ቤት በመገኘት መረጃውን መሰብሰብ እንዴችሌ ከስራ ጋር ያሊችሁን ሰዓት ጭምር አጣባችሁ ሁኔታውን ሇመቻቻችሁ መሀመዴ ሷሉህ ሀጂ ስሩር፣ አቡበከር ኑር አህመዴ እና አሉ ኑር ጃውሀር የከበረ ምስጋናዬን ማቅረብ እወዲሇሁ ፇጣሪ ያክብርሌኝ፡፡ ሁነኛ የመረጃ ሰጪ ሰዎችን እንዲገኝ ሇጠቆማችሁኝ እና ሇተባበራችሁኝ በተሇይ ሇአቶ ፊንታዬ መሀመዴ ኑር፣መሀመዴ ሷሉህ ሀጂ ስሩር እና መሀመዴ የሱፌ ፇጣሪ የውሇታችሁን ይክፇሊችሁ አመሰግናሇሁ፡፡ በአጠቃሊይ ሇአካባቢው ማህበረሰብ እና ሇበዓለ ተሳታፉዎች በሙለ ምስጋና ማቅረብ እወዲሇሁ ፇጣሪ እዴሜ እና ጤና ከተሟሊ ዯስታ ጋር ያዴሌሌኝ አመሰግናሇሁ፡፡ | en_US |
dc.language.iso | en_US | en_US |
dc.subject | Folklore/Cultural Studies | en_US |
dc.title | የ ‘‘ወራ” ስርዓተ ከበራ ክዋኔ በጋቸኒ ወረዲ ሄር አምባ ግቢ | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |