BDU IR

የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የአካቶትምህርት ግንዛቤና አተገባበር ግምገማ ጥናት (በታች አርማጭሆ ወረዲ በሚገኙ የመጀመሪያና አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርትቤቶች) ተተኳሪነት

Show simple item record

dc.contributor.author ትዕግስት, ገነት
dc.date.accessioned 2018-11-22T08:57:44Z
dc.date.available 2018-11-22T08:57:44Z
dc.date.issued 2018-11-22
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/9188
dc.description.abstract አህፅሮተጥናት የዚህ ጥናት አብይ ዓሊማ የአማርኛ ቋንቋ መምህራንን የአካቶትምህርት ግንዛቤና አተገባበር መፇተሽ ነው፡፡ ጥናቱ ገሊጭ መጠናዊ ስሌትን የተከተሇ ነው፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በታች አርማጭሆ ወረዲ በሚገኙ በ16 የመጀመሪያ ዯረጃና በ4 የሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርትቤቶች በ2010ዓ.ም በማስተማር ሊይ ካለ አጠቃሊይ 102 የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ውስጥ እዴሌ ሰጪ የንሞና ዘዳን በመጠቀም የተመረጡ 32 መምህራን ናቸው፡፡ ሇጥናቱ የዋለ መረጃዎች የተሰበሰቡት በፅሁፍመጠይቅ፣ በምሌከታና በቃሇመጠይቅ ነው፡፡ በቃሇመጠይቅ የተሰበሰቡ መረጃዎች ዓይነታዊ በሆነ መንገዴ በገሇጻ የተተነተኑ ሲሆን በምሌከታ የተሰበሰቡ መረጃዎች በመቶኛ ስላት ተተንትነዋሌ፡፡ በፅሁፍመጠይቅ የተሰበሰቡት መረጃዎች ዯግሞ እንዯአይነታቸው በነጠሊ ናሙና ቲ-ቴስትና በገሇጻ ተተንትነው ቀርበዋሌ፡፡ በትንተናው መሰረት የአማርኛ ቋንቋ መምህራንን የአካቶትምህርት ግንዛቤ (ተ- .277)፣ የፒ - ዋጋ (784) ከመቁረጫ ነጥቡ (0.05) የበሇጠ በመሆኑ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ስሇአካቶ ትምህርት ያሊቸው ግንዛቤ ሊይ ጉሌህ ሌዩነት አሌታየም፡፡ አማካይ ውጤቱ (2.48) ሲሆን ከፍተሻ ዋጋ አማካይ ውጤት (2.5) ጋር ተቀራራቢ ሁኖ ተገኝቷሌ፡፡ በመሆኑም የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ስሇአካቶ ትምህርት ያሊቸው ግንዛቤ መካከሇኛ እንዯሆነ ጥናቱ አመሊክቷሌ፡፡ በተጨማሪም የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የአካቶ ትምህርት አተገባበር ሲታይ በ30 የነፃነት ዯረጃ (ቲ - .396)፣ የፒ ዋጋ (.695) ሲሆን ከመቁረጫ የፒ ዋጋ ነጥብ (0.05) አንፃር በሌጦ በመገኘቱ በመምህራኑ የአካቶ ትምህርት አተገባበር ጉሌህ ሌዩነት አሌታየም፡፡ የተገኘው አማካይ ውጤትም (2.48) ሲሆን ከፍተሻ ዋጋ (2.5) ጋር ሲነፃፀር ተቀራራቢ ሆኖ ተገኝቷሌ፡፡ ይህም የአማርኛ ቋንቋ መምህራን አካቶ ትምህርት አተገባበር መካከሇኛ እንዯሆነ ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡ በመሆኑም ሇአማርኛ ቋንቋ መምህራን አካቶ ትምህርትን በተመሇከተ የተሇያዩ ስራ ሊይ ስሌጠና ቢሰጡ፣ መምህራን የአቻ ሇአቻ ሌምዴ ቢሇዋወጡ፣ አካቶ ትምህርትን ሇመተግበር የሚያስችለ ግብአቶች ቢሟለ እና የተሇያዩ መገናኛ ብዙሃን ስሇአካቶ ትምህርት ሰፉ ሽፊን ቢሰጡ ስትሌ አጥኝዋ አስተያየቷን ሰንዝራሇች፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Ethiopian Languages and Literature - Amharic en_US
dc.title የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የአካቶትምህርት ግንዛቤና አተገባበር ግምገማ ጥናት (በታች አርማጭሆ ወረዲ በሚገኙ የመጀመሪያና አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርትቤቶች) ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record