BDU IR

የሰብዕና አገነባብ በዯብረታቦር ከተማና አካባቢው ሀገረሰባዊ የሌጆች ጨዋታ ማሳያነት

Show simple item record

dc.contributor.author ይትረፍ, አየለ
dc.date.accessioned 2020-09-15T11:46:03Z
dc.date.available 2020-09-15T11:46:03Z
dc.date.issued 2020-09-15
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/11207
dc.description.abstract አጠቃል ይኸ ጥናት በዯብረታቦር ከተማና አካባቢውና አካባቢ ማህበረሰብ የሌጆች ጨዋታዎች ክዋኔን መመርመር ሊይ ዒሊማ ያዯረገ ነው፡፡ ጥናቱ በዙህ ዋና ዒሊማ ሊይ መሰረትአዴርጎ በሌጆች አስተዲዯግና አቀራረፅ ሊይ ጨዋታዎች የሚኖራቸውን ሚና የመረመረ ነው፡፡ ጥናቱ በዙሀ ዋና ዒሊማ ሊይ ተመስርቶ በሌጆች ጨዋታ ውስጥ ትኩረት የተሰጣቸውን የሰብዕና ግንባታ አይነቶች መሇየት፤በአጨዋወቱ ውስጥ አቀራረጹ የተበጀበትን ቴክኒክ መግሇጽ፤ የሰብዕና ግንባታ የሚከናወንባቸውን አውድች ማሳየት የሚለ ንዐሳን ዒሊዎችን ዲስሷሌ፡፡ ሇዙህ ጥናት በመረጃ ምንጭነት ቀዲማይና ካሌዒይ የመረጃ ምንጮችን የተገሇገሇ ሲሆን፣ የመረጃ መሰብሰቢያ ዗ዳዎችም፤ ምሌከታ፣ ቃመጠይቅና የቡዴን ተኮር ውይይት ናቸው፡፡ የመረጃ አቀባዮቹ በዒሊማ ተኮርና በቅብብልሽ የናሙና ስሌት የተመረጡ ሲሆን፣ መረጃዎቹም በመቅረፀ ዴምፅ፣ በፍቶ ካሜራና በቪዴዮ ካሜራ ተይ዗ዋሌ፡፡ 27 የሌጆ ጨዋታዎች ከተሰበሰቡ በኋሊ የማጣራት፣ የመሇየትና የመመዯብ ስራ የተከናወነ ሲሆን፣ ጭብጥ ዋነኛ የማዯራጃ ስሌት ተዯርጎ ተይዞሌ፡፡ የተዯራጁት መረጃዎችም በተግባረዊ መዋቅራዊ እና በስነፌቻዊ ንዴፇ ሃሳብ ተትንትነዋሌ፡፡ ከጥቱ የተገኘው ውጤት እንዯሚያሳየው የሌጆችን ስብዕና ሇመገንባት ታሳቢ ተዯርገው በጨዋታዎች ውስጥ የተካተቱት ጭብጦች አካሊዊ፣ ህክምዊ፣ ትምህርታዊ፣ ማህበራዊና ሞራሊዊ ይ዗ት ያሊቸው እንዯሆኑ፤በአጨዋወቱ ሌማዴ አቀራረጹ የተበጀባቸው ቴክኒኮች ዯግሞ ቡዴን አመሰራረትን እንዯጨዋታ ማስረጫ ብሌትነት በመጠቀም፣ የጨዋታ ህጎችን እንዯ እሴት ማሰሪያነት በማዋሌ፣ውዴዴርና ትብብር እንዯማሸነፉያ ስሌትነት በመጠቀም እንዱሁም እምነትን እንዯፅናት ማስጠበቂያ ቴክኒክ በመገሌገሌ መሆኑ ሉሇይ ችሎሌ፡፡የሰብዕና ግንባታ የሚከናወንባቸውን አውድችን በተመሇከተም ወቅቶች፣ የሸዴግግር ስርዒቶች፣ የእረፌት ቀናት መሆናቸውን ሇማወቅ ተችሎሌ፡፡ በእነዙህ አውድች መቅረቡም የአካባቢው ሌጆች ከወቅቶች ጋር እንዱሊመደ፣ ከተፇጥሮ ጋር ያሊቸው ስምምነት ሇመፌጠር የሚያስችለ ናቸው፡፡ በተጨማሪም፣ ማህበራዊ ዯረጃ፣ ፆታዊ ሚናዎች፣ የስራ ዴርሻ፣ አክብሮትና መታ዗ መሇማጃ አውድች መሆናቸውን ሇማወቅ ተችሎሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Folklore/Cultural Studies en_US
dc.title የሰብዕና አገነባብ በዯብረታቦር ከተማና አካባቢው ሀገረሰባዊ የሌጆች ጨዋታ ማሳያነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record