Abstract:
አህፅሮተጥናት
የዚህ ጥናት አብይ ዓሊማ የአማርኛ ቋንቋ መምህራንን የአካቶትምህርት ግንዛቤና አተገባበር
መፇተሽ ነው፡፡ ጥናቱ ገሊጭ መጠናዊ ስሌትን የተከተሇ ነው፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በታች
አርማጭሆ ወረዲ በሚገኙ በ16 የመጀመሪያ ዯረጃና በ4 የሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርትቤቶች
በ2010ዓ.ም በማስተማር ሊይ ካለ አጠቃሊይ 102 የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ውስጥ እዴሌ
ሰጪ የንሞና ዘዳን በመጠቀም የተመረጡ 32 መምህራን ናቸው፡፡ ሇጥናቱ የዋለ
መረጃዎች የተሰበሰቡት በፅሁፍመጠይቅ፣ በምሌከታና በቃሇመጠይቅ ነው፡፡ በቃሇመጠይቅ
የተሰበሰቡ መረጃዎች ዓይነታዊ በሆነ መንገዴ በገሇጻ የተተነተኑ ሲሆን በምሌከታ የተሰበሰቡ
መረጃዎች በመቶኛ ስላት ተተንትነዋሌ፡፡ በፅሁፍመጠይቅ የተሰበሰቡት መረጃዎች ዯግሞ
እንዯአይነታቸው በነጠሊ ናሙና ቲ-ቴስትና በገሇጻ ተተንትነው ቀርበዋሌ፡፡ በትንተናው
መሰረት የአማርኛ ቋንቋ መምህራንን የአካቶትምህርት ግንዛቤ (ተ- .277)፣ የፒ - ዋጋ
(784) ከመቁረጫ ነጥቡ (0.05) የበሇጠ በመሆኑ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ስሇአካቶ
ትምህርት ያሊቸው ግንዛቤ ሊይ ጉሌህ ሌዩነት አሌታየም፡፡ አማካይ ውጤቱ (2.48) ሲሆን
ከፍተሻ ዋጋ አማካይ ውጤት (2.5) ጋር ተቀራራቢ ሁኖ ተገኝቷሌ፡፡ በመሆኑም የአማርኛ
ቋንቋ መምህራን ስሇአካቶ ትምህርት ያሊቸው ግንዛቤ መካከሇኛ እንዯሆነ ጥናቱ
አመሊክቷሌ፡፡ በተጨማሪም የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የአካቶ ትምህርት አተገባበር ሲታይ
በ30 የነፃነት ዯረጃ (ቲ - .396)፣ የፒ ዋጋ (.695) ሲሆን ከመቁረጫ የፒ ዋጋ ነጥብ (0.05)
አንፃር በሌጦ በመገኘቱ በመምህራኑ የአካቶ ትምህርት አተገባበር ጉሌህ ሌዩነት አሌታየም፡፡
የተገኘው አማካይ ውጤትም (2.48) ሲሆን ከፍተሻ ዋጋ (2.5) ጋር ሲነፃፀር ተቀራራቢ ሆኖ
ተገኝቷሌ፡፡ ይህም የአማርኛ ቋንቋ መምህራን አካቶ ትምህርት አተገባበር መካከሇኛ እንዯሆነ
ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡ በመሆኑም ሇአማርኛ ቋንቋ መምህራን አካቶ ትምህርትን በተመሇከተ
የተሇያዩ ስራ ሊይ ስሌጠና ቢሰጡ፣ መምህራን የአቻ ሇአቻ ሌምዴ ቢሇዋወጡ፣ አካቶ
ትምህርትን ሇመተግበር የሚያስችለ ግብአቶች ቢሟለ እና የተሇያዩ መገናኛ ብዙሃን
ስሇአካቶ ትምህርት ሰፉ ሽፊን ቢሰጡ ስትሌ አጥኝዋ አስተያየቷን ሰንዝራሇች፡፡