Abstract:
አህፅሮተ ጥናት /Abstract/
የዚህጥናትዋናዓላማችኩልነትናአስተዋይነትአዕምሯዊየመማርስልቶችከአንብቦመረዳትችሎታጋርያላቸውንተዛምዶመመርመርሲሆንበ2008 ዓ.ምበወረባቦከፍተኛ 2ኛናመሰናዶትምህርትቤትለመማርከተመዘገቡ 382 የ10ኛክፍልተማሪዎችመካከልበቀላልየዕጣንሞናዘዴ116 ተማሪዎችበተጠኝነትተመልምለዋል፡፡ለመረጃመሰብሰቢያያገለገሉትመሳሪያዎችየችኩልነትና አስተዋይነትአዕምሯዊየመማርስልቶችንለመለየትየፅሁፍመጠይቅናየአንብቦመረዳትፈተና ናቸው፡፡በውጤቱምየችኩልነት ወይም አስተዋይነትአዕምሯዊየመማርስልትያላቸውተማሪዎችተለይተውከአንብቦመረዳትችሎታጋርልዩነቱምንእንደሆነበባለባዕድናሙና t-test ተለይቷል፡፡በጥናቱምየችኩልነትና አስተዋይነትአዕምሯዊየመማርስልቶችከአንብቦመረዳትችሎታጋርጉልህዝምድናእንዳላቸውውጤቱአመላክቷል፡፡በተቃራኒውደግሞየችኩልነት ወይም አስተዋይነትአዕምሯዊየመማርስልትያላቸውተማሪዎችፆታበአንብቦመረዳትቸሎታላይምንምዓይነትልዩነትእንደማያመጣጥናቱአመላክቷል፡፡