Abstract:
የጥናቱ አሊማ ግብ የመጣሌ ብሌሃት የመጻፌ ክሂሌን በማጎሌበት ረገዴ ያሇውን ሚና
መፇተሽ ነው፡፡በጥናቱም ባሇ 2 ቡዴን ፌትነት መሰሌ ንዴፌ ተግባራዊ ሁኗሌ፡፡ የጥናቱ
ተሳታፉዎች በአዊ ብሄረሰብ አስተዲዯር ዞን በአዱስ ቅዲም አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ
ትምህርትቤት በ2013 ዓ.ም በ11ኛ ክፌሌ ትምህርታቸውን በመከታተሌ ሊይ ያለ በ14
መማሪያ ክፌሌ ከሚገኙ ወንዴ 374 ሴት 442 በዴምሩ 816 ተማሪዎች መካከሌ በእጣ
ንሞና ዘዳ የተመረጡ በ2 መማሪያ ክፌልች የሚገኙ ወንዴ 37 ሴት 46 በዴምሩ 83
የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ናቸው፡፡ በመሆኑም የሙከራ ቡዴንና የቁጥጥር ቡዴን
በማዴረግ የመጻፌ ክሂሌ ትምህርትን በ6 ሳምንታት ሇ12 ክፌሇጊዜያት ተምረዋሌ፡፡
የጥናቱን አሊማ ከግብ ሇማዴረስም ቅዴመትምህርትና ዴህረትምህርት የመጻፌ ክሂሌ
መሇኪያ ፇተና በመፇተን መረጃው ተሰብስቧሌ፡፡መረጃውም በአማካይ ውጤት፣በመዯበኛ
ሌይይት፣በባእዴ ናሙና ቲ-ቴስት ተሰሌቶ ተተንትኗሌ፡፡ በውጤት ትንተናው መሰረትም
ያሇ ግብመጣሌ ብሌሃት በተሇመዯው መንገዴ መጻፌን ከተማሩት ተማሪዎች ይሌቅ
በግብመጣሌ ብሌሃት የተማሩት በመጻፌ ችልታቸው ጉሌህ (t(81)=-2.119፣p=0.037)
መሻሻሌ እንዲሳዩ ጥናቱ አመሊክቷሌ፡፡ የተጽእኖ ዯረጃውም(effect size)መካከሇኛ ሆኖ
(cohen’s d=0.46) ተገኝቷሌ፡፡ ከዚህ በመነሳትም በአማርኛ ቋንቋ ግብበመጣሌብሌሃት
መጻፌን መማር የመጻፌ ክሂሌን ያሻሽሊሌ ወዯሚሌ ዴምዲሜ ተዯርሷሌ፡፡ ከግኝቱ
በመነሳትም የመፌትሄ ሃሳቦች ቀርበዋሌ፤የወዯፉት የምርምር አቅጣጫዎችም
ተጠቁመዋሌ