Abstract:
ይህ ጥናት፣ የሰብዓዊነት መንጠፌ በከፌቅር የተጋባ ሰይጣን ሌቦሇዴ በሚሌ ርዕስ የተካሄዯ
ነው፡፡ ጥናቱ በተመረጠው ቴክስት ውስጥ የተንጸባረቀውን የሰብዓዊነት መንጠፌ ከማህበረሰቡ
ባህሌና ሃይማኖት አንጻር መመርመርን አሊማ አዴርጎ የተከናወነ ነው፡፡ ጥናቱ አይነታዊ
የጥናት ዳን በመጠቀም ቴክስት ትንተናው ተካሂዶሌ፡፡ በዙህ መሰረት በተመረጠው ሌቦሇዴ
ውስጥ ባለት ገፀባህሪያት ሔይወት ውስጥ ተመሊሌሰው የተከሰቱ አራት ዋና ዋና የሰብዓዊነት
መንጠፌ መገሇጫዎች ማሇትም ውሸት፣ በህግ አሇመመራት፣ በዓዴ አምሌኮ፣እና ዜሙት
የተሰኙት ጭብጦች ተሇይተው እና በሞራሌ ፌሌስፌና ተርጓሚነት ተተንትነው ቀርበዋሌ፡፡
በዙህም የሌቦሇደ ገፀ ባህርያት የሰብዓዊነት መገሇጫ የሆኑ እሴቶቻቸውን ወዯ ጎን ትተው
በሰውነታቸው የተሰጣቸውን መሌካም ስብዕና እና አስተውልት ተነጥቀው ከሰው ተራ ወጥተው
ከአውሬዎች (ከሰይጣን) ተራ ተመዴበዋሌ፡፡ ይህ ዯግሞ ከራስ ወዲዴነታቸው ሀሳብ እና አጉሌ
ፌሊጎት ግፉት የመነጨ በዯመነፌስ የሚከውኑት ባህሪያቸው ውጤት ነው፡፡ ከእውነት ይሌቅ
ውሸት፣ ከፌቅር ይሌቅ ጥሊቻ፣ ህግን ከማክበር ይሌቅ እምቢተኝነት (ህገ ወጥነት)፣
የማህበረሰቡን ባህሌ ከመቀበሌ ይሌቅ አፇንጋጭነት፣ ከመሆን ይሌቅ መስል መኖር ባህሪ ገኖ
የታየበት ነው፡፡ በአጠቃሊይ የሰው ሌጅ ከሰው ተራ ወጥቶ፤ ከመረዲዲት ይሌቅ በክፊት
መፇሊሇግ ነግሶ፣ ከእውነት ይሇቅ ውሸት ተከብሮ፣ ከፌቅር ይሌቅ ጥሊቻ ተንሰራፌቶ፣
ገጸባህሪያት ሰሊም ናፊቂ ሳይሆኑ ከሰውነት ተራ ወርዯው፣ ሰብዓዊ ክብራቸውን ያጡ
መሆናቸውን እና ሇሰባዊነት መንጠፌ የሚዲርጉ ሁነቶች ውስጥ መግባታቸውን ትንተናው
አመሊክቷሌ፡