BDU IR

የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የማስተማር ዘዳ ከተማሪዎች እርካታና ውጤት ጋር ያሇው ዝምዴና በባህር ዲር ከተማ አጠቃሊይ 2ኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ተተኳሪነ ት አማርኛን በማስተማር ሇሁሇተኛ ዴግሪ ማሟያነ ት የቀረበ ጥናት

Show simple item record

dc.contributor.author በምንታምር, ጌቴ
dc.date.accessioned 2019-10-17T04:38:04Z
dc.date.available 2019-10-17T04:38:04Z
dc.date.issued 2019-10-17
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/9931
dc.description.abstract አህጽሮተ ጥናት (abstract) የጥናቱ ዋና አሊማ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የማስተማር ዘዳ ከተማሪዎች እርካታና ውጤት ጋር ያሇውን ዝምዴና መመርመር ሲሆን ተዛምድ ምርምርን መሰረት ያዯረገ ነው፡፡ጥናቱ የተካሄዯው በባህር ዲር ከተማ በሚገኙ በጣና ሏይቅ፣ በግዮን፣ በፊሲል እና በሹም አቦ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የ9ኛ ክፌሌ የአማርኛቋንቋ መምህራን እና ተማሪዎች ሊይ ነው፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች አመራረጥም የመምህራኑ ጠቅሊይ ናሙና ሲሆን የተማሪዎች ዯግሞ በየትምህርት ቤቱ በዴርሻ ናሙና ከተወሰዯ በኋሊ ቀሊሌ እጣ ናሙና አመራረጥ ዘዳ ተግባራዊ ሆኗሌ፡፡ካለት አጠቃሊይ 3157 ተማሪዎች መካከሌ በኮክራን (1983) ቀመር መሰረት 363 ተማሪዎች የጥናቱ ተሳታፉዎች ሆነዋሌ፡፡ በየትምህርት ቤቱ በዴርሻ ናሙና ዘዳ በመጠቀም ናሙና ተወስዶሌ፡፡ሇመረጃ መሰብሰቢያነትም የኮንቲ(1990)የምሌከታ የማመሳከሪያ መስፇርቶች እና የጉርፒናር እና ላልች (2010) የኢዱገርና ሉ(2017) ተሻሽል የተወሰዯ የፅሐፌ መጠይቅ ሲሆን የተሰበሰቡት መረጃዎችም በተዛምድ እና በተንባይ ስታትስቲክስ ተሰሌተዋሌ፡፡ በመረጃው ትንተና መሰረትም የአብዛኛዎቹ መምህራን የማስተማር ዘዳአቸው ከሚጠበቀው ከአማካኝ በታች ሆኖ ተገኝቷሌ፡፡ ተማሪዎች በመምህሮቻቸው የማስተማር ዘዳ ያሊቸው እርካታ በባሇ አንዴ ናሙና ቲ-ቴስት ተፇትሾ ዝቅተኛ (t=-2.79, p=.006) ሆኖ ተገኝቷሌ፡፡ የመምህራኑ የማስተማር ዘዳ ከተማሪዎች እርካታና ውጤት ጋር ያሇው ዝምዴና በፒርሰን የተዛምድ መሇኪያ ተፇትሾ ጉሌህ ዝምዴና ታይቷሌ፡፡የተማሪዎች እርካታና የማስተማር ዘዳ(r= .279, p <.01) ሲሆን ከውጤታቸው ጋር ያሇው ተዛምድ ዯግሞ (r= .177, p <.01) በመሆኑ ጉሌህ ተዛምድ አሇው፡፡ ላሊኛው የመምህራን የማስተማር ዘዳ የተማሪዎችን እርካታና ውጤት እንዯሚተነብይ በነጠሊ ዴህረት ተፇትሾ ውጤቱም የማስተማር ዘዳው የተማሪዎችን እርካታ( β= .279, t= 5.486, p=.000) በአወንታ እንዯሚተነብይ የተገኘ ሲሆን በተመሳሳይ የተማሪዎችን ውጤት(β= .177, t= 3.399, p=.001) በአወንታ የሚተነብይ ሆኖ ተገኝቷሌ፡፡ በጥናቱ ውጤት መሰረት መምህራን የመማር ማስተማሩን ተግባር ሲያከናውኑመጀጀሀ የተማሪዎችን እርካታና ውጤት ሉያሳዴጉ የሚችለ የማስተማሪያ ዘዳዎችን ቢጠቀሙ፣ አዲዱስ የምርምር ስራዎችን በማንበብ የማስተማሪያ ዘዳአቸውን ቢያሻሽለ፣ ከዕሇቱ የትምህርት ይዘትና ዓሊማ እንዱሁም ከተማሪዎች ፌሊጎት አንፃር ተስማሚ የሆኑ የማስተማሪያ ዘዳዎችን ቢጠቀሙ የሚለ አሰተያየቶች በአጥኝዋ ተሰጥተዋሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject አማርኛ en_US
dc.title የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የማስተማር ዘዳ ከተማሪዎች እርካታና ውጤት ጋር ያሇው ዝምዴና በባህር ዲር ከተማ አጠቃሊይ 2ኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ተተኳሪነ ት አማርኛን በማስተማር ሇሁሇተኛ ዴግሪ ማሟያነ ት የቀረበ ጥናት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record