Abstract:
ይህ ጥናት በአማራ ብሔራዊ ክሌሌ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ ንዴ በሚከበረው የሻዯይ
በዓሌ የቃሌ ግጥሞች የይት ትንተና ሊይ ትኩረት ያዯረገ ነው። በዙህ አከባቢ እስካሁን ዴረስ
ከአፀዯ (1997) የሻዯይ በዓሌ ታሪካዊ አመጣጡ ሊይ ካተኮረው ጥናት ውጪ በበዓለ የቃሌ
ግጥሞች የይት ትንተና ሊይ ትኩረት ያዯረገ ጥናት የሇም። ጥናቱ ይዝ የተነሳው ዋና ዓሊማ
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ በሻዯይ ክብረ በዓሌ ወቅት በአፊዊ ግጥም አማካይነት
ሲያስተሊሌፍበትና ሲገሌፅበት የቆየባቸውን የግጥም ይቶች በማሰባሰብና በማዯራጀት
ሇመተንተንና ያሇውን ማህበራዊ፣ ኃይማኖታዊና ባህሊዊ ፊይዲ ሇማብራራት ነው፡፡ ዓሊማውን
ከግብ ሇማዴረስ ቃሇ መጠይቅና ሰነዴ ፍተሻ የመረጃ ማሰበሰቢያ ዳዎችን በመጠቀም በቂ
የሆኑ የቃሌ ግጥሞች ተሰብስበዋሌ። በዙሁ መሠረት ብሔረሰብ በሻዯይ ክብረ በዓሌ ወቅት
ከክበረ በዓለ ጅማሮ እስከ ፍፃሜው ዴረስ በሚካሄደ ክዋኔዎች የሚገጠሙ የቃሌ ግጥሞችን
በየርፊቸው በመመዯብ ባሊቸው ማህበራዊና ባህሊዊ ፊይዲ ሊይ ትንታኔ ተሰጥቷሌ። ከእነዙህ
ጋር ተያይው የሚገጠሙ የቃሌ ግጥሞች የማህበረሰቡን ጥንታዊ የሆነ ወጉን፣ ባህለን፣
ኃይማኖቱንና ማህበራዊ መስተጋብሩን በማስረዲት ሇትውሌዴ በማስተሊሇፍ እየተጠቀመበት
የቆየ መሆኑን የዙህ ጥናት ውጤት ያመሇክታሌ። በዙህ ጥናት ማህበረሰቡ በቃሌ ግጥሞች
አማካይነት በቀጥታና በጎንዮሽ ሃሳቡን በመግሇፅ ሲያስተምርበት መቆየቱን ማረጋገጥ ተችሎሌ።
ትንታኔ የተዯረገው በዋናነት መረጃዎቹ ከተሰበሰቡበት አውዴ አኳያ የይት ትንተና ቲዮሪን
የተጠቀመ ሲሆን የሥነቃሌ ዓይነቶቹ በማህበረሰቡ ውስጥ ካሇቸው ፊይዲ አንጻር ዯግሞ
ተግባራዊ ቲዮሪን መሠረት ያዯረገ ነው። በእነዙህ የቃሌ ግጥሞች አማካይነት የሚተሊሇፈ
ቁምነገሮች እና የሚከወኑ ክዋኔዎች የማህበረሰቡን ሁሇንተናዊ መስተጋብር የማስተማር ሚና
እንዲሊቸው የጥናቱ ውጤት ያሳያሌ። በመሆኑም ሇወጣቱ ትውሌዴ ማስተማርያነት ማዋሌ
እንዯሚቻሌ በጥናቱ መዯምዯሚያ እና ይሁንታ ውስጥ በዜርዜር ተገሌጸዋሌ