BDU IR

መር የመጻፍ ክሂልን ማስተማሪያ ብልሀቶች(Guided Writing strategies ) የመጻፍ ችሎታንና የመጻፍ ተነሳሽነትን የማጎልበት ሚና-በ11ኛ ክፍል ተተኳሪነት

Show simple item record

dc.contributor.author እሌኒ, አሰፋ
dc.date.accessioned 2018-11-05T10:00:47Z
dc.date.available 2018-11-05T10:00:47Z
dc.date.issued 2018-11-05
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/9106
dc.description.abstract አህጽሮተ ጥናት የጥናቱ አብይ አላማ መር የመጻፍ ክሂልን የማስተማሪያ ብልሀት የተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታና ተነሳሽነት በማጎልበት ረገዴ ያሇውን ሚና መፈተሽ ነበር፡፡ የጥናቱ አካባቢ በዯሴ ከተማ፣ ሆጤ ከፍተኛ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርትቤት ነው፡፡ ትምህርትቤቱ የተመረጠው በአመቺ ናሙና ዘዳ ነው፡፡ በዚሁ ትምህርት ቤት በ2010 ዓ.ም በ11ኛ R7 የሚማሩ ተማሪዎች በእኩል እዴል ሰጭ በሆነው በምዴብ የእጣ ንሞና ዘዳ (Cluster Sampling) ሲሆን ጥናቱ ፍትነታዊ (የአንዴ ቡዴን ቅዴመና ዴህረ) ነው፡፡ ሇመረጃ መሰብሰቢያ ፈተናና የጽሁፍ መጠይቅ አገልግሎት ላይ ውሏል፡፡ የቅዴመትምህርት የመጻፍ ፈተና የተሳታፊዎችን ዲራዊ የመጻፍ ችሎታን ሇመሇካት ተግባራዊ ተዯርጓል፡፡ ሇአራት ሳምንታት በተከታታይ ሇጥናቱ ተሳታፊዎች ትምህርት ከተሰጠ በኋላ ተሳታፊዎች በተሠጠዉ ትምህርት ያሳዩትን የመጻፍ ችሎታ ሇውጥ ሇመሇካት በዴህረትምህርት ፈተና መረጃ ተሰብስቧል፡፡ መረጃውም በጥንዴ ናሙና ቲ-ቴስት ተተንትኗል፡፡ በውጤት ትንተናውም በቅዴመና ዴህረትምህርት ፈተና አማካይ ውጤት መካከል ጉልህ ልዩነት (P<0.001) ታይቷል፡፡ ይህም የተማሪዎች የመጻፍ ችሎታ መሻሻለን አሳይቷል፡፡ በተመሳሳይ የጥናቱን ተሳታፊዎች የመጻፍ ተነሳሽነት ሇመፈተሽ ቅዴመትምህርት የጽሁፍ መጠይቅና ትምህርቱ ከተሰጠ በኋላ የመጣውን ሇውጥ ሇማወቅ የዴህረትምህርት የጽሁፍ መጠይቅ በጥናቱ ተሳታፊዎች ተሞልቷል፡፡ መረጃውም ተዯራጅቶ በጥንዴ ናሙና ቲ-ቴስት ተተንትኗል፡፡ በውጤቱም በቅዴመና ዴህረትምህርት የመጻፍ ተነሳሽነት የጽሁፍ መጠይቅ አማካይ ውጤት መካከል በስታትስቲክስ ጉልህ (P<0.001) ልዩነት ታይቷል፡፡ ይህም በመር መጻፍን ማስተማሪያ ብልሀት የመጻፍ ትምህርትን መማር የመጻፍ ተነሳሽነትን በማሳዯግ ረገዴ አዎንታዊ ሚና ስላሇው በመፍትሄነት ተጠቁሟል፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Ethiopian Languages and Literature - Amharic en_US
dc.title መር የመጻፍ ክሂልን ማስተማሪያ ብልሀቶች(Guided Writing strategies ) የመጻፍ ችሎታንና የመጻፍ ተነሳሽነትን የማጎልበት ሚና-በ11ኛ ክፍል ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record