Abstract:
ይህ ጥናትና ምርምር ሇምርምር የተመረጡት የጌትነት እንየው ዴርሰቶች “እቴጌ ጣይቱ”
እና “የቴዎዴሮስ ራዕይ” ታሪካዊ ተውኔቶች ከተሸከሙት የህሌውና ፍሌስፍና አንጻር
ተውኔቶች ውስጥ የነጻነት እና የኃሊፊነት ጭብጦችን በነገረ ህሊዌ የፍሌስፍና ማዕቀፍ፤
በዋና ገጸ ባህሪያቱ የህይወት ጉዝ ማሳያነት ጽሁፋዊ ትንተና (textual analysis) በማዴረግ
ተንትኖ (ፎክሮ) የማሳየት ዓሊማውን እውን ያዯርጋሌ በሚሌ እምነት ዓሊማ ተኮር የንሞና
ዳ (Purposive sampling technique) በመጠቀም ተውኔቶችን በመምረጥ የምርምሩን
ጥያቄዎች በሚመሌስ መሌኩ ተንትኖ ያሳያሌ፡፡ በዙህ መሰረት ጥናቱ ነጻነትና ኃሊፊነት
በተዉኔቶቹ ዉስጥ የተገሇጹበትን መንገዴ ይተነትናሌ፡፡ በዙህም የሁሇቱም ተውኔት ዋና ገጸ
ባህሪያት የነጻነታቸው ውጤት ዴካም፣ ስቃይ እና ሀን መሆኑን ዴርሰቶችን በጥሌቀት
በማንበብ እና ተንትኖ በማቅረብ ሇማረጋገጥ ተችሎሌ፡፡ የነጻነትና የኃሊፊነት ጭብጦች
በተዉኔቶቹ ዉስጥ ያሊቸውን የእርስ በርስ ግንኙነት በተመሇከተም፤ በሁሇቱም ተውኔቶች
ውስጥ የነጻነት ዋጋ ኃሊፊነት መሆኑን እና የኃሊፊነት ምንጩ ወይም ሰበቡ ዯግሞ ነጻነት
መሆኑን ተንትኖ ያሳያሌ፡፡ እንዱሁም ነጻነትን በመጠቀም እና ኃሊፊነትን በመወጣት ሳቢያ
የተፈጠሩ ተያያዥ የነገረ ህሊዌ ጭብጦች፤ ትክክሇኛነት፣ ጭንቀት እና ተስፋ መቁረጥ
መሆናቸውን እና በምን ሁኔታ እና እንዳት እንዯተከሰቱ አስረጅዎችን - ቀዲማይ የመረጃ
ምንጭ ከሆኑት ከተውኔት ዴርሰቶቹ፤ ማጣቀሻ ንዴፈ ሀሳባዊ እሳቤዎችን ዯግሞ ከዲህራይ
የመረጃ ምንጮች (ከተሇያዩ መጽሀፍት፣ የጥናትና ምርምር ወረቀቶች እንዱሁም
መጣጥፎች ውስጥ) እየመ በማውጣት ትንታኔዎችን አጠናቅሯሌ፡፡