BDU IR

የችኩልነት (impulsivity) እናአስተዋይነት (Reflectivity) አዕምሯዊየመማርስልቶችእናየአንብቦመረዳትክሂልተዛምዶ

Show simple item record

dc.contributor.author በሽመልስ, ዳምጠው
dc.date.accessioned 2017-10-31T05:25:13Z
dc.date.available 2017-10-31T05:25:13Z
dc.date.issued 2017-11-01
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/8199
dc.description.abstract አህፅሮተ ጥናት /Abstract/ የዚህጥናትዋናዓላማችኩልነትናአስተዋይነትአዕምሯዊየመማርስልቶችከአንብቦመረዳትችሎታጋርያላቸውንተዛምዶመመርመርሲሆንበ2008 ዓ.ምበወረባቦከፍተኛ 2ኛናመሰናዶትምህርትቤትለመማርከተመዘገቡ 382 የ10ኛክፍልተማሪዎችመካከልበቀላልየዕጣንሞናዘዴ116 ተማሪዎችበተጠኝነትተመልምለዋል፡፡ለመረጃመሰብሰቢያያገለገሉትመሳሪያዎችየችኩልነትና አስተዋይነትአዕምሯዊየመማርስልቶችንለመለየትየፅሁፍመጠይቅናየአንብቦመረዳትፈተና ናቸው፡፡በውጤቱምየችኩልነት ወይም አስተዋይነትአዕምሯዊየመማርስልትያላቸውተማሪዎችተለይተውከአንብቦመረዳትችሎታጋርልዩነቱምንእንደሆነበባለባዕድናሙና t-test ተለይቷል፡፡በጥናቱምየችኩልነትና አስተዋይነትአዕምሯዊየመማርስልቶችከአንብቦመረዳትችሎታጋርጉልህዝምድናእንዳላቸውውጤቱአመላክቷል፡፡በተቃራኒውደግሞየችኩልነት ወይም አስተዋይነትአዕምሯዊየመማርስልትያላቸውተማሪዎችፆታበአንብቦመረዳትቸሎታላይምንምዓይነትልዩነትእንደማያመጣጥናቱአመላክቷል፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject አማርኛ en_US
dc.title የችኩልነት (impulsivity) እናአስተዋይነት (Reflectivity) አዕምሯዊየመማርስልቶችእናየአንብቦመረዳትክሂልተዛምዶ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record