BDU IR

በይነአሃዲዊ ንባብ በዳርቶጋዲ እና ራማቶሓራ ረጅም ልቦለዶች ለድህረ ምረቃ መርሃ ግብር ማሟያ የቀረበ ጥናት

Show simple item record

dc.contributor.author ራሄል, አዱኛ
dc.date.accessioned 2019-11-07T03:09:04Z
dc.date.available 2019-11-07T03:09:04Z
dc.date.issued 2019-11-07
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/9982
dc.description.abstract ይህ ጥናት ዳርቶጋዲ (2001) እና ራማቶሓራ (2002) በተሰኙ የይስማከ ወርቁ ተከታታይ ረጅም ሌቦሇድች ሊይ የተዯረገ በይነአሃዲዊ ንባብ ነው፡፡ ጥናቱ በይነአሃዲዊ የቴክስት መመስረቻ ቅርጾችን በመሇየት ከበይነአሃዴ አይነቶች አንጻር መተንተንና ሥነ ጽሐፊዊ ፊይዲቸውን ማሳየት ነው፡፡ ጥናቱ ቴክስቶች ከላልች ቀዲሚ ቴክስቶች ጋር ያሊቸውን ዜምዴናና ግንኙነት ሇማሳየት ከሌቦሇድቹ እና ከላልች ቀዲሚ ቴክስቶች ማስረጃዎችን በመውሰዴ ቴክስቶች ተተንትነዋሌ፡፡ በጥናቱ በይነአሃዲዊ የቴክስት መመስረቻ ቅርፆች ክሇሳ፣ ትርጉም፣ ቀጥታ ጥቅስ እና ምንጭ መጥቀስ የተባለትን የበይነአሃዴ አይነቶች በመተንተኛነት ተጠቅሚያሇሁ፡፡ በሌቦሇድቹ ውስጥ ዯራሲዉ ከታሪክ እና ከላልች ቀዲሚ ቴክስቶች ማጣቀሻዎችን መውሰደ ኢትዮጵያ ዛጎቿ በአንዴነት ሆነው ራዕይ አንግበው ሳይንሳዊ ሪቮሉዩሽን ማዴረግ አሇባቸው የሚሇውን አሊማ ግብ እንዱመታሇት እንዯማጠናከሪያ ተገሌግልበታሌ፡፡ በሌቦሇድቹ ውስጥ የልሬት ጸጋየ ገ/መዴህንን ግጥም የተወሰነውን ክፌሌ ከ ቶ ፉዯሌ ጋር በማያያዜ ሇኢትዮጵያ ትንሳኤ መስዋት ሉሆኑ የሚችለ ወጣት የማህበረሰብ ክፌሌ ያስፇሌጋታሌ ሇማሇት እና ሇማነሳሳት አገሌግልት ተጠቅሞታሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en en_US
dc.subject Ethiopian Languages and Literature - Amharic en_US
dc.title በይነአሃዲዊ ንባብ በዳርቶጋዲ እና ራማቶሓራ ረጅም ልቦለዶች ለድህረ ምረቃ መርሃ ግብር ማሟያ የቀረበ ጥናት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record