BDU IR

ሥርዓተ ፆታዊ ንባብ በክልከላ እና የራስ እስረኛ ረጅም ልቦለዶች

Show simple item record

dc.contributor.author አዛናው, ዓለምነህ
dc.date.accessioned 2022-03-01T07:53:33Z
dc.date.available 2022-03-01T07:53:33Z
dc.date.issued 2022-03-01
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/13092
dc.description.abstract ይህ ጥናት በክልከላና የራስ እስረኛ ልቦለዶች ላይ የተደረገ ስርዓተ ፆታዊ ንባብ ነው፡፡ በሁለቱም ልቦለዶች ላይ ስርዓተ ፆታ ንድፈ ሃሳብን መሰረት ባደረገ መልኩ ጥናት የተሰራ አለመሆኑ እና በሁለቱም ልቦለዶች ሴቶችን የላቁ አድርጎ የመሳል ተመሳስሎ ጥናቱን ለማድረግ አነሳሳኝ፡፡ ይህ ጥናት በሁለቱም ልቦለዶች ላይ ያለው የወንድነትና የሴትነት ተስተማስሎ መፈተሸ አላማው ነው፡፡ በዚህም መሰረት በሁለቱም ልቦለዶች ላይ የታዩ አቀራረቦች ተመሳሳይነት ታይቶባቸዋል፡፡ ስርዐዓተ ፆታዊ ፅንሰ ሃሳብ ሴቶችና ወንዶች በስራ ክፍፍል፤ በሃብት ተመጣጣኝነት ሊኖራቸው እነደሚገባ ይገለፃል፡፡ በማንኛውም ስራ ወንዶችም ሆነ ሴቶች በእኩልነት መሰማራት አለባቸው ብሎ ያምናል፡፡ ወንዶችም ሴቶችም በንብረት የማዘዝና የመምራት ሃላፊነት በእኩል እድል ላይ ሊመሰረት አንደሚገባውም ይገልፃል፡፡ ሆኖም ግን በሁለቱም ልቦለዶች ላይ አብዛኞቹ ሴት ገፀ ባህሪያት የሀብት ንብረት የበላይ፤ በጋብቻ ውስጥ በእድሜ የላቁ ተደርገው መሳላቸው በጥናቱ ተረጋግጧል፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Ethiopian Languages and Literature - Amharic en_US
dc.title ሥርዓተ ፆታዊ ንባብ በክልከላ እና የራስ እስረኛ ረጅም ልቦለዶች en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record