BDU IR

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዲር የሻዯይ ባህሊዊ ጨዋታ የ዗ፇን ግጥም ክዋኔ ሂዯት እና የቃሌ ግጥም ፊይዲ

Show simple item record

dc.contributor.author መቅዯስ አየነው
dc.date.accessioned 2021-07-08T07:36:18Z
dc.date.available 2021-07-08T07:36:18Z
dc.date.issued 2021-07-08
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/12182
dc.description.abstract ይህ ጥናት በአማራ ብሔራዊ ክሌሌ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ ዗ንዴ በሚከበረው የሻዯይ በዓሌ የቃሌ ግጥሞች የይ዗ት ትንተና ሊይ ትኩረት ያዯረገ ነው። በዙህ አከባቢ እስካሁን ዴረስ ከአፀዯ (1997) የሻዯይ በዓሌ ታሪካዊ አመጣጡ ሊይ ካተኮረው ጥናት ውጪ በበዓለ የቃሌ ግጥሞች የይ዗ት ትንተና ሊይ ትኩረት ያዯረገ ጥናት የሇም። ጥናቱ ይዝ የተነሳው ዋና ዓሊማ የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ በሻዯይ ክብረ በዓሌ ወቅት በአፊዊ ግጥም አማካይነት ሲያስተሊሌፍበትና ሲገሌፅበት የቆየባቸውን የግጥም ይ዗ቶች በማሰባሰብና በማዯራጀት ሇመተንተንና ያሇውን ማህበራዊ፣ ኃይማኖታዊና ባህሊዊ ፊይዲ ሇማብራራት ነው፡፡ ዓሊማውን ከግብ ሇማዴረስ ቃሇ መጠይቅና ሰነዴ ፍተሻ የመረጃ ማሰበሰቢያ ዗ዳዎችን በመጠቀም በቂ የሆኑ የቃሌ ግጥሞች ተሰብስበዋሌ። በዙሁ መሠረት ብሔረሰብ በሻዯይ ክብረ በዓሌ ወቅት ከክበረ በዓለ ጅማሮ እስከ ፍፃሜው ዴረስ በሚካሄደ ክዋኔዎች የሚገጠሙ የቃሌ ግጥሞችን በየ዗ርፊቸው በመመዯብ ባሊቸው ማህበራዊና ባህሊዊ ፊይዲ ሊይ ትንታኔ ተሰጥቷሌ። ከእነዙህ ጋር ተያይ዗ው የሚገጠሙ የቃሌ ግጥሞች የማህበረሰቡን ጥንታዊ የሆነ ወጉን፣ ባህለን፣ ኃይማኖቱንና ማህበራዊ መስተጋብሩን በማስረዲት ሇትውሌዴ በማስተሊሇፍ እየተጠቀመበት የቆየ መሆኑን የዙህ ጥናት ውጤት ያመሇክታሌ። በዙህ ጥናት ማህበረሰቡ በቃሌ ግጥሞች አማካይነት በቀጥታና በጎንዮሽ ሃሳቡን በመግሇፅ ሲያስተምርበት መቆየቱን ማረጋገጥ ተችሎሌ። ትንታኔ የተዯረገው በዋናነት መረጃዎቹ ከተሰበሰቡበት አውዴ አኳያ የይ዗ት ትንተና ቲዮሪን የተጠቀመ ሲሆን የሥነቃሌ ዓይነቶቹ በማህበረሰቡ ውስጥ ካሇቸው ፊይዲ አንጻር ዯግሞ ተግባራዊ ቲዮሪን መሠረት ያዯረገ ነው። በእነዙህ የቃሌ ግጥሞች አማካይነት የሚተሊሇፈ ቁምነገሮች እና የሚከወኑ ክዋኔዎች የማህበረሰቡን ሁሇንተናዊ መስተጋብር የማስተማር ሚና እንዲሊቸው የጥናቱ ውጤት ያሳያሌ። በመሆኑም ሇወጣቱ ትውሌዴ ማስተማርያነት ማዋሌ እንዯሚቻሌ በጥናቱ መዯምዯሚያ እና ይሁንታ ውስጥ በዜርዜር ተገሌጸዋሌ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject አማርኛ- en_US
dc.title በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዲር የሻዯይ ባህሊዊ ጨዋታ የ዗ፇን ግጥም ክዋኔ ሂዯት እና የቃሌ ግጥም ፊይዲ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record